tgindex
Habesha Crypto

Habesha Crypto

Статистика

Fast Tech

Последний пост
13 мар.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
103 224
−346 за 3 дн.
Сутки
−102
−0,10%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
27,9 тыс
20 постов
Вовлечённость
27,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 13 мар.54,1 тыс731

    "ጠጥተው የምያሽከረክሩ ሹፈሮችን ፍታቸውን በማየት የምለይ አድሱ የAI Technology " ሲስተሙ ሹፈሩ አልኮል እንደተጠቀመ ለመለየት ፍት እንቅስቃሴ እና ባህሪ የምያነብ ስሆን 95% Accuracy መሆኑ አስገራሚ ያደርገዋል ። ከባህላዊ መንገዶች የደም እና የትንፋሽ ምርመራዎች እጅግ የተሻለው ተክኖሎጂ ነው ። @habesha_crypt @hanesha_crypt

  • 5 февр.40,8 тыс785

    ስፔን ከ 16 አመት በታች የሆኑ ልጆችን Social media እንዳይጠቀሙ አገደች የእስፔኑ Prime minister ፔድሮ ሳንችየዝ ህፃናቱን ከsocial media በማግለል አላስፈላጊ ነገሮችን እንዳይማሩ አድርገዋል ። Australia ከ16 ዓመት በታች ለሆኑት ህፃናት social media ያገደች የመጀመሪያ ናት ። አሁን ላይ France አና Spain እሄንን ህግ እየተገበሩ ይገኛሉ ። @FAST_TECH_ET @FAST_TECH_ET

  • 7 янв.38,3 тыс773

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በመሉ እንኳን ለጌታችን እና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ።🌲    መላካም በዓል 🎄🎄

  • 3 дек.66,9 тыс1095

    ታላቁ ተጫዋች Cristiano ronaldo የአለማችን ከባዱ ግብ ጠባቂ Robot ላይ Goal ማስቆጠር ችሏል 👏 የ NASA Engineer እና YouTuber የሆነው Mark Rober ሮቦቱን በከፍተኛ ፍጥነት እንድጠብቅ በማድረግ ከ ሮናልዶ ጋር አወዳድሮታል ። ማሽኑም የ Ronaldon የመጀመርያዎቹን ፖወር ሹቶች የመለሰ ስሆን ከሙከራዎች በኋላ ማስቆጠር ችሏል 🐐 @FAST_TECH_ET @FAST_TECH_ET

  • 8 окт. 2025 г.51 тыс292

    Cristiano Ronald የመጀመሪያው Billionaire እግርኳስ ተጫዋቾች መሆን ችሏል The GOAT🐐 @FAST_TECH_ET @FAST_TECH_ET

  • 1 авг. 2025 г.39,1 тыс84

    GROUP MEMBER ከ300 በላይ መሆን ግደታ ነው ! admin argachut 72 ሰአት መጠበቅ አለባችሁ Dashboard በመንካት የራሰቹን invite link ወስዳችሁ group ያላቸውን invite argu ✅

  • 25 июл. 2025 г.42,8 тыс1052

    📢ኢትዮ ቴሌኮም ለደንበኞቹ የተለያዩ የምስጋና ስጦታዎችን አበረከተ ✔️ኢትዮ ቴሌኮም በ2017 በጀት ዓመት ጥሩ አፈጻጸም በማስመዝገቡ ከዛሬ ሌሊት 6 ሰዓት ጀምሮ የምስጋና ስጦታዎችን ለደንበኞቹ አበርክቷል። ✔️በዚህ መሰረትም ለ3 ቀናት የሚያገለግል 1 ጂቢ የኢንተርኔት፣ በየቀኑ የ5 ደቂቃ የድምጽ እና በየቀኑ 8 የአጭር የጽሑፍ መልዕክት ስጦታን ለደንበኞቹ አበርክቷል፡፡ ✔️እንዲሁም የ10 ደቂቃ ዓለም አቀፍ ጥሪ የምስጋና ስጦታን ለደንበኞቹ ማበርከቱ ነው የተመላከተው፡፡ ❇️ስጦታዎቹን ከዛሬ ሌሊት 6 ሰዓት ጀምሮ እስከ ሐምሌ 20 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት 12 ሰዓት ድረስ መጠቀም እንደሚቻል ተጠቁሟል፡፡ @FAST_TECH_ET @FAST_TECH_ET

  • 10 июл. 2025 г.40,5 тыс13365

    ጠቃሚ የ Telegram bot @story_kpbot telrgram story የማይወርዱ story በዚህ bot ማውረድ ትችላላችሁ። @userdatailsbot  የአንድን ሰው  username በማስገባት  ስለ  telegram account ሙሉ መረጃ ታገኛላችሁ። @TrueCaller_Z_Bot  ስልክ ቁጥር በማስገባት ብቻ የተጠቃሚ ስም ይነግራችኋል።  ከዚህ በፊት በapp  ታውቁታላችሁ። @botifyai_bot ai  በመጠቀም ፎቶ  ያቀናብርላቸዋል። @SFXfreebot  content creator  ከሆናችሁ በርካታ  sound effects  @Abm_MusicDownloader_Bot music ለማውረድ + TikTok video without watermark ለማውረድ @Rho7bot የtelegram ማስታወቂያ post ለመስራት ይጠማል @IFTTT ከ360 በላይ ስራዎችን telegram ላይ ሆናችሁ መስራት ያስችላችኋል ለምሳሌ X post መፖሰት የመሳሰሉትን ታከናውኑበታላችሁ። @claimNameBot የቴሌግራም username አስገብታችሁ ተይዟል ለልተያዘም የሚለውን check ማድረግ ያስችላችኋል። @FAST_TECH_ET @FAST_TECH_ET

  • 3 июл. 2025 г.75,7 тыс5

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 июл. 2025 г.12 тыс3434

    Tesla መኪና 🔸| ራሱን delivery ማድረግ ጀመረ Tesla ያለ ምንም የሰው እገዛ እራሱን መንዳት የምችል መኪና መሆኑ ይታወቃል Tesla car ያለ ሰው እገዛ ፣ with out remot የ traffic light ጠብቆ 24 Km ከ Austin Giga factory ተነስቶ በራሱ እየነዳ ወደ ገዥው ቤት በ 30 ደቅቃ ማድረስ ችሏል የ ድርጅቱ CEO Elon Musk "the world's first autonomous delivery of a car" መጀመሩን አሳውቀዋል @FAST_TECH_ET @FAST_TECH_ET

  • 20 апр. 2025 г.10,1 тыс202

    እናንተስ አትፍሩ የተሰቀለዉን ኢየሱስን እንድትሹ አውቃለሁና እንደተናገረ ተነስቷልና በዚህ የለም የተኛበትን ስፈራ ኑና እዩ። ማቴዎስ 28÷5 እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! መልካም በዓል

  • $PAWS ወደ BIYBIT መግባት ጀምሯል check አርጉ ✅ $PAWS Wednesday / ነገ 8 : 00 ሊስት ይደረጋል 🥳🥳🥳 @FAST_TECH_ET

  • Paws 🐾 claim 27 February ከ 14 ቀን በኋላ

  • 25 февр. 2025 г.15,1 тыс11из robatalk

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 февр. 2025 г.10,2 тыс15из robatalk

    $ZOO ወደ - 🟢bitget ↔️ 🟢Kucoin🧩 እና 🟢Gate.io 🔄 የላካችው ገብቷል ቸክ አርጉ ✔️

  • 17 февр. 2025 г.11,1 тыс61

    $TAPS

  • видео или голосовое, без подписи

  • Tapswap ($TAPS) List ለመሆን Last 30 minutes left 🤑

  • $ZOO MINING has ended 🖐

  • Paws 🐾 claim 27 February ከ 14 ቀን በኋላ