HADIYA ZONE SORO WOREDA GOVERNMENT COMMUNICATION AFFAIRS OFFICE
СтатистикаDigital media
- Последний пост
- 8 мар. 2025 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ምንቴሪድ በታገሰ ዮሐንስ
без подписи
без подписи
ቀን 28/06/2017 ዓ.ም ሚዲያ ሞኒተሪንግ መደረጉን ስለ ማሳወቅ በሀሰተኛ ገጽ በWolla Gosomma ላይ ሀዲያ ዞን ሶሮ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ሼር እንዳዳረገው አስመስሎ የግለሰብን መረጃ የተለጣፊው ዉሸት መሆኑን እና በአሁኑ ሰዓት ሀዲያ ዞን ሶሮ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ ገፅ ወደ ሶሮ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ - Soro Woreda prosperity party በሚል የተቀየረ መሆኑን እንድታውቅ ይሁን። ስለዚህ Wolla Gosomma በface book የተለቀቀው መረጃ ሀሰተኛ ነው።
без подписи
без подписи
ቀን 13/06/2017 ሚዲያ ሞኒተሪንግ መደረጉን ስለ ማሳወቅ በሀሰተኛ ገጽ በሪፓርተር ሚዲያ ላይ ሀዲያ ዞን ሶሮ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ሼር እንዳዳረገው አስመስሎ የግለሰብን መረጃ የተለጣፊው ዉሸት መሆኑን እና በአሁኑ ሰዓት ሀዲያ ዞን ሶሮ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ ገፅ ወደ ሶሮ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት በሚል የተቀየረ መሆኑን እንድታውቅ ይሁን። ስለዚህ በሪፖርተር ሚዲያ በface book የተለቀቀው መረጃ ሀሰተኛ ነው።
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
በሀድያ የሶሮ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማና የቀጣይ አቅጣጫ የወይይት መድረክ ተካሄደ። ===ጥር 27/05/2017 ዓ/ም=== ረደት ኢንስፔክተር በየነ አዳሞ የሶሮ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ በመድረኩ እንደገለጹት የፖሊስ አግልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ መተግበር ያለበት ፖሊሳዊ ስነ-ምግባር አንዱና ዋንኛ ህብረተሰቡን ያሳተፈ የወንጀል መከላከል ተግባር እንደሆነ በመግለጽ በዕለቱ ከተነሱት አባይት ሀሳቦች የማህበረሰብ አቀፍ የወንጀል መከላከል ዘረፍ ጉድለቶች ፣የትራፊክ አደጋ መከላከልና ቁጥጥር ዘርፍ ጉድለቶች እና የታክቲክ ወንጀል ምርመራ ዘርፍ የሚታዩ ክፍተቶችን ለቀጣይ ለመሸፈን ተወያይተዋል ብሏል። ረዳት ኢንስፔክተር ተሾመ ጰውሎስ የሶሮ ወረዳ ፖሊስ የማህበረሰብ አቀፍ የወንጀል መከላከል ዘርፍ ሃላፊ በእለቱ ለተነሱ ሀሳቦች አስተያየት ሲሰጡ በሁሉም ቀበሌያት የተመደቡ አመራሮችም ሆኑ የፖሊስ አባላት በተሰማሩበት መስክ የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ወደ ተግባር በመግባት የድርሻቸውን ሊወጡ ይገባል ብሏል። ምክትል ኮማንደር ጴጥሮስ አቢዮ የሶሮ ወረዳ ፖሊስ የትራፊክ አደጋ መከላከልና ቁጥጥር ዘርፍ ሃላፊ ሲናገሩ በተለይም የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን በመቋቋም በ2017 ዓ/ም በፖሊሳዊው አገልግሎት አሰጣጥ ውጤታማ መሆን ይገባናል። በመጨረሻም በዕለቱ የትኩረት መስክ ሆኖ ለቀረቡ ዘርፎች ማለትም የማህበሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል ተግባር፣ የትራፊክ አደጋ መከላከልና ቁጥጥር ተግባር እና የታክቲክ ወንጀል ምርመራ ዘርፎች ላይ የታዩ በርካታ ጉድለቶች በአጭር ጊዜ ውስጥ ተስተካክሎና ታሪሞ ሕብረተሰባችን ተገቢውን የፖሊስ አገልግሎት እርካታ እንዲያገኙ ሊናደርግ ይገባል በማለት አስገንዝቧል። የሶሮስ ወረዳ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት
без подписи
без подписи
без подписи