- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 7
- Всего постов
- 115
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Instagram (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 131
- 1/48двое суток
- 150
- 1/72трое суток
- 161
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
#የመንፈስ #ቅዱስ #ማለዳ የፊታችንእሁድ ነሀሴ 10 ከማለዳው ⏰3:00⏰ ጀምሮ የአምልኮና የመንፈስ ቅዱስ ጊዜ ይኖረናል።እንዲሁም የእግዚአብሔርን ቃል በተከፈተ ሰማይ ከመንፈስ ቅዱስ እንማራለን ።ስለሆነም በዚህ የተወደደ የበረከት ቀን ከእኛ ጋር ጌታን እንዲያመልኩ ተጋብዛችኋል። ማሳሰቢያ፦ ⚠️ወደ ቤተክርስቲያን ሲመጡ መፅሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ማያዛችሁን አትዘንጉ!!! ⚠️ይህን ማስታወቂያ ለሌሎች share በማድረግ ⛪ ቤተክርስቲያንን ያገልግሉ!!! ለበለጠ መረጃ፦ ☎️251-932088880 ☎️251-932044440 💥EMMANUEL-እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው!💥 የኃያላን መቅደስ ቤተክርስቲያን!!!
#መስታወት #ውሸት #አይናገርም #አንተ #ግን #ራስህን #ስታታልል #ኖረሃል። 🪞 ሰው ራሱን በሐቅ ለማየት የሚፈራበት ምክንያት አለ። የምናየው ነገር ስለሚያሳፍረን ነው። ስለዚህ አይናችንን እንዘጋለን፤ ሰበብ እንፈጥራለን፤ "ነገ እጀምራለሁ" እንላለን። ያ "ነገ" ግን ወር ይሆናል፤ ወሩ ዓመት ይሆናል፤ ዓመቱ ደግሞ አምስት ዓመት ይሆናል። ያመለጡህ ዕድሎች የጠፉት አቅም ስላጣህ አይደለም። ጊዜ ስላልነበረህም አይደለም። እውነቱን ለማየት ስላልፈለግህ ነው።እውነት መራራ ናት። ነገር ግን መራራ መድኃኒት ነው የሚያድነው። ራስህን በሐቅ የተመለከትህ ቀን፣ ያ ቀን የለውጥህ የመጀመሪያ ቀን ነው። ቁስሉን ያላየ ሐኪም አያክምም፤ ራሱን ያላየ ሰው አይለወጥም። Emmanuel...እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው!!! ▶️connect with us on:⤵️⤵️⤵️ 💥በ YouTube https://youtube.com/@rhema-tv-mighties 💥በ Telegram https://t.me/rhema_tv 💥በ Facebook http://www.facebook.com/ApostleKaleabTadesse 💥በ Tiktok tiktok.com/@apostlekaleab
ታማኝ ነው
MIGHTIES' TEMPLE CHURCH /DOXA TV ETHIOPIA pinned a photo
#ንስሀ #ሚታኖያ #FASTING & #PRAYER ነገ ዕሮብ ነሀሴ6 ምሽት ከ⏰ 11:30 ⏰ ጀምሮ የአምልኮና የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ ይኖረናል። የእግዚአብሔርን ቃል" #ንስሀ #ሚታኖያ" በሚል ከመንፈስ ቅዱስ በተከፈተ ሰማይ እንማራለን።በዚህ የፀጋ ምሽት ከእኛ በመገኘት ጌታን እንዲያመልኩ ተጋብዛችኋል። ማሳሰቢያ፦ ⚠️ወደ ቤተክርስቲያን ሲመጡ መፅሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ማያዛችሁን አትዘንጉ!!!እንዲሁም ጌጠኛ ልብስ መልበሳችሁን አትዘንጉ። ⚠️ይህን ማስታወቂያ ለሌሎች share በማድረግ ⛪ ቤተክርስቲያንን ያገልግሉ!!! ለበለጠ መረጃ፦ ☎️251-932088880 ☎️251-932044440 💥EMMANUEL-እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው!💥
MIGHTIES' TEMPLE CHURCH /DOXA TV ETHIOPIA pinned Deleted message
የእግዚአብሔር ውለታ
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи