tgindex

HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ

описание

❤️ ቅዱሳን አባቶች እንዲህ ይላሉ **ጸጋ ያለምስጋና አያድግም ይላሉ** እግዚአብሔር ሆይ ስለሆነልኝ፣ ክፉውንም ከእኔና ከቤተሰቦቼ ስላራክልኝ 👏 አመሰግንሃለሁ ❤️ 👇👇👇 http://www.youtube.com/@haileG2239

2 312
подписчиков
Охват к подписчикам
16,6%
ERR
Реакции к просмотрам
0,75%
128 на 40 постов
Пересылки к просмотрам
0,18%
30
Постов в день
0,3
всего 42

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 31 июл.ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ! 🕊️✨ "እነሆ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፤ የማኅፀንም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው።" (መዝሙር 127፥3) የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር በምሕረቱ ጎብኝቶኛልና ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን! ዛሬ በቸርነቱ ሁለተኛ ልጄን በወንድ ልጅ ስጦታ አበርክቶልኛል። እናቱ በሰላም ተገላግላለች፣ ሕፃኑም በጤና መጥቷል። የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነውና አብራችሁኝ እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ። አሁን ደግሞ አንድ አደራ አለብኝ፤ ለዚህ በረከቴ የሚሆን መንፈሳዊና ትርጉም ያለው ስም እንድትጠቁሙኝ እፈልጋለሁ። እስቲ ለልጄ የምትመኙትን ስም ከነ ትርጉሙ በኮሜንት አሳውቁኝ። እግዚአብሔር ቤታችሁን በበረከት ይሙላው! 🙌❤6,64%
  • 6 окт. 2025 г.без подписи2,84%
  • 6 авг."በኢኮኖሚ ማደግ አቃተን" ለሚሉ ወጣት ባለትዳሮች፦ በአሁን ሰዓት፡ ትልቁ የወጣት ተጋቢዎች ፈተና፡ "በዚህ ደሞዝ ሠርተን እንለወጣለን ወይ?" የሚል ነው። ብዙ ትዳሮች የሚናጉበት አንዱ ትልቁ ምክንያት፡ በቂ የኾነ ገቢ አለማግኘትና፡ ተምሮ ወይም ለፍቶ በኑሮ መለወጥ አለመቻል ነው። በተለይ፡ ሚስት፡ ባሏ በቂ ገቢ ስለሌለው፡ በትዳሩ ላይ ፍላጎት ታጣና፡ ቁጣ ወይም ንቀት ማሳየት ትጀምራለች። ከዚያም፡ ትዳሩ ይረበሽና፡ ጭቅጭቅና ጭንቀት ቤቱን ይሞላዋል። ይኽን ዓይነት ችግር፡ በተደጋጋሚ በዙርያችን እናያለን፤ ከትዳር አማካሪዎችም ሰምቼያለሁ። እንዲሁም፡ ወጣት ተጋቢዎችም አንዳንዴ በግል ምክሬን እንድለግሣቸው በውስጥ መሥመር ይጠይቁኛል። ከማንም ምክር ወይም እርዳታ የማይጠይቁና፡ እንደአማራጭ፡ መሪጌቶች ጋር ኼደው፡ የሀብት ድግምት የሚያሠሩም ቀላል አይደሉም። እንዲህ ያለው ስኅተት፡ በቁርባን የተጋቡትን ሳይቀሩ እየጣለ ነው። ቁርባናቸውን ረስተው፡ ሀብትና ዕድገት ፍለጋ የደብተሮችንና የጠንቋዮችን ደጅ የሚረግጡ ባልና ሚስቶችን ቤት ይቁጠራቸው። ያሳዝኑኛል፤ እግዚአብሔር መውጫውን ያዘጋጅላቸው። ሰሞኑን፡ ተመሳሳይ የኢኮኖሚ ችግርና የትዳር አለመረጋጋት ለገጠመው ወጣት የጻፍኩትን ምክር ላካፍላችሁ። ለኾነ ሰው ይጠቅም ይኾናል። እናንተም ተመሳሳይ ችግር ላስጨነቃቸው ባለትዳሮች የምትለግሧቸው ምክር ካለ፡ በመወያያ ቡድኑ ጻፉላቸው። * * * "....እናንተ የምትለወጡበትንና የምታድጉበትን ነገር እግዚአብሔር ያስብላችኋል። እንደዚያ እንዲኾን ግን፡ አንድ ላይ የጸሎት ጊዜ ይኑራችሁ። ስምምነት ይኑራችሁ። ትዕግስትና ፍቅር ይኑራችሁ። ተንበርከኩና "ከራሳችንም አልፈን ሰውን የምንረዳበት፤ ልጆቻችንን የምናሳድግበት ሀብት ስጠን፤ አሳድገን፤ አስፋን፤ አብዛን" ብላችሁ ጸልዩ። እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ኹሉ ይሰጣችኋል። ከንስሓ ሕይወትና ከቅዱስ ቁርባን አትውጡ። ለዓለማዊ ምኞትና መሻት፥ እንደሌሎች ለመኾንና ለቅንጦት ብላችሁ ገንዘብን አትመኙ። ለበረከት ሕይወት ብላችሁ ለምኑት። ለምግባር ትሩፋት ለመሥሪያ ብላችሁ ለምኑት። "መጽውተን፣ ቤተሰብ ረድተን፣ ዐሥራት በኩራት አውጥተን የምንጸድቅበት ሀብት ስጠን" በሉት፤ ይሰጣችኋል። የጠበቃችሁትን ብቻ ሳይኾን፡ ያልጠበቃችሁትንም ይሰጣችኋል። በዚህ እርግጠኛ ኹኑ። ለሚስትህም ምከራት። "በቅንነት የሚኼዱትን ከመልካም ነገር ኹሉ አያሳጣቸውም" (መዝ 84:11) "አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፤ ይኽም ኹሉ እንደ ዳረጎት ይጨመርላችኋል።" (ማቴ 6:33) "በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ፣ ከምስጋናም ጋራ ልመናችሁን በእግዚአብሔር ፊት አቅርቡ እንጂ ስለ ማንኛውም ነገር አትጨነቁ።" (ፊል 4:6) ማታ ማታ ወይም ጠዋት ጠዋት፡ አብራችሁ ባርቶስን ብትጸልዩ ጥሩ ነው፤ የዘወትሩንም የእለቱንም። ብዙዎች በረከት አግኝተውበታል። ዶ/ር መስረም ለቺሳ2,72%
  • 30 июл.የሰንደቅ ዓላማውን ቀለማት የሚቃወመው ማነው?? * * * ፖለቲከኞች፣ ብሔርተኞች፣ ጽንፈኞች ወዘተ... አረንጓዴ-ቢጫ-ቀዩን ሰንደቅ ዓላማ የሚቃወሙት፡ "የምኒሊክ" ወይም "የአማራ" ወይም "አቢሲንያውያን" ስለኾነ አይደለም። የሚቃወሙት፡ የቅድስት ድንግል ማርያም መቀነት ስለኾነ ነው። የአገሪቱ ባለቤትና ባለርስት፡ እርሷ መኾኗን የሚያሳይ የቃል ኪዳን ምልክት ስለኾነ ነው። ለዐሥራት ልጆቿ በመንፈስ የምትሰጣቸው ምልክት ስለኾነ ነው። በርሷ እናትነት አምነው፥ በልጇ ደም ታትመው ወደርሷ የሚመጡትን፡ ነፍሳቸውን የምትቀበልበት የፍቅር ማሠሪያዋ ስለኾነ ነው። ጠቡ ከርሷ ጋር ነው። ተቃዋሚዎቹ የሚቃወሙት ደግሞ፡ በዋናነት፡ ኦሮሞ ስለኾኑ፣ ወይም ኩሽ ስለኾኑ፣ ወይም ሙስሊም ስለኾኑ፣ ወይም ፕሮቴስታንት ስለኾኑ (ብቻ) አይደለም። የ666 አባላት ስለኾኑ ነው። ዋና ጽንፈኛ የሰንደቅ ዓላማ ተቃዋሚዎች የሐሳዌ መሢህ መንገድ ጠራጊዎች፥ የሴቲቱ ጠላቶች፥ የዘንዶው መጠቀሚያዎች ናቸው። ለሰበብነት የሚጠቀሙት ግን ብሔርን፣ ወይም የውሸት የጭቆና ትርክትን ነው። ለዚህ ጥሩ ማሳያ የሚኾነን፦ በጥንቆላ ውስጥ የተሰማሩና ከደብተራው ዓለም ጋር ንክኪ ያላቸው ሰዎች፡ የፈለገ "አማራ" ወይም "ኦርቶዶክስ" ነን ቢሉ፡ ለዚችው ሰንደቅ ዓላማ፡ ከጽንፈኞች ፖለቲከኞች ያልተናነሰ የጠላትነት ስሜት ያላቸው መኾኑ ነው። በግልጽ ወይም በሥውር ሰንደቅ ዓላማውን ይዋጉታል። ወደ 666ቱ ዓለም ተጠቃልለው ገብተዋልና። "ዘንዶውም፡ በሴቲቱ ላይ ተቈጥቶ፡ የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁትን፡ የኢየሱስም ምስክር ያላቸውን፡ ከዘርዋ የቀሩትን ሊዋጋ ሄደ፤ በባሕርም አሸዋ ላይ ቆመ።" (ራእ 12:17) እነዚህ ከዘርዋ የቀሩት የኢየሱስ ምስክር ያላቸው የተመረጡ የዐሥራት ልጆቿ ደግሞ፡ ምልክታቸው ሰንደቅ ዓላማው ነው። በመንፈሳዊ ዓይን ሲታዩ፡ ቀስተ ደመና ሰውነታቸው ላይ ተተክሎ ይታያል። ክርስቶስ በሰውነታቸው ላይ ነግሧልና። የርሱ ዙፋን ደግሞ፡ ምልክቱ ቀስተ ደመና ነው፦ «ተቀምጦም የነበረው በመልኩ የኢያስጲድንና የሰርዲኖን ዕንቍ ይመስል ነበር። በመልኩም መረግድን የመሰለ ቀስተ ደመና በዙፋኑ ዙሪያ ነበረ።» (ራእ 4:3) ዘንዶው ባያቸው ቁጥር በቁጣ የሚወራጨው ለዚያ ነው። በአገሪቱ ላይ ያለው የ666 መንፈስና አጠቃላይ ኔትወርክ፡ በይሁዳው አንበሳ፡ በመድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀሉ ኃይል የተቀጠቀጠ ይኹን! አሜን! ዶ/ር መስከረም ለቺሳ2,55%
  • 5 окт. 2025 г.без подписи1,81%
  • 2 окт. 2025 г.без подписи1,70%
  • 5 нояб.без подписи1,66%
  • 29 июл.ይህችን አጭበርባሪ የሴት ደብተራ ጉዷን ተመልከቱ እጅግ ያሳዝናል!! ክፉ መንፈስ ይታሰራል እንጂ በጭራሽ አይሸኝም! በዙሪያችሁ ያሉ ሰዎችን እጅግ ተጠንቀቋቸው! https://youtu.be/e6F5i849CcU1,63%
  • 15 окт. 2025 г.без подписи1,36%
  • 8 авг.ፍርቱና ተከታታይ ድራማ ያጋለጠው እጅግ አደገኛው ጉዳይ!! ፍርቱና ድራማና የመናፍስቱ ድብቅ ሴራ ሲገለጥ!! Firtuna Drama Season 1 https://youtu.be/Xy-Qj_VXJ3U1,32%
  • 29 июл."ዘራችሁ አይባረክ" የአቡነ ኤርሚያስ የእርግማን ቃልና መዘዙ!! ሴቶች ከበሮ መምታት በጭራሽ አትችሉም!! ከአንድ ጳጳስ እንዲህ ያለ እርግማን ይጠበቃል!? https://youtu.be/ugUiSqdeiug0,53%
  • 22 нояб. 2024 г.без подписи0,50%