tgindex

Halal Fkr

описание

Elegant. Faithful. Halal. Tiktok: http://tiktok.com/@halal_discuss

13 308
подписчиков
Охват к подписчикам
12,5%
ERR
Реакции к просмотрам
1,99%
1 232 на 35 постов
Пересылки к просмотрам
0,25%
155
Постов в день
1,7
всего 30

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 15 авг.без подписи4,38%
  • 11 авг.➖ከማንኛውም ደባል ሱስ ነፃ የሆነ ➖አነስተኛም ብትሆን ገቢ ያለው፣ ሙያ ያለውና የሚሰራ ➖በተቻለ መጠን ጀመዓ ሰላት መስጂድ የሚሰግድ፣ ሱናም የሚጨምር ➖በቀን የተወሰነ ሰፍሓም ቢሆን ቁርኣን የሚቀራ፣ ዲናዊ ጉዳዮችን የሚከታተል። ➖በትንሹ አንድ ወይም ሁለት ሳምንታዊ ደርሶች የሚከታተል ➖ትንሽም ቢሆን የማንበብ፣ አዲስ ነገር የማወቅ ጉጉት ያለው ➖የግል ንፅህናውን የሚጠብቅ፣ የአካል ብቃቱንም በስፖርት የሚያዳብርና ለጤንነቱ የሚተጋ ➖ሶሻል ሚዲያ አጠቃቀሙ ላይ ጥንቃቄ የሚያደርግ ➖ ተቃራኒ ፃታ አካባቢ ጥንቁቅ የሆነ ➖ከቤተሰቡ ጋር ጥሩ ቅርርብና መስተጋብር ያለው 🔍ወጣት ካገኛቹህ የአላህን ሰላምታ አድርሱልኝ😭3,79%
  • 13 авг.ማህሙድ ዳርዊሽ እንዲህ ይላል ውዷ ሴት ሆይ እኔና ወንዶች ሁሉ ውሸታሞች ነን ስለዚህ ቡናሽን እየጠጣሽ ራስሽን አዝናኝ ውበትሽን ተንከባከቢ ወንዶች የሚሉትን አትመኝ አለ🤷‍♀3,58%
  • 14 авг.Anyone here relate to ADHD😭? መንገድ ላይ ከራሳችን ጋር እያወራን ስንሄድ እብድ አንምሰላቹህ አዕምሯችን ላይ የተለያዩ የሬዲዮ ጣቢያዎች የተከፈቱ ይመስል ብዙ የማይገናኙ ሀሳቦችን ስለምናንሸራሽር +በሀሳብ ባህር ስለምንቀዘፍ ነው። ደሞ'ኮ ስንጠራቸው ባላየ አለፉ ይሉናል👩🏽‍🦯‍➡️3,27%
  • 11 авг.🙂😂3,20%
  • 9 авг.በርቀት ተምረህ ተግባር ፈተና ስትፈተን😭3,01%
  • 13 авг.ፌሚኒስትነት በአሁን ሰአት ሴቶች በወንድን የምትቀና ወይም በጨዋ ደንብ ወንድ መሆን የምትፈልግ ሴት እየሆነ ነው። ግን የሴትና የወንድን ተፈጥሯዊ ልዩነት በመካድ፣ አንዱን ጾታ ከሌላው ጋር ለማወዳደር ወይም የሌላውን ሚና ለመውሰድ መሞከርም ጤናማ አስተሳሰብ አይደለም! እኩልነት ማለት በሁሉም ነገር አንድ መሆን ሳይሆን፣ የእያንዳንዱን ልዩነትና ኃላፊነት አክብሮ መኖር ነው። «وَلَا تَتَمَنَّوْا…2,54%
  • 9 авг.መድረሻ አልባ ክፍል ስምንት .. "ዋእለይኪ ሰላም" አላት አንድ ወረቀት ሰጠችውና ወደ ወንበሯ ኼደች። አነበበው። ''የሆነ ጊዜ በሰጠኸኝ መፅሐፍ ላይ 'ሃሰን ኢብን አሊይ ቢን አቢጣሊብ(ረ.ዐ) እጅግ ከሚወደው ጓደኛው ሙሀመድ ቢን አሕነፍ ጋርተጣልተው ለሶስት ቀናት ተኮራረፉ። ጉዳዩ ያስጨነቀው ሐሰን(ረ.ዐ) ለሙሀመድ ቢን አህነፍ ደብዳቤ ፃፈለት።የደብዳቤውም መልዕክት እንዲህ ይላል ለሙስሊሞች ከሶስት ቀናት…2,51%
  • 12 авг.እኔ ብቻ ነኝ ግን ለcelebrities overact ማድረግ የማልወደው eventho በስራ ጉዳይ in millions ከሚታወቁ ሰዎች ጋር ተገናኝቻለው ግን ከኖርማል ሰው ለይቼ አላያቸውም አንዳዱ ሰው ሲበዛ act ያረጋል የነሱ ህይወት የራሱ ይመስል እነሱን ከመከታተል ሌላ ስራ የለውም ይሄን ለበሱ ይሄን በሉ እንዲ ሆኑ.... በተለይ የውጮቹ ይብሳል እንደቀይ ምንጣፍ ካልተነጠፍንም ይላሉ 🥲 ሀበሻ ኩሩነታችን ለዚ ጠቅሞናል 🙌🏾2,43%
  • 13 авг.መፍራት ከሞት አያድንም ከመኖር ግን ይከለክላል 🙂2,41%
  • 12 авг.Btw ስጦታ መሰጣጠት ሙሀባ ይጨምራል ብለዋል ሀቢቡና የአላህ ሰላም እና እዝነት በሳቸው ላይ የሰፈነ ይሁን። እናማ እየተሰጣጣቹህ 🖤 ለኔ ብትሰጡኝም አልጠላም🙂🫶🏾2,40%
  • 10 авг.someone said ; "እወ*ሻለሁ አለኝ አላህ ይውደድህ አልኩት " በአላህ ከመወደድ በላይ ምን ፀጋ አለ🙂🤍2,32%