tgindex
💡የሂወት ሚስጥሮች💡

💡የሂወት ሚስጥሮች💡

Статистика

🤔 አብዝተህ አቅድ 😷 ጥቂት አዉራ 🔨 ጠንክረህ ስራ ⤵⤵⤵⤵↘↘↘ @Piclose @habetinse1 @hivzz t.me/hivzz

Последний пост
1 окт. 2025 г.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
621
мало замеров
Замеров пока мало
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 869
20 постов
Вовлечённость
301,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ወዴያ ነዉ ያች አገር አለጠይቅሽ ነገር ሀገረ ቤት 📷📸📸 @hivzz#የሂወት__ሚስጥሮች

  • #ከሂወት__ሚስጥሮች በነገራችን ላይ እኔ አይደለሁም ደራሲው ነዉ እደዚህ ያለዉ @hivzz

  • #ከሂወት _ሚስጥሮች @hivzz

  • @hivzz __lifetime

  • ትንቢተ ኢሳይያስ 53 3፤ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥  የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።4፤ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።5፤ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። አንኳን አደረሳችሁ ለመላዉ የክርስትና እመንት ተከታይወች page ቻችን ተከታይወች #ከሂወት__ሚስጥሮች @hivzz

  • #ከሂወት__ሚስጥሮች @hivzz

  • #ከሂወት__ሚስጥሮች @hivzz

  • #ከሂወት__ሚስጥሮች @hivzz

  • @hivzz #ከሂወት__ሚስጥሮች

  • #ከሂወት_ሚስጥሮች @hivzz

  • #ሰላም_ እንዲት 🌿🙏😍📚🌼🙏 _አመሻችሁ #ከሂወት_ሚስጥሮች @hivzz

  • https://t.me/piclose

  • #የሂወት_ሚስጥሮች @hivzz

  • @hivzz

  • ለፈገግታ😁😅😂 ሚስቴ በየቀኑ ለሥራ ከቤት ስወጣ የረሳሁትን ነገር ታስታዉሰኛለች። አንዳንዴ የመኪና ቁልፍ፣ ሌላ ጊዜ መነጽር፣ አንዳንዴም ሞባይል፣ እንዲሁም ሌላ ነገር መርሳት ልማዴ ነው። "አሁንማ አረጀህ" እኮ አበቃህ ወይኔ ባሌ!" እያለች እየሳቀችብኝ ታቀብለኛለች የረሳሁትን።😁🥰 ተረቧን ለማስቀረት የሆነ ዘዴ ዘየድኩ። የምረሳቸዉን ነገር በወረቀት ላይ መዝግቤ ያዝኩ። የሆነ ቀን ጠዋት ከመውጣቴ በፊት ወረቀቴን አውጥቼ ሁሉንም መያዜን አረጋገጥኩ።🤗 ከዚያም በድል አድራጊነት ስሜት መኪናዬ ዉስጥ ገብቼ ሞተር አስነስቼ ግቢዬን ለቅቄ ወጣሁ።😎 ትንሽ እንደነዳሁ ደወለች። ባለቤቴ። ክው አልኩ፣ ዛሬ ደግሞ ምን ረሳሁ ብዬ ...🙄 "ሄሎ" አልኳት። " ዛሬ ደግሞ የት እየሄድክ ነው?" አለችኝ።🤔 "ሥራ ነዋ" " እሁድ እኮ ነው፣ የምን ሥራ!።"😳 ትንሽ ቆሜ ፈገግ እያልኩ😄 ወደቤት ተመለስኩ። 😅😂😂 የሰው ልጅ ጎዶሎ ነው የተሟላ አይደለም፣ ፍፁምነት ለፈጣሪ ብቻ ነው። ባልና ሚስት፣ ወንድና ሴት ... በሀሳብም በአካልም እንዲሞላሉ ተደርገው ነው እግዜሩ የፈጠራቸው። አንዱ የጎደለው ሌላው አለው። አንዱ የማይችለዉን ሌላው ይችለዋል ፣ ለአንዱ የማይታየው ለሌላው ይታየዋል። ለመናናቅ፣ ለመገፋፋትና ለመለካካት ሳይሆን ሕይወትን አብረን እንድንኖር፣ ፈተናዎቿንም አብረን እያሸነፍን ወደ ገነት እንድንጓዝ ነው ፈጣሪ ወደዚህች ምድር ያመጣን። አንዱ የሌላኛዉን ሀሳብ ጆሮ ሰጥቶ ያድምጥ፣ አይናናቅ፣ አያጣጥል።🤗 መልካም ምሽት❤️ @hivzz #ከሂወት_ሚስጥሮች

  • #ከሂወት_ሚስጥሮች ለናተዉ ከናተዉ አስተማሪ አስተምረዉን ያለፉ የሂወት ልምዱች የምናጋራበት የናተዉ ቤት ነዉ እና ሰወችን እናጋራ እናሰባስብበት @hivzz ✍✍📚📚📝

  • #መከራን_ማሸነፊያ_7_ጥበቦች የብፁዕ ወቅዱስ #አቡነ_ሺኖዳ_ሳልሳዊ ምርጥ መጽሐፍት በገበያ ላይ መዋላቸውን ምክንያት በማድረግ መከራን ማሸነፍን በተመለከተ ከመጽሐፍቶቹ የተወሰዱ 7 ትምህርቶችን እነሆ ብለናል፦ #ትምህርተ_ሺኖዳ አዲስ መጽሐፍ #አቡነ_ሺኖዳ_መልስ_አላቸው አዲስ መጽሐፍ #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም አዲስ መጽሐፍ #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም #1_ዓለም_የመከራ_ብቻ_አይደለችም መከራ ባለበት ስፍራ ሁሉ አዳኙ መድኃኒተዓለም ደህንነትንና መጽናናትን የሚሰጠን መለኮታዊ ኃይል እንዳለ ማመን አለብን፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ “በፃድቃን ላይ መከራ ይበዛል” ብቻ አይደለም የሚለን፤ ነገር ግን ስናስተውል፣ “ፃዲቁን አምላክ ከገባበት መከራ ይታደገዋል” እንጂ፡፡ “ዓለም የመከራ ነች” ብቻ አይደለም የሚለን፤ ይልቁንም “ነገር ግን በመልካምነት ውስጥ መከራን ተወጥቸዋለሁ” ይለናል እንጂ፡፡ #2_በአንበሶች_ጉድጓድ_ብንጣልም_አንፍራ ዳንኤል በአንበሶች ጉድጓድ ውስጥ በተጣለ ጊዜ አንዳች አልፈራም፡፡ ሦስቱ ብላቴኖችም ወደ እቶን እሳት ሲጣሉ ከቶውንም አልፈሩም፡፡ ሰማዕታት ወደ ሞት ሲነዱ ወይም ልዩ ልዩ መከራ ሲደርስባቸው አልፈሩም... ዳዊትም የአቤሴሎምን አመጽ በሰማ ጊዜ፡- “እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ ብርታት ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው?” ነው ያለው። (መዝ. 27፥1) እኛም እንደዚሁ እንበል፡፡ #3_መከራ_ቢበዛም_የሚታደገን_ደግሞ_አለ ለዳዊት ህይወት ቀላል አልነበረችም፤ በመከራና በወጀብ በጭንቀትም መካከል ተጓዘ እንጂ፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ግን ታደገው፡፡ የጠየቀውን ሁሉ አብዝቶ ሰጠው፡፡ ዳዊት በመዝሙሩ እንዲህም አለ፡- “የፃድቃን መከራቸው ብዙ ነው፤ እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል፡፡ እግዚአብሔር አጥንቶቻቸውን ሁሉ ይጠብቃል ከእነርሱም አንድ አይሰበርም፡፡” (መዝ. 34፥19-20) #4_ፍርሃትን_በማሸነፍ_ከፍ_እንበል ቅዱስ አውግስጢኖስ፡- “ምንም ነገር እንደማልፈልግ ሳስብ ወይም ምንም እንደማልፈራ ከውስጤ ሲሰማኝ ያን ጊዜ በዓለም ከፍታ ላይ ተቀምጫለሁ፣” ያለው የማይታበል ሀቅ ነው። ፍርሀታችን ድል በመንሳት ከፍ ማለት አለብን። #5_በመከራ_ውስጥ_ደግሞ_በረከት_አለ በረከት አንድ ሰው ሊፈልገው ከሚችለው ሁሉ በላይ የሆነ ነገር ነው፤ በውስጡ ሁሉንም ነገር ተሸክሟልና። በዚህ ረገድ ጠቢቡ ሰሎሞን “የእግዚአብሔር በረከት ባለጠጋ ታደርጋለች…” (ምሳ. 10፥22) ብሏል። በረከት የሌለው ግን ህይወቱ ፍጹም ባዶ ትሆናለች፣ እናም በሁሉም ነገር የማይሳካለት ይሆናል። #6_የተረጋጋ_መከራን_ያንበረክካል የተረጋጋ ልብ እንደ ጥልቅ ባህር ነው። ችግሮች በላዩ ላይ ሊንሳፈፉ ይችላሉ፡፡ እርጋታውን ግን አይረብሹበትም፡፡ ወደ ጥልቁ ቢወርዱ ግን ይሟሟሉ፣ ይጠፋሉም፡፡ ለተረጋጋ ሰው ደግሞ መከራ ራሱ ተሸናፊ ሆኖ እጁ ስር ይወድቅለታል። #7_ሰይጣንን_ተስፋ_እናስቆርጠው ፈተናዎቻችን ከእግዚአብሔር እንዳልመጡ እንወቅ - ከቀናብህን ከሰይጣን እንጂ፡፡ አባታችን ሐዋሪያው ያዕቆብ እንዲህ ብሏል፡ “ማንም ሲፈተን በእግዚአብሔር እፈተናለሁ አይበል፤ እግዚአብሔር በክፉ አይፈትንምና፤ እርሱ ራሱ ማንንም አይፈትንም፡፡” (ያዕ 1፥13) ስለሆነም ፈተናዎች ሲገጥሙ እንታገስ፤ መልካም ነገሮችን በበለጠ ሁኔታ በመስራት ሰይጣን በእኛ ላይ ተስፋ እንዲቆርጥ እናድርገው፡፡ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ ምርጥ መጽሐፍት በገበያ ላይ 👇👇👇 #ትምህርተ_ሺኖዳ አዲስ መጽሐፍ #አቡነ_ሺኖዳ_መልስ_አላቸው አዲስ መጽሐፍ #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም አዲስ መጽሐፍ #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) #ከሂወት__ሚስጥሮቾ 📚📚📚 ►►►►►@hivzz

  • @hivzz

  • 🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አመሻችሁ🙏 "ጉንዳኖች ውሀ ሲሻገሩ አይተህ ታውቅ? ከሆነ በውሃው ላይ ተያይዘው ተያይዘው ይቆማሉ። ጉንዳኖቹ ተያይዘው በወንዝ ላይ በሚሰሩት መንገድ ሌሎች ብዙ ጉንዳኖች ይሻገራሉ፤ ተያይዘዉ ይሻገራሉ። ተደጋግፈው አስፈሪውን ወንዝ ይሻገሩታል። ባይያያዙና ባይደጋገፉ ግን አይቻላቸውም። አንዲት ጠብታ ዝናብ ለአንድ ጉንዳን ውቅያኖስ ብትሆንም ብዙ ጉንዳኖች አንድ ላይ ከተያያዙ ግን ውቅያኖስ መሻገር ይችላሉ።"  ✍️ዴርቶጋዳ ፍቅር የበጎ ነገሮች መክፈቻ ነው፡፡ በፍቅር ያልተዘጋ ሴራ የለም፡፡ በፍቅር ያላበቃለት ጦርነት የለም፡፡ በፍቅር አደብ ያልገዛ ጦረኛ የለም፡፡ ፍቅር የነገሮች መጠቅለያ ፣ የበጎ ነገሮች መሠረት ነው፡፡ የሠው ልጅ ጭንቅላቱን በፍቅር ከሞላ ክፉ ሃሳቦችና ተልካሻ ሴራዎች ወደእሱ ድርሽ አይሉም፡፡ በፍቅር የተሞላ ጭንቅላት ትርፉ በፍቅር መኖር ነው፡፡ "ጦርነት በሕይወትና በቁስ ላይ ከሚያስከትለው ጥፋት የበለጠ የሚያስጠላ ነገር በዚህ ዓለም ያለ አይመስለኝም። የሰው ልጅ በመካከሉ የሚፈጠሩትን ልዩነቶች በውይይትና በሠላም የሚፈታበት ቀን መች ይመጣ ይሆን? ያ ቀን ናፈቀኝ።"  ✍️በዓሉ ግርማ 🙌መልካም ቀን #ከሂወት__ሚስጥሮች @hivzz