tgindex
ሳይንስኛ ️️

ሳይንስኛ ️️

Статистика

Business + Tech + Science + Inspiration + Psychology

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
81
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 260
+2 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
311
40 постов
Вовлечённость
13,8%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 81
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
106
1/48двое суток
121
1/72трое суток
131

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • Eagle & Snake War

  • Eagle & Snake War

  • https://user340206.psee.io/9estgx

  • 🛡SMART (ስማርት) ማለት በቢዝነስ እና በማኔጅመንት ዓለም ውስጥ ግብን (Goal) ወይም አላማን በትክክል፣ በግልጽ እና በውጤታማነት ለማስቀመጥ የሚረዳ መለኪያ ስትራቴጂ ነው። 🛡ብዙ ጊዜ በቢዝነስ ውስጥ አላማዎች አሻሚ እና ግልጽ ያልሆኑ ስለሚሆኑ (ምሳሌ፦ "በዚህ ዓመት ሽያጫችንን መጨመር እንፈልጋለን")፣ SMART እነዚህን አላማዎች ተጨባጭ እና የሚለኩ እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል። ቃሉ ከአምስት መሠረታዊ የእንግሊዝኛ ቃላት የመጣ ምህፃረ ቃል ነው። ☑️ #1. S - Specific (ግልጽ / የተወሰነ)" አላማው በግልጽ የተቀመጠ ነው?" ግብህ አሻሚ ሳይሆን በትክክል ምን ማሳካት እንደምትፈልግ የሚያሳይ መሆን አለበት። (ማን፣ ምን፣ የት፣ መቼ እና ለምን የሚሉትን ጥያቄዎች ይመልሳል)። ተራ ግብ "ሽያጭ መጨመር" Specific ግብ፦ "የቡና የኤክስፖርት ሽያጭን መጨመር" ☑️ #2. M - Measurable (የሚለካ) "ስኬቱን በቁጥር መለካት ትችላለህ? "ግብህ ማሳካትህን ወይም አለማሳካትህን በቁጥር ወይም በመቶኛ (Percentage) መለካት አለብህ። Measurable ግብ፦ "የኤክስፖርት ሽያጭን በ20% መጨመር" ☑️ #3. A - Achievable / Attainable (ሊሳካ የሚችል) "ግብህ ከእውነታው ጋር የተጣጣመ ነው?" ግብህ ትልቅ እና ተስፋ ሰጪ መሆን ቢኖርበትም፣ ካለህ አቅም፣ ካፒታል እና የገበያ ሁኔታ አኳያ በእውነት ሊሳካ የሚችል መሆን አለበት። ሊደረስበት የማይችል ህልም መሆን የለበትም። ☑️ #4. R - Relevant (ተዛማጅ / አግባብነት ያለው) "ይህ ግብ ከድርጅቱ ትልቅ አላማ ጋር ይሄዳል?" የምታስቀምጠው ግብ አሁን ካለህበት የቢዝነስ አቅጣጫ፣ የገበያ ፍላጎት እና የረጅም ጊዜ ራዕይ ጋር የተጣጣመ መሆን አለበት። ☑️ #5. T - Time-bound (ጊዜ የተወሰነለታ) "መቼ ያልቃል?" ማንኛውም ግብ የማጠናቀቂያ ጊዜ (Deadline) ሊኖረው ይገባል። ጊዜ ካልተገደበለት ስራው እየተጎተተ ይሄዳል። ⌚️Time-bound ግብ፦ "በቀጣዮቹ 6 ወራት ውስጥ ማሳካት"💡 የሁለቱ ልዩነት በምሳሌ (Before & After) ❌ ተራ ግብ (SMART ያልሆነ) "በማህበራዊ ሚዲያ በኩል ብዙ አዳዲስ ደንበኞችን ማግኘት እንፈልጋለን። "✅ SMART ግብ "በቀጣዮቹ 3 ወራት ውስጥ (Time-bound) በፌስቡክ እና ሊንክድኢን 20 አዳዲስ (Measurable) የጅምላ አቅራቢ ደንበኞችን (Specific) በሳምንት 3 አስተማሪ ፅሁፎችን በመፖሰት (Achievable & Relevant) ማግኘት።" ✔️S = ግልጽ አድርገው ✔️M = በቁጥር ለካው ✔️A = ከእውነታው ጋር አጣጥመው ✔️R = ከራዕይህ ጋር አያይዘው ✔️T = የጊዜ ገደብ አስቀምጥለት #SMART © ሳይንስኛ

  • видео или голосовое, без подписи

  • https://user340206.psee.io/9estgx

  • 🗝 SWOT ANALYSIS

  • 🗝 SWOT ANALYSIS

  • 🧮 STP (Segmentation, Targeting & Positioning) ማለት አንድን ምርት ወይም አገልግሎት ለሁሉም ሰው ከመሸጥ ይልቅ፣ ትክክለኛውን ደንበኛ ለይቶ በውጤታማነት የማድረስ የማርኬቲንግ ስትራቴጂ ነው። 🧮 በቀላል ምሳሌ፡ ሰፊ የሰዎች ስብስብ ውስጥ ገብቶ ለሁሉም ሰው በአንድ ጊዜ ከመጮህ ይልቅ፣ የሚያዳምጥህን ሰው ለይተህ ቀርበህ የማስረዳት ጥበብ ነው! 🖇 1. Segmentation (ገበያውን…

  • 🛡How to Fix a Forgotten Gmail Password? © FIX

  • 🛡How to Create a PC Password? © FIX

  • 🛡How to Fix a Slow Wi-Fi Connection | Step-by-Step Guide © FIX

  • https://t.me/fixwell365

  • https://user340206.psee.ly/9e722f

  • https://user340206.psee.ly/9e724g

  • https://user340206.psee.ly/9e7253

  • 💻📱በአዲስ #Content መተናል! #Subscribe እያደረጋቹ! ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://user340206.psee.ly/9e7253

  • #STP

ሳይንስኛ ️️ — tgindex