tgindex

قناة إذاعة السنة النبوية

описание

በዚህ ቻናል የሚተላለፉት ፖስቶች በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች እና የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች በመቀጠል አስተማሪ የሆኑ ሀዲሶች እናም ጠቃሚ የሆኑ ኡለማኦች ንግግር እንዲሁም ከሀዲስ የመነጩ ፁሁፎች እርምት ወይንም ተጨማሪ አስተያየት ካላቹህ @Emutiii31_bot በዚህ አስቀምጡልኝ

7 605
подписчиков
Охват к подписчикам
1,7%
ERR
Реакции к просмотрам
0,15%
5 на 24 постов
Пересылки к просмотрам
0,33%
11
Постов в день
0,6
всего 24

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 3 авг.ታከሚ ተክፊሪይ🖊 መነሀጂሽ በስሜት በእልክ ተሞልቶ፣ ኡለማ ለመስደብ ምላስሽ ተገርቶ፣ እንደ ሜዳ ላይ ኳስ ንፋስ እንደነፋው፣ ፊክራ ኢልም መስሎ አዕምሮን ሲሞላው፣ ይህ ነው ምልክቱ ማንዘርዘር ማንቀጥቀጥ፣ እዚያም፣እዚህ ገብቶ ነገር መቀላወጥ። ይቀጥፋል፣ይዘልፋል፣ይዋሻል፣ያሷሻል፣ ሰዲቦ፣ያሰዲባል፣ያረክሳል፣ያኮሳል፣ በምላሱ እንደ አዞ ሰው ይሞሸልቃል። አጥንት ሰባሪ ቃላቶች ይመርጣል፣ ከማያልቀው ካዝናው ያርከፈክፈዋል፣ ዝርጠጣ ፣ፉገራ፣ስዲብና ሹፈቱ ምልክቱ ሁኗል። ፍንትው ያለ ነበር ያለሺበት ባጢል፣ አጣርቶ ለሚይዝ ለተሰጠው አቅል። የጮኽ አያጣም ነው እና ነገሩ፣ አራጋቢ አገኘሽ ወሬ እሚሾፍሩ፣ አወ:አወ !!ለአይነታሽ ይመስላል የላቀ፣ አጣርቶ ላላየ ፊትናን ላላወቀ፣ ግን የሱና ወንዶች አዩሽ እና በደንብ፣ እንዲህ ሲሉ ጣሉሽ ከሰለፍይ ወደብ፣ ለማያቅሽ ታጠኝ ሚንጪሽ ለጠፋበት፣ ተክፊር ሆይ!በይ ውጪ ከሰለፍይ ማጀት። ወጥ እረገጥ መንገድ የስዲብ ዘለፋ፣ ማቋሸሽ፣ መሳለቅ በዲብቅ በይፋ፣ ከመቸ ወዲህ ነው የሚነግሰው ገፍቶ፣ ያውም ከግዙፍ ጋር ፊለፊት ተጋጭቶ፣ መጨራመት እንጂ መትረፍ የለም ከቶ። የአሊምን ክብር ቀረጫጭሞ በልቶ፤ መንገስ አይገኝም በተራ ቀረርቶ። በወባ በሽታ ተለክፈሽ በጠና፣ ያውም ጨምሮብሽ አክፋሪ ነሽ እና፣ ራስሽ ፈልገሽ ወጣሽ ከጎዳና። ብለው ተፍተውሻል ማንነትሽን አውቀው፣ ዝላይሽ አይጎዳም እውነትሽ ባዶ ነው፣ ደግሞም አጃኢብሽ ያሳቀኝ ተግባር፣ መቸም አራማጂሽ አያውቅም ማፈር፣ መደብ ይመዲባል ለታላቅ ኡለማ፣ ሁሌም ይገርመኛል የተክፊር አላማ፣ ሁለት ነዶ ይዞ ወደ ክምር ጠጋ፣ በቁንፅል እውቀቱ ለመግጠም አሊም ጋ፣ በምላስ ደልሎ ፣ለቅሶንም አክሎ፣ ይነዳቸው ይዟል ሰለፍይ መስሎ። አይ የተክፊር መነሐጅ ያለ መሳይ ሙቶ፣ ማስመሰል ሰለፍይ ፈሩን እጅግ ስቶ። ባህሪሽ ተዘርዝሮ ተቀምጧል በደንብ፣ ተግሳፅ ለሚገባው ፣ከልቡ ለሚያነብ፣ አወ!አይወዲልሽም የዲን ሰው አዋቂ፣ ተከታይ ብቻ እንጂ አጃቢ አለቅላቂ። ደግሞ ትጮሂያለሽ ጀግና አርበኛ መስለሽ፣ ነቃ :ያለብሽን ቀዲመሽ ትነዲፊያለሽ፣ መገን!! መንገዲሽ ግልፅ ነው ማለቃቀስ መቶ፤ አያልቅብሽ ውሸት መሽቶም ሆነ ነግቶ፣ ልብ መግዛት ትተሽ በዚሁ ከቀጠልሽ፣ የያዘሽ በሺታ ቢጫ ወባ ሁኖ ሞተሽ ትቀሪያለሽ፣ ስለዚህ ታከሚ፣ስለዚህ ታከሚይ ተክፊሪይ እባክሽ።🖊 https://t.me/Umu_Reyan_channel_No1/6284 እንደት አፉ እንደሚከፈት እስኪ ስሙ👆 ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ https://t.me/Umu_Reyan_channel_No12,56%
  • 7 авг.በአዲስ አበባ በተለይም በስልጤ ሰፈር የፉርቃን መስጂድ አካባቢ የነበሩ የሸይኽ የሕያ አል-ሃጁሪይ ተከታዮችን ታሪክ ለሚያስታውስ ሰው፣ የዛሬው የለተሞ ጀመዓዎች ጉዞ የት እንደሚያበቃ ለመረዳት አያዳግተውም። ጽንፈኝነትና ማክረር መጨረሻው መላላትና ወደ ነበሩበት መመለስ መሆኑን እነዚህ ሁለት ጀመዓዎች ትልቅ ማሳያ ናቸው። የሃጁሪይ ጀመዓዎች ትላንት ምን ይመስሉ ነበር? 1. ሱሪ የለበሰን ሁሉ "ጀምዕይ" ብለው ይፈርጁ ነበር። 2. ከእነሱ ጋር የማይማርንና የማያውቁትን ሰው ሁሉ በጀምዕይነት ያጥላሉ ነበር። 3. ልጆችን አካዳሚክ ትምህርት ማስተማር እንደ ትልቅ ጥፋት (ጀምዕይነት) ይታይ ነበር። 4. በመስጂድ ውስጥ የሶፍ መስመር ማስመር አይቻልም ብለው ይከራከሩ ነበር። 5. "ጀምዕይ" ለሚሉት ሰው ሰላምታ ማቅረብም ሆነ የቀረበላቸውን ሰላምታ በስርዓቱ መመለስ አይፈቅዱም ነበር። 6. ልዩ መለያቸው የየመናውያን ጥምጣም መጠምጠም እና ከጀለቢያ ስር ሸርጥ ማሰር ነበር። 7. በሄዱበት ሁሉ የስለፊያ ስም በስድብና ሰዎችን በማነወር ያጠለሹ ነበር። 8. ከአፋቸው "ጀምዕይ" እና "ሒዝብይ" የሚሉ ቃላት አይጠፉም ነበር። 9. አረማመዳቸው መንጠር ያለበት፣ ቁመናቸው ኮስታራና ድንፋታም፣ ንግግራቸው ደግሞ ስርዓተ-ቢስነት የሚታይበት ነበር። ዛሬ ግን ምን ላይ ደረሱ? ጊዜ ሁሉንም ነገር አስተካክሎታል። ያ ሁሉ ጩኸትና ማክረር ዛሬ የለም። አሁን ላይ ሱሪ መልበስ ችግር የለውም፤ የጀምዕይ ፍረጃው ቀንሷል፤ ልጆቻቸውን በKG እና በተለያዩ ትምህርት ቤቶች ለማስመዝገብ ሲጋፉ ይታያሉ፤ በፉርቃን መስጂድ የሶፍ መስመር አስምረዋል፤ ለሁሉም ሙስሊም ሞቅ ያለ ሰላምታ ያቀርባሉ፤ ያ የጥምጣምና የሸርጥ መለያቸውም እየጠፋ መጥቷል፤ በአጭሩ ያንን ሁሉ ማክረር ትተው ወደ መረጋጋትና ወደ መስተካከል ተመልሰዋል። የዛሬው የለተሞ ጀመዓዎችስ? ዛሬ በለተሞ ጀመዓዎች ዘንድ የሚታየው ድንፋታ፣ ጉራ፣ ውሸት፣ ስድብና የተብዲዕ ፍረጃ (ሰውን ከዲን ማውጣት) የትላንቱ የሃጁሪዮች ግልባጭ ነው። ከእነሱ ያልሆነን ሁሉ በ"ሙመይዕነት" መፈረጅና ማግለል የጊዜ ጉዳይ እንጂ እንደ ቀደሞቹ ይበርድላቸዋል። ታላቁ ነቢያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- لن يشاد الدين أحد إلا غلبه "ማንም ዲኑን አያከርም (አያጠብቅም)፤ ዲኑ ቢያሸንፈው እንጂ።" ይህ የነቢዩ ﷺ ንግግር ትልቅ ትምህርት አለው። ዲን በባህሪው መካከለኛነትን እንጂ ማክረርን አይቀበልም። በትላንቱ የሃጁሪይ ጀመዓዎች ላይ የታየው ለውጥ ዛሬ በሚያክሩት የለተሞ ጀመዓዎች ላይ መከሰቱ የማይቀር ነው። ዋናው ቁምነገር ግን ከታሪክ መማርና ከመጀመሪያውኑ በመካከለኛው መንገድ (ወሰጥያህ) ላይ መጓዝ ነው። አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን። https://t.me/Menhaje_Selef/0,66%
  • 14 авг.በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት ☎️ ሁለተኛው ፕሮግራም ተ ጀ መ ረ በሸይኽ አወል አህመድ ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/+eBmwYuwue7xiZTY0 https://t.me/+eBmwYuwue7xiZTY00,00%
  • 14 авг.🎤በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት ሊ ጀ መ ር ነው ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ ➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ https://t.me/+eBmwYuwue7xiZTY0 https://t.me/+eBmwYuwue7xiZTY05የ0,00%
  • 14 авг.ከከቢድዓ ሰዎች ጋ ማግራራት ያለው አደገኝነት https://www.tiktok.com/@edri3524?_r=1&_t=ZS-97psH9wyLen0,00%
  • 13 авг.አዲስ የሚጀመረውን انتبة انت موراقبة ኪታብ ይዛቹ መከታተል ለምትፈልጉ.. አዲስ አበባና አካባቢዋ ለምትገኙ፣ ወንድም እህቶች ​በዚህ አድራሻ ማዘዝ ትችላላችሁ፦ 👉@Emu_Hidaya ግሩፑ ለማግኘት. 👉👉https://t.me/+PbaI9Gos8hZmMmE00,00%
  • 10 авг.ወላሂ 👆👆👆 ጭፍራ እስልምናን አይወክልም የእብድና የወይፈን አምላኪዎች ተግባር ነው ዒዙዲን ቢን ዓብዲሰላም እንድህ አሉ የአዕምሮ ችግር ያለበት ሰው ቢሆን እንጂ ጭፈራን አይፈፅምም ። سُئل الشيخ عزالدين بن عبدالسلام عن جماعة من أهل الخير والصلاح والورع يجتمعون في وقت فينشدُ لهم مُنشد .... فأجاب: الرقص بدعة لا يتعاطاه إلا ناقص عقل،اه‍ المعيار المعرب (11/29) ስለዚህ መውሊድ አክባሪዎች ጨፋሪዎች እብድ ናቸው የአዕምሮ ችግር ያለባቸው ናቸው። አቡ በክር አጡርጡሺ እንድህ አሉ ጭፈራ የወይፈን አምላኪዎች እና የኩፋሮች ዲን ነው ። 👈وَأَمَّا الرَّقْصُ وَالتَّوَاجُدُ فَأَوَّلُ مَنْ أَحْدَثَهُ أَصْحَابُ السَّامِرِيِّ، لَمَّا اتَّخَذَ لَهُمْ عِجْلًا جَسَدًا لَهُ خُوَارٌ قَامُوا يَرْقُصُونَ حَوَالَيْهِ وَيَتَوَاجَدُونَ، فَهُوَ دِينُ الْكُفَّارِ وَعُبَّادِ الْعِجْلِ، نقله القرطبي في تفسيره 👆👆👆 ስለዚህ ጭፈራ እስልምናን አይወክልም !!! 👇👇👇 https://www.tiktok.com/@edri3524?_r=1&_t=ZS-97psH9wyLen0,00%
  • 8 авг.قال الشيخ العلامة ابن عثيمين - رحمه الله - : المبتدع لا عصمة له فليس معصومًا من الشر بل الذي وقع فيه هو الشر قال الرسول صلى الله عليه وسلم كل بدعة ضلالة وكل ضلالة في النار فالمبتدع وإن ذكر الله وإن سبح وإن حمد وإن صلى على وجه ليس بمشروع فعمله مردود عليه قد يزين الشيطان للإنسان عبادة فيلين قلبه ويخشع ويبكي ولكن ذلك لا ينفعه إذا كان بدعة بل هو مردود عليه . ⭕️ ألم تر إلى النصارى يأتون الكنيسة ويبكون ويخشعون أشد من خشوع بعض المسلمين ومع ذلك لا ينفعهم هذا لأنهم على ضلالة . 🔺️ كذلك أهل البدع نجد مثلاً من أهل البدع ولاسيما #الصوفية نجد عندهم أذكار كثيرة يذكرون الله ويبكون ويخشعون وتلين قلوبهم لكن هذا كله لا ينفعهم لأنه على غير شرع الله 📓[ شرح رياض الصالحين - (٢٧/٦) ] https://www.tiktok.com/@edri3524?_r=1&_t=ZS-97psH9wyLen0,00%
  • 8 авг.ስለኢኽዋኖች አካሄድና የበሰበሰ ስለሆነው መንሀጃቸው የተሰጠ ተውጅሀት በኡስታዝ አወል አህመድ መነዮ https://t.me/Multeka_Selefiyin0,00%
  • 8 авг.без подписи0,00%
  • 8 авг.የለተሞ ጀመዓዎች "የሲም ካርድ" ደሩራ እና የሚሊዮኖች ሐራም! ዛሬ ደግሞ የለተሞ ጀመዓዎችን አስቂኝ "ሚዛን" እና ድርብ ማንነት የሚያሳይ አንድ ገራሚ ገጠመኝ ላካፍላችሁ። ታሪኩ እንዲህ ነው፡- አንዱ አክራሪ የለተሞ ጀመዓ ባለበት ወረዳ የመጅሊስ አባል ሆኖ ያገለግላል። በዚያውም በአንዲት የገጠር መስጂድ ውስጥ የኮሚቴ አባል ነው። ለራሱ መተዳደሪያ ደግሞ ስልክ ቤት አለው፤ ሲም ካርድም ይቸረችራል። ጉዱ የሚጀምረው እዚህ ጋር ነው፦ አንዳንድ በጎ አድራጊዎች (አህለል ኸይሮች) መጥተው "ይህችን ደሳሳ መስጂድ በዘመናዊ መልኩ እንገንባላችሁ፤ ነገር ግን ያስገነባው አካል መስጂዱ መገንባቱን የሚያሳይ የፎቶ ወይም የቪዲዮ መረጃ ይፈልጋል" አሏቸው። የእኛ "አክራሪ" ኮሚቴ ግን ምን ቢል ጥሩ ነው? "ኧረ ሱራ (ፎቶ) ሐራም ነው! በፍጹም አይቻልም!" ብሎ ሚሊዮኖች የሚፈጅባትን መስጂድ ግንባታ አገደ። 🤦‍♂️ የሚገርመው ግን ይህ "ሐራም ነው" ባይ ጎበዝ፣ ቀኑን ሙሉ በስልክ ቤቱ ወንድ ሴት ሳይል ፎቶ እያነሳ ሲም ካርድ ሲቸርችር ይውላል! "ምነው ሐራም አይደለም እንዴ?" ሲባል ደግሞ መልሱ ዝግጁ ናት፦ "ይህ እኮ ደሩራ (አስገዳጅ ሁኔታ) ነው!" ይላችኋል። ለመሆኑ የለተሞ ጀመዓዎች ሚዛን እንዲህ ነው እንዴ? - አንዲት ሲም ካርድ በ15 ብር ትርፍ ለመሸጥ ፎቶ መነሳቱ "ደሩራ" ይሆናል? - በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ወጥቶበት የሙስሊሙ ማህበረሰብ የሚገለገልበት መስጂድ ግንባታ ግን "ሐራም" ይሆናል? ለካስ "ደሩራ" ማለት ለራሳቸው ኪስ ሲሆን ብቻ ነው! ኪሳቸው ሲነካ ሐራሙ "ደሩራ" ይሆናል፤ የህዝብ ጥቅም ሲመጣ ግን ሐራሙ "ተቅዋ" ይለብሳል። https://t.me/Menhaje_Selef/0,00%
  • 7 авг.قال ﷺ: [ إن من أفضل أيامكم يوم الجمعة.. اللهم صل وسلم على نبينا محمد....0,00%