Охват к подписчикам
19,2%
ERR
Реакции к просмотрам
0,25%
60 на 41 постов
Пересылки к просмотрам
0,19%
46
Постов в день
0,4
всего 40
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 26 июл.🤭“በአፍሪካ የትምህርት ስርዓት እንግሊዝኛ ቋንቋን መማር ግዴታ ሲሆን ግብርናን መማር ግን ምርጫ ነው፡፡ ለዚያም ነው እንግሊዝኛ ተናጋሪ ረሀብተኛ የሆንነው!” — ሮበርት ሙጋቤ አየህ ቋንቋቸውን የሚያስተምሩህ ትእዛዛቸውን እንድትሰማ ነው። እንግሊዝኛ ቋንቋቸው ሆድህን አይሞላ፣ ረሃብህን አያስታግስ። ደግሞም እንግሊዝኛ ቋንቋ ብቻ አይደለም፤ የአውሮፓ ታሪክ፣ የምእራባውያን ፍልስፍና ወዘተ ብዙ ኮተቶችን ትማራለህ። አንድ ቁራሽ እንጀራ ለመብላት ጠቅሞህ አያውቅ። የአፍረካ ትምህርት የሚፈጥረው የተማረ ደንቆሮ ነው። ትምህርት ኑሮን ካላሻሻለ፣ አመለካከትን ካልሞረደ፣ ተጨባጭ ለውጥ ካላመጣ ምኑን ትምህርት ሆነ። ግቡ መመረቅ፣ ጋዋን መልበስ፣ በእንግሊዝኛ የበቀቀን ዲስኩር ማድረግ አይደለም። የማህበረሰቡን ኑሮ መቀየር ነው። ሙጋቤ ስማርት ፕሬዘደንት ነበር። ለአፍሪካ የሚጠቅመውን ያውቃል። ምእራባውያን እንዳሻቸው የሚነዱት በግ አልሆነላቸውም። ይሄኔ የዚምባብዌን ኢኮኖሚ አኮላሹት። መገበያያ ገንዘቡ ዋጋ አጣ። የኢኮኖሚ ቀውስ ተፈጠረ😁 https://t.me/httpentra2,13%
- 26 июл.BREAKING NEWS የ12ኛ ክፍል ውጤት ከመስከረም 5 በፊት እንደሚገለጽ ተረጋግጧል ። ፈተና በ ai የሰሩ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤታቸው 100% ይሰረዛል። ይሄ ሚታወቅበት የራሳችንን አሰራር ዘርግተናል ብለዋል:: የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ጸሀፊ። ይሄንን በመውጫ ፈተና የተተገበረ ሲሆን የበርካታ ተማሪዎች ውጤት ለመሰረዝ ምክንያት ነበርም ተብሏል:: https://t.me/httpentra1,34%
- 6 авг.የሪሚዲያል ፕሮግራም ተፈታኞች ቅሬታ በ2018 ዓ.ም አገር አቀፍ የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት ሳይገለፅ በመዘግየቱ ቅሬታቸውን እያቀረቡ ነው። "ፈተናውን ወስደን ከጨረስን ድፍን ሁለት ወራት ሊሞላን ነው" ያሉት ተማሪዎቹ፤ "ይህን ያህል ጊዜ ውጤት ሳይገለፅ መቆየቱ ተገቢ አይደለም" ሲሉ ቅሬታቸውን አቅርበዋል። "ውጤት ሳይገለፅ 57 ቀናት ማለፉ ተገቢ አይደለም፣ ለድባቴና ያልተገባ ጫና ተዳርገናል" ያሉት ተማሪዎቹ፤ "መንግሥት በአስቸኳይ ውጤታችንን ያሳውቀን" ሲሉ ተደጋጋሚ ቅሬታቸውን ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አድርሰዋል። ቲክቫህ የሪሚዲያል ፈተና ወጤት መቼ ይለቀቃል ሲል የሚመለከታቸውን የመንግሥት አካላት ለመጠየቅ ያደረገው ሙከራ አልተሳካም። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት እንዲሁም ትምህርት ሚኒስቴር ከሪሚዲያል ፈተና ውጤት ጋር የተያያዘ የሚያወጡትን መረጃ የምናደርሳችሁ ይሆናል። ከ53 ሺህ በላይ ተፈታኞች ከግንቦት 27/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የሪሚዲያል ፈተና መውሰዳቸውን ይታወቃል። https://t.me/httpentra1,34%
- 28 июл.ይህ ሁሉ የእናንተ ጥረት ነው በጣም አመሰግንሃለሁ 😍😍😍let's go 4k in this week💪💪💪💪💪1,10%
- 15 апр. 2025 г.без подписи0,74%
- 8 окт. 2025 г.без подписи0,71%
- 23 июн.ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም የተሰጠው የ2018 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት ይፋ ተደረገ። ተፈታኞች የመውጫ ፈተና ውጤታቸውን በ https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት መመልከት ይችላሉ። መጀመሪያ የተቀመጠውን ሊንክ ይጫኑ በመቀጠል 'Exit Examination' ላይ 'View Results' የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤት መመልከት ይቻላል። ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ/ም https://t.me/httpentra0,68%
- 29 июл.https://t.me/httpentra0,60%
- 16 дек. 2024 г.без подписи0,51%
- 21 маябез подписи0,50%
- 13 дек. 2024 г.без подписи0,41%
- 17 нояб.без подписи0,33%