tgindex
Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
40
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Образование (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 933
+6 Са 2 дн.
Сутки
+2
+0,07%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
568
40 постов
Вовлечённость
19,4%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всогО 40
УпОПинаниК
0
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
129
1/48двое суток
147
1/72трое суток
159

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 💸 EARN UP TO $10 A DAY! You don’t need experience or special skills. Just spend around 3 hours a day completing simple tasks inside EasyFarmerBux. 🚀 How can you earn? • Inst reg • G reg • Tik reg • And more 📱 Everything works directly in Telegram ⏱ Complete tasks in your free time 💰 Earn rewards for your activity 💳 Withdraw your earnings conveniently Your free time can bring you money. 👉 START EARNING NOW

  • 13 авг.40удалён 14 авг.

    💸 EARN UP TO $10 A DAY! You don’t need experience or special skills. Just spend around 3 hours a day completing simple tasks inside EasyFarmerBux. 🚀 How can you earn? • Inst reg • G reg • Tik reg • And more 📱 Everything works directly in Telegram ⏱ Complete tasks in your free time 💰 Earn rewards for your activity 💳 Withdraw your earnings conveniently Your free time can bring you money. 👉 START EARNING NOW

  • 13 авг.удалён 13 авг.

    видоО иНи гОНОсОвОо, йоС пОдписи

  • 12 авг.удалён 13 авг.

    💸 EARN UP TO $10 A DAY! You don’t need experience or special skills. Just spend around 3 hours a day completing simple tasks inside EasyFarmerBux. 🚀 How can you earn? • Inst reg • G reg • Tik reg • And more 📱 Everything works directly in Telegram ⏱ Complete tasks in your free time 💰 Earn rewards for your activity 💳 Withdraw your earnings conveniently Your free time can bring you money. 👉 START EARNING NOW

  • ስንተኛ ደረጃ ተማሪ ናቹ? @BizLadder

  • ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረጉ የ11 የሥራና ተግባር ትምህርት የሙያ አይነቶችን ዝርዝር አሳውቋል። የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና በክልል ትምህርት ቢሮዎች፣ ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁለተኛው ዙር ተግባራዊ የሚደረጉ 11 የሥራና ተግባር ትምህርት የሙያ ዓይነቶችን ለመተግበር እየተደረገ ያለውን ዝግጅት የተመለከተ መመሪያ አስተላልፏል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ የተመለከተው የትምህርት ሚኒስቴር መመሪያ በአዲሱ የትምህርትና ሥልጠና ፓሊሲ ላይ "የሙያና ቴክኖሎጅ ትምህርት ከቅድመ አንደኛ ደረጃ ጀምሮ ከእድሜያቸው ጋር የተመጣጠነ ሆኖ እንዲሰጥ ይደረጋል" በሚል አቅጣጫ መቀመጡን ያመለክታል። በዚህ መሰረት በየደረጃው የሥራና ተግባር ትምህርት ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ተቀናጅቶ እንዲሁም 7ኛ እና 8ኛ ክፍል ራሱን ችሎ ተማሪዎች በቀጣይ የሚፈልጉትን ሙያ እንዲመርጡ በሚያስችል መልኩ እየተሰጠ ይገኛል ብሏል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በ11ኛ እና 12ኛ ክፍል በተለያዩ የሙያ አይነቶች ከቀለም ትምህርታቸው ጎን ለጎን ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በ12 የሙያ አይነቶች እየተሰጠ እንደሚገኝም ሰርኩላሩ ያትታል። ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ደግሞ በሁለተኛው ዙር እንዲተገበሩ ለተለዩት 11 የሙያ አይነቶች ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል መርሐ ትምህርቶች እንዲሁም ለ11ኛ ክፍል የተማሪ ሞጁሎችና የመምህር መምሪያዎች ዝግጅት ማጠናቀቁን ገልጿል። በመሆኑም እነዚህን ተጨማሪ የሙያ አይነቶች ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በ11ኛ ክፍል ለማስጀመር :- • የክልሉ/የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ዝርዝር እቅድ በማዘጋጀት እና እቅዱን ለማከናወን በጀት በመያዝ የሙያ አይነቶችን በትምህርት ቤት እና በተማሪዎች ደረጃ በማስመረጥ፣ • የየሙያ አይነቱ መምህራንን በመቅጠር፣ • የመማሪያ ማስተማሪያ ግብዓት በሂደት በማሟላት፣ • መምህራንን እና የትምህርት አመራሮችን በማሰልጠን እና የህዝብ ንቅናቄ ስራዎችን በማከናወን ትምህርቱን ለማስጀመር ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስቧል። ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረጉ የ11 የሙያ አይነቶችን ዝርዝር አሳውቋል። የሙያ አይነቶቹ ፦ - ብረታ ብረት ሼል ቴክኖሎጂ፣ - አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ፣ - አልባሳት ቴክኖሎጂ፣ - ህንፃ ኤሌክትሪክ መሾመር ዝርጋት፣ - ቧንቧ ስራ፣ - ሶፍትዌር ማበልጸግ፣ - ሰብል አመራረት፣ - ጤና ክብካቤ አገልግሎት፣ - ሆቴል አገልግሎት፣ - ፀጉር ሥራና ውበት አገልግሎት እንዲሁም ምግብ ዝግጅት ናቸው። ነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ/ም https://t.me/httpentra

  • How old are you?

  • የሪሚዲያል ፕሮግራም ተፈታኞች ቅሬታ በ2018 ዓ.ም አገር አቀፍ የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት ሳይገለፅ በመዘግየቱ ቅሬታቸውን እያቀረቡ ነው። "ፈተናውን ወስደን ከጨረስን ድፍን ሁለት ወራት ሊሞላን ነው" ያሉት ተማሪዎቹ፤ "ይህን ያህል ጊዜ ውጤት ሳይገለፅ መቆየቱ ተገቢ አይደለም" ሲሉ ቅሬታቸውን አቅርበዋል። "ውጤት ሳይገለፅ 57 ቀናት ማለፉ ተገቢ አይደለም፣ ለድባቴና ያልተገባ ጫና ተዳርገናል" ያሉት ተማሪዎቹ፤ "መንግሥት በአስቸኳይ ውጤታችንን ያሳውቀን" ሲሉ ተደጋጋሚ ቅሬታቸውን ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አድርሰዋል። ቲክቫህ የሪሚዲያል ፈተና ወጤት መቼ ይለቀቃል ሲል የሚመለከታቸውን የመንግሥት አካላት ለመጠየቅ ያደረገው ሙከራ አልተሳካም። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት እንዲሁም ትምህርት ሚኒስቴር ከሪሚዲያል ፈተና ውጤት ጋር የተያያዘ የሚያወጡትን መረጃ የምናደርሳችሁ ይሆናል። ከ53 ሺህ በላይ ተፈታኞች ከግንቦት 27/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የሪሚዲያል ፈተና መውሰዳቸውን ይታወቃል።   https://t.me/httpentra

  • የ ስንተኛ ክፍል ተማሪ ናችሁ?

  • Natural or Social ናቹ?

  • 💫Hot Educational Channel💫

  • ተማርዎች አሁን ምን ያስፈልጋቹሃል?

  • https://t.me/httpentra

  • ይህ ሁሉ የእናንተ ጥረት ነው በጣም አመሰግንሃለሁ 😍😍😍let's go 4k in this week💪💪💪💪💪

  • видоО иНи гОНОсОвОо, йоС пОдписи

  • BREAKING NEWS የ12ኛ ክፍል ውጤት ከመስከረም  5 በፊት እንደሚገለጽ  ተረጋግጧል ። ፈተና በ ai የሰሩ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች  ውጤታቸው 100% ይሰረዛል። ይሄ ሚታወቅበት የራሳችንን አሰራር  ዘርግተናል ብለዋል:: የትምህርት  ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ጸሀፊ። ይሄንን በመውጫ ፈተና የተተገበረ ሲሆን የበርካታ ተማሪዎች ውጤት ለመሰረዝ ምክንያት ነበርም ተብሏል:: https://t.me/httpentra

  • 🤭“በአፍሪካ የትምህርት ስርዓት እንግሊዝኛ ቋንቋን መማር ግዴታ ሲሆን ግብርናን መማር ግን ምርጫ ነው፡፡ ለዚያም ነው እንግሊዝኛ ተናጋሪ ረሀብተኛ የሆንነው!” — ሮበርት ሙጋቤ አየህ ቋንቋቸውን የሚያስተምሩህ ትእዛዛቸውን እንድትሰማ ነው። እንግሊዝኛ ቋንቋቸው ሆድህን አይሞላ፣ ረሃብህን አያስታግስ። ደግሞም እንግሊዝኛ ቋንቋ ብቻ አይደለም፤ የአውሮፓ ታሪክ፣ የምእራባውያን ፍልስፍና ወዘተ ብዙ ኮተቶችን ትማራለህ። አንድ ቁራሽ እንጀራ ለመብላት ጠቅሞህ አያውቅ። የአፍረካ ትምህርት የሚፈጥረው የተማረ ደንቆሮ ነው። ትምህርት ኑሮን ካላሻሻለ፣ አመለካከትን ካልሞረደ፣ ተጨባጭ ለውጥ ካላመጣ ምኑን ትምህርት ሆነ። ግቡ መመረቅ፣ ጋዋን መልበስ፣ በእንግሊዝኛ የበቀቀን ዲስኩር ማድረግ አይደለም። የማህበረሰቡን ኑሮ መቀየር ነው። ሙጋቤ ስማርት ፕሬዘደንት ነበር። ለአፍሪካ የሚጠቅመውን ያውቃል። ምእራባውያን እንዳሻቸው የሚነዱት በግ አልሆነላቸውም። ይሄኔ የዚምባብዌን ኢኮኖሚ አኮላሹት። መገበያያ ገንዘቡ ዋጋ አጣ። የኢኮኖሚ ቀውስ ተፈጠረ😁 https://t.me/httpentra

  • 20 июл.удалён 13 авг.

    How many seconds are there in an hour?

  • 18 июл.3 174313

    የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ደረጃ — 2026 የሀገራችን ዩኒቨርሲቲዎች በሚሰጡት የአገልግሎት ጥራት በየአመቱ በ UniRank ደረጀ የ ሚቀመጥላቸው ሲሆን ከዚህ በታች እንደሚከተለው ተቀምጦላችኋል ። ይህ መረጃ ቀጣይ University ለምትመርጡ የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ያግዛችኋል 1. Addis Ababa University 2. University of Gondar 3. Jimma University 4. Bahir Dar University 5. Mekelle University 6. Hawassa University 7. Haramaya University 8. Adama Science and Technology University 9. Addis Ababa Science and Technology University 10. Arba Minch University 11. Dire Dawa University 12. Jigjiga University 13. Debre Birhan University 14. Wolaita Sodo University 15. Debark University 16. Dilla University 17. Unity University 18. Wollo University 19. Debre Markos University 20. Ethiopian Civil Service University 21. Kotebe Education University 22. Mattu University 23. Arsi University 24. Madda Walabu University 25. Ambo University 26. Wachamo University 27. Aksum University 28. Wolkite University 29. Adigrat University 30. Woldia University 31. Assosa University 32. Wollega University 33. Samara University 34. Mizan-Tepi University 35. Bule Hora University 36. Debre Tabor University 37. Werabe University 38. Bonga University 39. Injibara University 40. Kebri Dehar University 41. Oda Bultum University 42. Oromia State University 43. Gambella University 44. Raya University 45. Rift Valley University https://t.me/httpentra

  • 15 июл.удалён 13 авг.

    የቱ Subject ይከብዳል?