tgindex

አቡ እክራም እብኑ አህመድ ቻናል Abu Ikram قناة أبي إكرام ابن أحمد

описание

የቴሌግራም ቻናል 👇👇👇 https://t.me/ibnahemad

3 757
подписчиков
Охват к подписчикам
3,2%
ERR
Реакции к просмотрам
0,38%
16 на 33 постов
Пересылки к просмотрам
0,17%
7
Постов в день
1,6
всего 33

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 21 апр.без подписи3,19%
  • 12 авг.https://t.me/ibnahemad https://t.me/ibnahemad1,68%
  • 8 авг.без подписи0,96%
  • 9 авг.🌙 بسم الله الرحمن الرحيم 🕌 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌹 🔴🔥 የኸይር ዘመቻው ቀጥሏል! 🔥🔴 📢 ለኸይር ፈላጊዎች በሙሉ! ዛሬ — እሁድ፣ ነሐሴ 3 ቀን 2018 ዓ.ል. ለሀላባ ሰለፊያ መስጂድ ቦታ ግዥ የተጀመረው ታላቅ የኒያና የገቢ ማሰባሰቢያ ዘመቻ በኢሞ ግሩፓችን ላይ አሁንም በቀጥታ ቀጥሏል! 🔥 ⏳ ዘመቻው እየተካሄደ ነው! 🤲 የእርስዎም ተሳትፎ ይጠበቃል! ━━━━━━━━━━━━━━━ 🤲 ቀድሞ ኒያ ያደረጋችሁ! 💚 ኒያችሁን ወደ ገቢ በመቀየር በዚህ ታላቅ ኸይር ይሳተፉ። 🌱 እስካሁን ኒያ ያላደረጋችሁ! 🤲 ዛሬ ኒያ ያድርጉ! በአቅማችሁ የምትችሉትን በማበርከት፣ የአላህን ቤት ለማቋቋም በሚደረገው ጥረት የራሳችሁን አሻራ ያስቀምጡ። ━━━━━━━━━━━━━━━ 📲 የኸይር መልዕክቱን ያስፋፉ! እርስዎ ብቻ ሳይሆኑ፣ ቤተሰቦቻችሁን፣ ወዳጆቻችሁንና ሌሎች ኸይር ፈላጊዎችን ወደዚህ ዘመቻ ይጋብዙ። 📤 ይህንን መልዕክት ለሌሎች ያጋሩ! ምናልባት እርስዎ ያጋሩት አንድ መልዕክት… ➡️ አንድ ሰው ኒያ እንዲያደርግ፣ ➡️ አንድ ሰው ገቢ እንዲያደርግ፣ ➡️ እና እርስዎም በዚያ ኸይር ምንዳ እንዲካፈሉ ምክንያት ሊሆን ይችላል። 📖 قال الله تعالى: «﴿وَمَا تُقَدِّمُوا لِأَنْفُسِكُمْ مِنْ خَيْرٍ تَجِدُوهُ عِنْدَ اللَّهِ﴾» “ለራሳችሁ ከኸይር የምታስቀድሙትን ሁሉ በአላህ ዘንድ ታገኙታላችሁ።” ━━━━━━━━━━━━━━━ 🕌 የአላህ ቤት — የሁላችንም አማና! የአላህን ቤት ለማቋቋም የሚደረገው ጥረት ታላቅ የኸይር ዕድል ነው። 💚 አንድ ኒያ 💚 አንድ መዋጮ 💚 አንድ ማጋራት 💚 አንድ የኸይር ጥሪ ➡️ ሁሉም የአኺራ ኢንቨስትመንት ነው! 🌱 ━━━━━━━━━━━━━━━ 🔗 የዘመቻው ኢሞ ግሩፕ 👉 https://s.imoim.net/U8Km9R?from=copy_link 📢 አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 🤲 ኒያ ያድርጉ! 💰 ገቢ ያድርጉ! 📲 መልዕክቱን ያጋሩ! 🕌 በዚህ ታላቅ ኸይር ውስጥ የራስዎን አሻራ ያስቀምጡ! ━━━━━━━━━━━━━━━ 🤲 اللهم تقبل من المحسنين، وبارك لهم في أموالهم وأعمالهم، واجعل ما قدموه في ميزان حسناتهم، ووفقنا جميعًا لما تحب وترضى. አላህ ከለጋሾች ሁሉ ይቀበል፣ በሀብታቸውና በሥራቸው ላይ በረከትን ያድርግ፣ ያበረከቱትንም በመልካም ሥራቸው ሚዛን ውስጥ ያድርግ። አላህ ለሚወደውና ለሚደሰትበት ሁሉ ያግዘን። አሚን! 🤲 ━━━━━━━━━━━━━━━ 🕌 #ሀላባ_ሰለፊያ_መስጂድ 💚 #የኸይር_ዘመቻ 🤲 #የመስጂድ_ቦታ_ግዥ 📢 #ኒያ_እና_ገቢ 🔥 #ዘመቻው_ቀጥሏል0,63%
  • 11 авг.🎧🎧🎧🎧 የቴሌግራም ቻናል 👇👇👇 https://t.me/ibnahemad https://t.me/ibnahemad0,60%
  • 9 авг.✍"ራስህን ከማንም ጋር አታወዳድር፤ አላህ ፀሐይንና ጨረቃን ሳይወዳደሩ በየተራቸው እንዲያበሩ እንዳደረጋቸው ሁሉ፣ ላንተም በአላህ ፈቃድ የተጻፈልህ ውብ ጊዜ አለህ።" እንሻ አሏህ 👌🏽👌🏽👌🏽0,56%
  • 9 авг.🔖ከሰለፍ ዑለማዎች አንዱ እንዲሂ ይላል፦ 📍«የዱንያን አገር ተጠንቀቋት ከሀሩትና ማሩት የባሰች ድግምተኛ ናት ሀሩትና ማሩት በድግምታቸው ባልና ሚስትን ነበር የሚለያዩት ድንያ ግን በአላህና በባሪያው መካከል ነው የምትለያየው» 📚ተስሊየቱ አህሉል መሳኢብ ( 1/248) ~ 👌🏽👌🏽👌🏽 የተቀዳ የቴሌግራም ቻናል 👇👇👇 https://t.me/ibnahemad https://t.me/ibnahemad https://t.me/ibnahemad0,52%
  • 15 авг.без подписи0,00%
  • 14 авг.ምርጫው የእናንተ ነው የተመቻቹን ንኩት👇👇👇0,00%
  • 14 авг.🔑 ወቅታዊ የሆነ ምርጥ የጁምዓ ኹጥባ 🚫ርዕስ :- መውሊድ ቢድዓ ስለመሆኑ ና ለሚያነሷቸው ሹብኃወች መልሶች 🎙በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሀራ ሀፊዘሁሏህ ቦታ : ሀራ - መስጂድ አልፉርቃን 🗓 ቀን : 8/12/18 ወይም ረቢዓል አወል 1 ✅✅✅ በጣም የሚገርሙ ና ወገብ ሰባሪ የሆኑ ጥያቄወች ለመውሊድ አክባሪወች ተዳሰውበታል ። ለሁሉም በማድረስ ያለብንን የማድረስ ሀላፍትና በቻልነው እንወጣ ። የሸይኻችን ቻናልን ለማገኘት 👇 https://t.me/SheikMohmmedHyatHara https://t.me/SheikMohmmedHyatHara0,00%
  • 14 авг.አላህ ሆይ ! ጠቃሚ የሆነ እውቀት መልካም የሆነ ሲሳይ ተቀባይነት ያለውን ስራ እለምንሀለን !!0,00%
  • 14 авг.https://t.me/Halaba_Ahles_suna/36500,00%