tgindex

ኢቅራ'ኔት መድረሳ | 𝐈𝐪𝐫𝐚𝐍𝐞𝐭 𝐌𝐄𝐃𝐑𝐄𝐒𝐀

описание

በኢቅራኔት መድረሳ ሁሌም ቂርአት ፤ ሁሌም ምዝገባ አለ ! ለመመዝገብ @QuranAstemari ላይ ይፃፉልን ። በኦንላይን በአጭር ወራት የሚያልቁ የኪታብ ኮርሶችን ለመመማር @kitabAstemari ላይ ያናግሩን ።

4 181
подписчиков
Охват к подписчикам
21,2%
ERR
Реакции к просмотрам
0,78%
182 на 23 постов
Пересылки к просмотрам
0,15%
34
Постов в день
0,7
всего 23

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 2 авг.без подписи2,23%
  • 13 авг.﴿تَبارَكَ الَّذي جَعَلَ فِي السَّماءِ بُروجًا﴾ - همام زرقان ، برواية قالون የቁርአን ግብዣ በቃሉን ሪዋያ ... ✔️ t.me/iqraNet1,74%
  • 10 авг.صباح الخير 🤍 @iqraNet1,71%
  • 12 авг.​🔖..ቁርአን የወረደው እንድናነበው ብቻ ሳይሆን እንድናስተነትነውና በህይወታችን እንድንተገብረው ነው፤ ቁርአንን ማንበብ የልብ መድኃኒትና የህይወት መሪ ነው። ቁርአንን በምናነብበት ጊዜ አላህ በቀጥታ እኛን እያናገረን እንደሆነ ማሰብ አለብን። ትእዛዝ ሲመጣ እንታዘዝ፣ ክልክል ሲመጣ እንራቅ፣ የጀነትና የእሳት ዜና ሲነገር ደግሞ ተስፋና ፍርሃታችንን እናድስ። በየቀኑ ከቁርአን የተወሰነ ድርሻ (ዊርድ) ይኑርህ፤ ቁርአንን የተወ ሰው ህይወቱ በጨለማና በጭንቀት የተሞላ ይሆናል። በቂያማ ቀን ቁርአን ለአንባቢውና ለተጋሪው አማላጅ ሆኖ ይመጣል፤ 🔖አንብብ፣ ደረጃህንም ከፍ አድርግ🔖 ይባላል። ቁርአንን በቃሉ የሸመደደና በእሱ የሰራ ሰው ወላጆች በቂያማ ቀን ከፀሐይ ብርሃን በበለጠ የሚያበራ ዘውድ ይጫንላቸዋል። ስለዚህ ቁርአንን የህይወትህ የዘወተር አጋር አድርገው። ...🔖 ​ ኢብኑል ጀውዚ 📚 ሲፈቱ'ሰፍወህ 1:284 ​ 🌟 t.me/AbuMenal1,57%
  • 4 авг.без подписи1,42%
  • 3 авг.💙በየትኛውም የቁርአን ደረጃ ብትሆኑ እናንተን ለማገዝ ዝግጅታችንን አጠናቀናል ። @QuranAstemari ላይ አናግሩን1,23%
  • 6 авг.የቁርአን ግብዣ 📖ቁርአን ለመማር ለመመዝገብ🔽 @QuranAstemari t.me/iqraNet1,17%
  • 31 июл.📔 የኪታብ ደርስ ምዝገባ ! 🌟የኪታቡ ስም :- አዳኡ ወደዋእ 🫥የኪታቡ አዘጋጁ :- አል አማም ኢብኑል ቀይም 🕒የትምህርት ቀናት ከሰኞ-ሀሙስ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ ። 🎤ደርሱን የሚሰጠው :- ወንድም አቡ መናል ። 📝ለመመዝገብ/መስፈርቱን ለመጠየቅ 🔶@kitabAstemari . ደርሱ ስለተጀመረ ያለፋችሁን በኦዲዮ ማዳመጥ ትችላላችሁ1,05%
  • 29 июл.﴿ يَا قَوْمِ إِنَّمَا هَٰذِهِ الْحَيَاةُ الدُّنْيَا مَتَاعٌ ﴾ -سعيد الخطيب የቁርአን ግብዣ 📖ቁርአን ለመማር ለመመዝገብ🔽 @QuranAstemri t.me/iqraNet1,04%
  • 5 авг.﴿ قُلِ اللَّهُمَّ مَالِكَ الْمُلْكِ تُؤْتِي الْمُلْكَ﴾ - وديع اليمني 🫥 የቁርአን ግብዣ ከኢቅራኔት0,98%
  • 10 авг.🔘 ምዝገባ ከቃዒዳ ጀምሮ እስከ ሒፍዝ ...ቁርአንን ጥንቅቅ አድርገን እያስተማርን ነው ! ለመመዝገብ @QuranAstemari0,75%
  • 1 авг.✔️የቁርአን ግብዣ ከኢቅራኔት t.me/iqraNet0,74%