Islamic Tv /Africa/Zawya/Nesiha/Bst/Minber/Dawa/Jeilu/ Yebereka lijoch/ ኢስላማዊ ቲቪ/አፍሪካ/ዛውያ/ነሲሃ/ቢኤስቲ/ሚንበር/ ዳዕዋ/ጀይሉ/የበረካ ልጆች/
СтатистикаIslamic Tv
- Последний пост
- 20 июл. 2025 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ታላቁ ነቢይ (📿) የዱኒያ መጉደልን ይታገሱ ነበር! ከአቡ ሁረይራ (💚) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦ ﴿أن رسول الله 🤍 كان يربط على بطنه الحجر من الغرث﴾ “የአላህ መልዕክተኛ (🤍) በርሃብ ምክንያት በሆዳቸው ላይ ድንጋይ ያስሩ ነበር።” 📚 አልባኒ በሲልሲለቱ አሶሂሃ ውስጥ ሀሰን ብለውታል፡ 1615
«ከአላህ ፍራቻ ያለቀሰች ዓይን እሣት አይነካትም።» ነቢዩ ሙሐመድ (ﷺ) #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ምስጋና ለዚያ በሰማያትም ያለ ፤ በ ምድርም ያለ ሁሉ ፤ የርሱ ለኾነው ፤ ለ አላህ ይገባው ፤በ መጨረሻይቱም አለም ምስጋና ለርሱ ብቻ ነው፤ እርሱም ብልኃተኛው ውስጠ ዐዋቂው ነው። (ሱረቱ ሰብዕ 34፡1 )
لَا تَقْنَطُوا مِن رَّحْمَةِ اللَّهِ ۚ ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ (ሱረቱል ዙመር 39:53) #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
«ማገናዘብ የጀመርክ ጊዜ ራስህን ችለህ ትቆማለህ» #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
አላህ ሆይ! አንተ መሐሪ ነህ ማርታንም ትወዳለህና ማረን #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
መጅሊስ እና የዑለማዎች ሚና ዛሬ ቅዳሜ ምሽት 3:00 ላይ ይጠብቁን
ለሙእሚን ሁሉ ነገር በጎ ነው #ጥሩ_ሲገጥመው አላህን ያመስግናል። ጥሩም ይሆንለታል። #መጥፎ_ሲገጥመው ይታገሳል። ጥሩም ይሆንለታል (ነቢዩ ሰ.ዐ.ወ) #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ۚ وَقَالُوا سَمِعْنَا وَأَطَعْنَا ۖ غُفْرَانَكَ رَبَّنَا وَإِلَيْكَ الْمَصِيرُ «ሰማን፤ ታዘዝንም፡፡ ጌታችን ሆይ! ምሕረትህን (እንሻለን)፡፡ መመለሻም ወዳንተ ብቻ ነው» አሉም (ሱረቱል በቀራ 2:285) #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
وَلَا تَتَّبِعُوا خُطُوَاتِ الشَّيْطَانِ ۚ የሰይጣንንም እርምጃዎች አትከታተሉ፡፡ (ሱረቱል በቀራ 2:168) #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
❝ፀሐይ ከወጣችባቸው ቀናት ሁሉ በላጩ የጁሙዓ ቀን ነው።❞ (ከረሱል ሰ.ዐ.ወ. አንደበት) #ጁሙዓችን_ያማረ_ይሁን! 💙 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ۚ قُلْ حَسْبِيَ اللَّهُ ۖ በላቸው «አላህ በቂዬ ነው። (ሱረቱል ዙመር 39:38) #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡ (ሱረቱል ሒጅር 15:99) #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
💙 የአላህን እዝነት የምናገኝበት ጁሙዓ ይሁንልን! 🤲 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🎉🎊🎉🎉🎊🎉❤️❤️❤️
እንኳን ለ1443ኛው ዓ.ሂ ለዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሰን! በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የመተዛዘን የአብሮነት እንዲሆንልን ይመኛል! ዒድ ሙባረክ! 🥳 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال كل عام وأنتم بخير #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ኢድ ሙባረክ! እንኳን አደረሳችሁ! አላህ መልካም ስራችንን ይቀበለን። መልካም በዓል ይሁንላችሁ። ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
🔴 ሰበር ዜና! በሁሉም የሳውዲ አካባቢዎች ጨረቃ አልታየችም። በመሆኑም ነገ እሁድ የረመዳን ማሟያ 30ኛ ቀን ሲሆን ኢድ አልፎጥር ሰኞ እንደሆነ ተገልፅዋል።ከሳውዲ ከፍተኛ ፍርድቤት ይፋ መግለጫ በመጠበቅ ላይ ነው።
#ረመዳን_28 🌙 وَلَا تَحْسَبَنَّ الَّذِينَ قُتِلُوا فِي سَبِيلِ اللَّهِ أَمْوَاتًا ۚ بَلْ أَحْيَاءٌ عِندَ رَبِّهِمْ يُرْزَقُونَ እነዚያን በአላህ መንገድ የተገደሉትን ሙታን አድርገህ አትገምታቸው፡፡ በእርግጥ እነርሱ ጌታቸው ዘንድ ሕያዋን ናቸው፤ ይመገባሉ፡፡ (ሱረቱል ኢምራን 3:169) #መልካም_ጁሙዓ! #ፍትሕ_በግፍ_ነፍሶቻቸውን_ለተነጠቁ_ወንድሞቻችን #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
#ረመዳን_27🌙 "አማኞች በመካከላቸው ያለው መዋደድ፤ መራራትና መተዛዘን ምሳሌ ልክ እንደ አድን ሰውነት ነው። አንድ የሰውነት ክፍሉ ሲጎዳ ሌላኛው የሰውነት ክፍል በህመምና እንቅልፍ በማጣት ህመሙን እንደሚጋራው ሁሉ። (ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል) #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!