- Последний пост
- 28 июл.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 8 031
- 1/48двое суток
- 9 203
- 1/72трое суток
- 9 926
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
4ኛ ትውልድ ሱባዔ ጉባኤ ስልጠና መካፍል የምትፈልጉ በድሬዳዋ እና አቅራቢያ የምትገኙ በሙሉ ከዚህ በታች ባለው መስፈንጠሪያ(ሊንክ) ይመዝገቡ። https://forms.gle/nf1UEjzps8VbSMDY7
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የማደጎ ልጆች አስተዳደግ ሴሚናር ተካሄደ! ከኢጃት ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ በሆነው በጃን ቂርቆስ አዘጋጅነት የተሰናዳ በማደጎ/ጉዲፈቻ ልጆች አስተዳደግ ላይ ያተኮረ ሴሚናር ቅዳሜ ሐምሌ 4 ቀን 2018 ዓ.ም. በአፍሪክ ኅብረት ቅ/ሚካኤል ካቴድራል ሰ/ት/ ቤት በተሳካ ሁኔታ ተካሂዷል። 300 የሚሆኑ ታዳሚዎች በተሳተፉበት በዚህ መድረክ ላይ፣ የማደጎ ልጆች አስተዳደግ መንፈሳዊ፣ ስነ ልቡናዊና ማሕበራዊ ገፅታ ሁለንተናዊ እይታን በገነባ መልኩ ተዳሷል። በመርሐ ግብሩ ላይም "የማደጎ/ጉዲፈቻ ወላጅነት በመንፈሳዊ ዕይታ" በሚል ርዕስ ትምህርት የተሰጠ ሲሆን "የልብ ምጥ" በሚል ርዕስ የማደጎ/ጉዲፈቻ ወላጅነት ሥነ-ልቦናዊና ማኅበራዊ ገፅታን በተመለከተ ሙያዊ ገለፃ በሥነ-ልቦና ባለሙያ ተሰጥቷል። ከትምህርታዊ ገለፃዎቹ በተጨማሪም የማደጎ/ ጉዲፈቻ ልጆችን ወስደዉ እያሳደጉ ያሉ ወላጆች የማደጎ/ጉዲፈቻ ልጆች አስተዳደግን በተመለከተ የህይወት ተሞክሯቸውን አጋርተዋል። ይህ የልምድ ማካፈል መድረክ ታዳሚው ስለ ማደጎ ልጆች አስተዳደግ ተግባራዊ ግንዛቤን እንዲጨብጥና አዳዲስ እውቀቶችን እንዲቀስም ትልቅ በር የከፈተ ነበር። መድረኩ በርካታ ጉዳዮች የተዳሰሱበትና ስኬታማ የነበረ ሲሆን፣ ከተሳታፊዎችና ከተመልካቾች ለተነሱ በርካታ ጥያቄዎች ምላሽ ተሰጥቷል። በዚህ መድረክ ላይ የተገኙት ጥቂት የማይባሉ ታዳሚዎችም የማደጎ/ጉዲፈቻ ልጆችን ለመውሰድ ያላቸውን ከፍተኛ ፍላጎት የገለጹ ሲሆን፣ ይህንን በጎ ምኞታቸውን ወደ ተግባር ለመቀየርም በቀጣይነት ያለው የስልጠና አና የማማከር አገልግሎት የሚያገኙ ይሆናል።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በኢጃት ጃን አግናጥዮስ የሚዘጋጀው ጉባኤ አግናጥዮስ የአዳጊ ልጆች የክረምት ትምህርት ላይ ለመሳተፍ የተቀመጠውን ቅጽ በመሙላት መመዝገብ ትችላላችሁ። https://forms.gle/Lwf67YChbYwSjxDT7 ማሳሰቢያ፦ የ12ተኛ ክፍል የመውጫ ፈተና እና የ11ኛ ክፍልን የክረምት ትምህርት በማስመልከት፡ ተማሪዎችን ከመርሐግብሩ መሳተፍ ይችሉ ዘንድ 1ሳምንት ተራዝሟል። የተሳታፊዎች ዕድሜም ከ14-19 ዓመት ላሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል። ሐምሌ 6 ሊጀምር የነበረው የጉባኤ አግናጥዮስ የክረምት መርሐግብር በ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተና ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ ሲሆን ትምህርቱ የሚጀመርበትን ቀን በዚሁ ገጽ የምናሳውቅ ይሆናል።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በኢጃት ጃን አግናጥዮስ የሚዘጋጀው ጉባኤ አግናጥዮስ የአዳጊ ልጆች የክረምት ትምህርት ላይ ለመሳተፍ ከስር የተቀመጠውን ቅጽ በመሙላት መመዝገብ ትችላላችሁ። https://forms.gle/AdLs7RHSqPhVvfjD9