tgindex
ማህተቤን አልበጥስም የተዋህዶ ድምፅ ✝💒

ማህተቤን አልበጥስም የተዋህዶ ድምፅ ✝💒

Статистика

""አንድነታችንን አንተው"" ዕብ መልዕክት 10:25 ይህ ✞✝ማህተቤን አልበጥስም የተዋህዶ ድምፅ ቻናል ነው ይቀላቀሉን ❓የምንለቃቸው ነገሮች❓ ✞ወቅታዊ መረጃዎች ✞ ኦርቶዶክሳዊ ዜናዎች ፦የቅድስት ቤተክርስትያን ዶግማ እና ቀኖና የጠበቀ ቻነል ነው ®️ ማንኛውንም ጥቆማ አስተያየት @mahteben_twahdobot ያድርሱን

Последний пост
15:57
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
6
Всего постов
61
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
30 351
+148 за 3 дн.
Сутки
+95
+0,31%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 048
40 постов
Вовлечённость
3,5%
к подписчикам
Постов в день
0,9
всего 61
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
363
1/48двое суток
415
1/72трое суток
448

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.19из Quality Button Bot

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.58удалён 16:02

    💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

  • видео или голосовое, без подписи

  • ሠበር ዜና #በአሰቦት_ገዳም_አንድም_መነኮስ ጉዳት ደረሰባቸው። በአሰቦት ደብረ ወገግ ቅድስት ሥላሴና አቡነ ሳሙኤል አንድነት ገዳም ባልታወቁ ኃይሎች አንድ መነኩሴ አባት አንገታቸው ላይ በጬቤ ተወጉ ። የገዳሙ አገልጋይ በሆኑት አባ ተክለ ዮሐንስ ደረሰ በተባሉ አባት በእንጨት ለቀማ ላይ እያሉ ዛሬ ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 5:30 አካባቢ አደጋው እንደደረሰ ለሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት መረጃውን ገዳሙ ማድረሱን ሚዲያ ገልጿል። ታጣቂዎቹ አባ ተክለ ዮሐንስ ደረሰ የተባሉ አገልጋይ መንኩሴ አባት በአሰቃቂ ሁኔታ ጉሮሯቸውን ወግተው ለመግደል ሲሞክሩ ለማምለጥ የቻሉ ሲሆን ገዳሙም በሕይወትና በሞት መካከል ያሉትን አባት ወደ ህክምና የወሰዱ መሆናቸውን ገልጸው እየደረሰባቸው ያለውን ተደጋጋሚ ጥቃት ለሚመለከታቸው አካላት መረጃውን አድርሱልን በማለት ጥሪ አቅርበዋል። የሀገረ ስብከቱም ጽ/ቤት በአሰቦት ደብረ ወገግ ቅድስት ሥላሴና አቡነ ሳሙኤል አንድነት ገዳም ተደጋጋሚ ጥቃቶችና ችግር እንዲቀረፍና ገዳማውያኑም በተረጋጋ ሁኔታ እንዲኖሩና ለሀገር እንዲፀልዩ የመንግስት የፀጥታ አካላት መፍትሄ እንዲሰጥና ክትትል እንዲያደርግ ለሚመለከተው የዞኑ የፀጥታ አካላት የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ እንጦንስና የሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት ሪፖርት በማድረግ ክትትል እያደረጉ መሆኑን ይገልጻል። ዘገባው የምዕራብ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ነው።

  • 14 авг.17удалён 14 авг.

    ⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔

  • 14 авг.15удалён 14 авг.

    በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

  • 14 авг.21удалён 14 авг.

    የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው።  ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

  • 14 авг.14удалён 14 авг.

    ጥያቄ ቁጥር 1 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ምን ይባላል???🤔🤔🤔 ሀ. ቦአኔርጌስ ለ. ኤፍራታ ሐ. ረቢ መ. ጣቢታ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የ ካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ

  • 14 авг.9из Quality Button Botудалён 14 авг.

    💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

  • 14 авг.2из Quality Button Botудалён 14 авг.

    በማርያም አማላጅነት ያምናሉ 🥰

  • 14 авг.42удалён 14 авг.

    ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???

  • 14 авг.46удалён 14 авг.

    🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

  • ይህ ከታች ያለው link የደራሲው እና የፀሐፊው የናሆም መስፍን የራሱ የ YouTube ገፁ ነው እየገባችሁ ሰብስክራይ እያደረጋችሁ አግዙት አበረታቱት https://youtube.com/@nahommesfin12-21?si=_e5ljuq7OTCku2C2

  • እጅግ የምወደው እጅግ የማከብረው ብላቴና ነው  ነገር ግን እጅግ ሊቅ የሆነ የቅዱስ ላሊበላ ፈርጥ ለቤተ ክርስትያን ኩራት የቁርጥ ቀን ልጅ ለወደፊቷ ኢትዮጵያ ተስፋ የሆነው ለትውልዱ ደግሞ መምህር የሆነ በተግባር የኖረ አንደበቱ የሚጣፍጥ በሚሰጣቸው ትምህርት ፈትፍቶ የሚያጎርስ እጅግ ትህትና ያለው ቅን የሆነው ትሁቱ ደራሲ እና ፀሐፊ የሆነው ወንድሜ ኖሆም መስፍን በማንያዘዋል እሸቱ ፕሮድካስት ላይ ቀርቦ እውነተኛ መብል የሆነውን ፈትፍቶ አጣፍጦ አቅርቦልናል ገብታችሁ እዩት ተማሩበት እላለሁ። በዚህ ሊንክ video ይመልከቱ https://youtu.be/8BdBbRn8lMY?si=YYT6ZGrIPVbk0sJk

  • 7 авг.1 07222

    ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለዚህ የተባረከ የጾምና የጸሎት ወቅት በሰላም አደረሳችሁ። ይህ ጾም ነፍሳችንን የምናጸዳበት፣ ከፈጣሪያችን የምንቀርብበት፣ ፍቅርንና ምሕረትን የምንለምንበት የተባረከ ጊዜ ይሁንልን። እግዚአብሔር ጾማችንን ይቀበል፣ ጸሎታችንን ይስማ፣ ቤተሰቦቻችንን በሰላም ይጠብቅልን። እኔንም በጸሎታችሁ አስቡኝ። 🤲❤️ መልካም ጾም

  • እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የፍልሰታ ጾም በሰላምና በጤና አደረሳችሁ። ጾሙ የሀገራችንን ሰላም የሚያጸና፣ የህመምተኞችን ቁስል የሚፈውስና በረከትን የሚያበዛልን ያድርግልን። መልካም የጾም ጊዜ!

  • 6 авг.927154

    እንኳን አደረሳችሁ!

  • 3 авг.1 5664

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 авг.1 5664

    видео или голосовое, без подписи

ማህተቤን አልበጥስም የተዋህዶ ድምፅ ✝💒 — tgindex