tgindex
ጅማ/ዩ/ ዋና ግቢ - ግቢ ጉባኤ

ጅማ/ዩ/ ዋና ግቢ - ግቢ ጉባኤ

Статистика

"ይህ ቻናል የጅ/ዩ/ዋ/ግ/ግቢ-ጉባኤ ሲሆን በጅማ ዪኒቨርስቲ ዋና ግቢ ለሚማሩ ኦርቶዶክሣውያን ተማሪዎች በግቢ ጉባኤው የሚተላለፉትን መልዕክት፣ት/ቶች፣ስነ ጽሁፎች እና ሌሎችም ለማድረስ የተከፈተ ቻናል ነው።" ለማንኛውም አስተያየት 👉 @AsegidT 👉 @SuraMoD 👉 @ambelsew

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
29
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 902
−3 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 049
29 постов
Вовлечённость
36,1%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 29
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
215
1/48двое суток
246
1/72трое суток
265

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.2604из JuWanaGibiGG

    ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ " እግዚአብሔርን አመስግኑ መዝሙር መልካም ነውና ለአምላካችን ምስጋና ማቅርብ ያማረ ነውና።" መዝ ፻፵፮፥፩   ውድ የግቢ ጉባኤ ቤተሰቦቻችን እንደምን ሰነበታችኹ? እነሆ የ2018  ዓ.ም የክረምት የመዝሙር እና ስነ ጥበባት አገልግሎት እንደቀጠለ ነው። እናት ግቢ ጉባኤያችን ተሰናድታ የናንተን መምጣት እየጠበቀች ነው። ኑ አብርን እግዚአብሔርን በሕብረት እናመስግን 🥰 ✨ዘወትር ሀሙስ እና አርብ ከ12:00 - 1:00 ሰዓት ✨በሐ/ ኖ/ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቁ 3 አዳራሽ ''መጠራታችሁን አክብሩ....😊" ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬    ጅማ ዩንበርስቲ ዋና ግቢ ጉባኤ TikTok| YouTube|Telegram

  • ✨✨✨  ⛪️⛪️⛪️   ✨✨✨ ተወዳጆች ሁልጊዜ በጉጉት የምንጠብቀው  በፍቅር የምንጾመው የፍልሰታ ጾም እንደጀመረ ይታወቃል ❗️ ✨ ታድያ በዪኒቨርስቲ ግቢ ውስጥ የምትገኙ እናንተ ይህንን ጾም እንዴት እያሳለፋችሁ ነው ? 📌 ጾም፣ ጸሎት፣ ስግደት 📌 ሰዓታት ፣ ኪዳን፣ ቅዳሴ 📌 ለነድያን የሚሰጥ የቁርስ እና ምሳ ዳቦ ማውጣት 📌 የማሜ ቤት አገልግሎት 🌟 ሁሉም ከእግዚአብሔር ጋር ይቻላል፤ ከሰኞ-አርብ ጧት 1:00-2:10 እና ምሳ ሰዓት 6:00- 7:10 ቆሎ በር  እንጠብቃቸዋለን ፤ በረከቱ እንዳያመልጥዎ ይፍጠኑ🏃‍➡️🏃‍➡️🏃‍➡️ 🌟  ምሳ ሰዓት ዳቦ አውጥተን ከቅዳሴ መልስ ማሜ ቤት ጎራ ብለን የፍቅር ማእዳችንን እንመገባለን። ✨ ላልሰሙ እህት ወንድሞቻችን እናሰማ🙏 ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬    ጅማ  ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ጉባኤ TikTok| YouTube|Telegram

  • ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ " እግዚአብሔርን አመስግኑ መዝሙር መልካም ነውና ለአምላካችን ምስጋና ማቅርብ ያማረ ነውና።" መዝ ፻፵፮፥፩   ውድ የግቢ ጉባኤ ቤተሰቦቻችን እንደምን ሰነበታችኹ? እነሆ የ2018  ዓ.ም የክረምት የመዝሙር እና ስነ ጥበባት አገልግሎት እንደቀጠለ ነው። እናት ግቢ ጉባኤያችን ተሰናድታ የናንተን መምጣት እየጠበቀች ነው። ኑ አብርን እግዚአብሔርን በሕብረት እናመስግን 🥰 ✨ዘወትር ሀሙስ እና አርብ ከ12:00 - 1:00 ሰዓት ✨በሐ/ ኖ/ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቁ 3 አዳራሽ ''መጠራታችሁን አክብሩ....😊" ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬    ጅማ ዩንበርስቲ ዋና ግቢ ጉባኤ TikTok| YouTube|Telegram

  • 📌የቁርሳችንን ዳቦ 🍞 ለነዳያን በማውጣት ፆሙን ከምፅዋት ጋር አብረን እናሳልፍ 📌በተጨማሪም የማሜ ቤት አገልግሎታችን ነገ ትጀምራለች ይህንንም በማስመልከት ሁላችንም የቁርሳችንን ዳቦ 🍞 ከ ነገ ጧት ጀምሮ በቆሎ በር በኩል እያወጣን ይሁን።

  • #የዓርብ_ጸሎት "ነፍስ የሌለው ሥጋ የሞተ እንደሆነ እንዲሁ ፀሎትን የማደታደርግ ነፍስ ሕይወት የላትም፡፡" ‎      / ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ/ እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሰን! እንደተለመደው ነገ የአርብ ፀሎት አለን:: 12:15 ታች ቤት(ጽርሐ ጽዮን ) ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬    ጅማ ዩንበርስቲ ዋና ግቢ ጉባኤ TikTok| YouTube|Telegram

  • 30 июл.69883из JuWanaGibiGG

    #የዓርብ_ጸሎት "ነፍስ የሌለው ሥጋ የሞተ እንደሆነ እንዲሁ ፀሎትን የማደታደርግ ነፍስ ሕይወት የላትም፡፡" ‎      / ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ/ 12:15 ታች ቤት(ጽርሐ ጽዮን ) ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬    ጅማ ዩኒቨርስቲ ዋና ግቢ ግቢ-ጉባኤ TikTok| YouTube|Telegram

  • 25 июл.1 10591

    💐💐💐💐💐🌷🌹🌷💐💐💐💐 ሰላም ✋ተወዳጆች እንደምን ሰነበታችሁ እንኳን ለዓመታዊ የቅዱስ ገብርኤል በዓል መሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እነሆ እርስዎም ከሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል በረከት ይሳተፉ ዘንድ በአክብሮት ተጠርተዋል፣ ታዲያ ሲመጡ ግን ያልሰሙ ወንድሞችንና እህቶችን በመንገር ይዘው መምጣትዎን አይዘንጉ። ቀን: 19/11/2018ዓ.ም ሰዓት: 11:30 ቦታ: ታች ቤት ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■      የጅ/ዩ/ዋ/ግ/ግ/ጉባኤ ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■ TikTok| YouTube|Telegraml Instagram ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■

  • 23 июл.1 845611

    #የዓርብ_ጸሎት "ነፍስ የሌለው ሥጋ የሞተ እንደሆነ እንዲሁ ፀሎትን የማደታደርግ ነፍስ ሕይወት የላትም፡፡" ‎      / ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ/ 12:15 ታች ቤት(ጽርሐ ጽዮን ) ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬    ጅማ ዩኒቨርስቲ ዋና ግቢ ግቢ-ጉባኤ TikTok| YouTube|Telegram

  • 17 июл.1 2221

    የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁ ? እንደ አምላካችን በጎ ፈቃድ የበጋው ወቅት ተጠናቆ ክረምቱ ላይ ደርሰናል።እናም የግቢ ጉባኤያችን አገልግሎት እንደቀጠለ ልንነግራችሁ እንወዳለን ስለዚህ ግቢ ዉስጥ ያለን አባላት (የጤና ተመሪዎች) በሙሉ እየተገኘን ከአገልግሎቱ እንሳተፍ ። ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬    ጅማ  ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ግቢ ጉባኤ TikTok| YouTube|Telegram|Instagram

  • 14 июл.1 27011

    ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■ ወጽአ እምድረ ካራን ወቦአ ብሔረ ከነዓን ተአምነ አብርሃም አብርሃም በእግዚአብሔር። የካራንን ምድር ትቶ ወደ ከነዓን ነገድ ሄደ። አብርሃም በእግዚአብሔር ታመነ። /ቅዱስ ያሬድ/ ✨️እንኳን ለአጋዕዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ! ◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈ Abrahaam biyya Kaaraan irraa ba'ee gara biyya Kana'aan deeme. Waaqayyottis ni amane. /Qul. Yaareed/ ✨️Baga Ayyaana Waggaa Qulqulleetti Sillaaseetiin Nagaan Geessan! ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■      የጅ/ዩ/ዋ/ግ/ግ/ጉባኤ   Yaa'i Mooraa /M/G/Y/Jimmaa ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■ TikTok| YouTube|Telegraml Instagram ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■

  • 12 июл.1 061133

    ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■ መልካሙን ገድል ተጋድዬአለሁ፥ ሩጫውን ጨርሼአለሁ፥ ሃይማኖትን ጠብቄአለሁ፤ (2ኛ ጢሞቴዎስ4፥7) ሐምሌ ፭ : ብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ እንኳን ለብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን፤ አደረሳችሁ!!! ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■     የጅ/ዩ/ዋ/ግ/ግ/ጉባኤ ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■ TikTok| YouTube|Telegram ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■

  • 28 июн.1 4773

    ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሠላም ለእናንተ ይሁን 🎓እንኳን በብዙ ለናፈቃችዋት እና ለጠበቃችኋት ቀን በሠላም አደረሳችሁ እያልን ወደ ቤት በምንሄድበት ጊዜ፦ 💐ያለንን ንብረቶች ለነዳያን በማካፈል ከእግዚአብሔር በረከትን እናግኝ እንዲሁም 💐ያሉንን መንፈሳዊ መጻሕፍት ለግቢ-ጉባኤያችን ቤተ-መጻሕፍት በመለገስ አገልግሎቱን እንደግፍ📚📚 ⭕️ማንኛውንም ንብረት ለመስጠት ከታች በሚገኙት ስልኮች ይደውሉልን። #ሴቶች ዶርም- 0972012478(Emebet) #ወንዶች ዶርም- 0925431745( Kibru) ሞያና በጎ አድራጎት ክፍል ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■      የጅ/ዩ/ዋ/ግ/ግ/ጉባኤ ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■ TikTok| YouTube|Telegraml Instagram ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■

  • 28 июн.2 11867

    🎓✨️🎓✨️🎓✨️🎓✨️🎓✨️🎓✨️🎓✨️🎓 #ልዩ_የተመራቂ_ተማሪዎች #መርሃግብር 💐በጅማ ማዕከል ማኅበረ ቅዱሳን ደማቅ የሽኝት እንዲሁም የአደራ መርሃግብር እና ሌሎችም 💐ተመራቂዎች ሁላችሁም የምረቃ ጋዎናችሁን ለብሳችሁ እንድትገኙ ይሁን። 💐አስመራቂዎችም የምንወዳቸውን እህት ወንድሞቻችንን  በታላቅ ክብር እንድንሸኝ ግቢ ጉባኤ ጥሪዋ ነው። 🗓እሁድ ሰኔ 21-2018 ዓ.ም ⏰️ከሰዓት 9:30 ጀምሮ 📍በሐ/ኖ ቅድስት ኪዳነምህረት ቤ/ክ ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■      የጅ/ዩ/ዋ/ግ/ግ/ጉባኤ ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■ TikTok| YouTube|Telegraml Instagram ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■

  • 27 июн.1 2363

    видео или голосовое, без подписи

  • 26 июн.1 504184

    🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 የ፳፻፲፰ ተመራቂዎች 🎓ውድ ተመራቂ ተማሪዎቻችን እግዚአብሔር ወዶና ፈቅዶ ጸሎታችሁን እና ልመናችሁን ተቀብሎ ለተናፋቂዋ ዕለት በቅታችኋልና እንኳን አደረሳችሁ። 🎓በምልጃዋ የረዳቻችሁ እንባችሁን ያበሰችላችሁ ቅድስት ኪዳነምህረት ስሟ ከፍ ከፍ ይበል። ✨️🎓✨️🎓✨️🎓✨️🎓✨️🎓✨️🎓✨️🎓✨️ ማሳሰቢያ ❗️❗️❗️ ነገ ከግቢው የአዳራሽ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት በኋላ መሃል በር ተሰባስበን ተመራቂ ተማሪዎቻችንን በዝማሬ አጅበን ወደ ሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን የምንሄድ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። መሰባሰቢያ ሰዓት፦5:30 ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■      የጅ/ዩ/ዋ/ግ/ግ/ጉባኤ ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■ TikTok| YouTube|Telegraml Instagram ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■

  • 25 июн.1 09132

    ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■ #የዓርብ_ጸሎት "ነፍስ የሌለው ሥጋ የሞተ እንደሆነ እንዲሁ ፀሎትን የማደታደርግ ነፍስ ሕይወት የላትም፡፡" ‎      / ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ/ 12:15 ታች ቤት (ጽርሐ ጽዮን) ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■      የጅ/ዩ/ዋ/ግ/ግ/ጉባኤ ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■ TikTok| YouTube|Telegraml Instagram ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■

  • 25 июн.1 0801

    ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■ #Kadhannaa_Jimaataa "Qaamni lubbuu malee du’a akkuma ta’e, akkasumas lubbuun kadhannaa hin godhin jireenya hin qabdu.” / Qulqulluu Yohaannis Afawarq / 12:15 Tsirhaa Tsiyoon ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■ Yaa'i Mooraa /M/G/Y/Jimmaa ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■ TikTok| YouTube|Telegraml Instagram ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■

  • 21 июн.1 885312

    ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ታላቅ የምስጋና እና የዝማሬ ምሽት ለተመራቂ ተማሪዎች 🗓 ሰኞ ሰኔ 15/2018 ⏰️ 11:30 📍 ደ/ሣህል ቅ/ሚካኤል ካቴድራል ማሳሰቢያ‼️ 🎓በር ስለተፈቀደ ስጋት አይግባችሁ 🎓እራታችንን ተመግበን እንድንገኝ ይሁን።   🎓የጧፍ መግዣ ብር እንዳይረሳ። 🎓 በተቻለ መጠን ነጭ ልብስን ለብሰን ለመገኘት እንሞክር:: ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■               የጅ/ዩ/ዋ/ግ/ግ/ጉባኤ ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■ TikTok| YouTube|Telegraml Instagram ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■