tgindex
ይሰግዱ ሎቱ YSEGDU LOTU

ይሰግዱ ሎቱ YSEGDU LOTU

Статистика

subscribe orthodox only

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
29 856
−30 за 2 дн.
Сутки
−23
−0,08%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
6 094
22 постов
Вовлечённость
20,4%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
15
1/48двое суток
17
1/72трое суток
18

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 15 авг.17из 💠 ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ 💠

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.3из Orthodox Tewahedoудалён 15 авг.

    💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel

  • 14 авг.12удалён 15 авг.

    ⛪️📚🙏 1, እመጓ 2, ዝጎራ 3, መርበብት 4, ዴርቶጋዳ 5, ዮራቶራድ 6, ዣንቶዣራ 7,መጽሐፈ ሄኖክ 8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ 9, ፍኖተ አእምሮ 9, አዳም እና ጥበቡ 10, ዝክረ መስቀል 11, ሰይፈ ሥላሴ 12, ፍትሐ ነገስት 13, መጽሐፈ መነኮሳት 14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና 16, ህግጋተ ወንጌል 17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን 18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል 19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ 20, ግድለ ተክለሃይማኖት 21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ 22, የወጣቶች ህይወት 23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት 24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት 25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ 📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖      ✝                      ይቀላቀሉን                    ✝

  • 13 авг.36удалён 14 авг.

    📌 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ? 📌 ሊቀ መዝሙራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 📌 ሊቀ መዝሙራን ይልማ ኃይሉ 📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ 📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ 📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ 📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 📌 ዘማሪ ምርትነሽ ጥላሁን 📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው እና የሌሎችንም ........... የዘማሪዎችው መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር Join የሚለውን ንኩት 🔻🔻🔻                    👇👇👇 https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk

  • 13 авг.38удалён 14 авг.

    🎉ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ! የንኤስ_አንበሳ የተባለው ማን ነው ?

  • 10 сент. 2025 г.10,5 тыс231

    🌼 2018 🌼 ውድ የመዝሙር ግጥሞች ተከታታዮች እንኳን ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ በሰላም አደረሳችሁ ! የመዝሙር ግጥሞች ቻናል ለመላው ሕዝበ ክርስቲያን መልካም አዲስ ዓመትን ይመኛል። መልካም በዓል 🌼🌼🌼   ₂₀₁₈ ₂₀₁₈ 🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌼           🌼  2018 🌼 ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 🌼 @Yemezmurgtm 🌼 ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 15 апр. 2025 г.12 тыс125из janyared_2

    ምክረ አይሁድ ረቡዕ ዕለት የአይሁድ ሊቃነ ካህናትና ጸሐፍት ጌታን እንዴት መያዝ እንዳለባቸው የመከሩበትና ውሳኔ ያሳለፉበት ቀን በመሆኑ ምክረ አይሁድ ይባላል። ሉቃ ፳፪፥፩-፮ የመልካም መዓዛ ቀን ጌታችን በዚህ ዕለት በለምጻሙ በስምዖን ቤት ተቀምጦ ሳለ ማርያም እንተ ዕፍረት/ባለሽቶዋ ማርያም/ ዋጋው እጅግ ውድ የሆነ የአልባጥሮስ ሽቱ አምጥታ በራሱ ላይ በማርከፍከፍ ስለቀባቸው ማቴ ፳፮፥፮-፯ የመዓዛ ቀን ይባላል። የዕንባ ቀን ባለሽቱዋ ሴት (ማርያም እንተ ዕፍረት) ኃጢአቷን ይቅር እንዲላት እየለመነች በእግሩ ስር ተደፍታ በእንባዋ እግሩን አጥባለችና ማር ፲፬፥፱ የዕንባ ቀን ይባላል።

  • ሕማማተ ረቡዕ ✝️ በዚህ ቀን ፀሐፍት ፈሪሳውያን ጌታችንን ለመያዝ ፣ ይዘውም ለመስቀል የመከሩበት ቀን ነው ✝️ በዚህ ቀን ሦስት ታላላቅ ነገሮች እንደተከናወኑ መጽሐፍ ቅዱሳችን ይነግረናል ፩. ምክረ አይሁድ ➻ በዚህች ዕለት አይሁድ ጸሐፍት ፈሪሳውያን ኢየሱስን ለመያዝ የመከሩበት፣ ምክራቸውንም ያጸኑበትና ሰቅለው ይገድሉት ዘንድ የወሰኑበት ነው " በዚያን ጊዜ የካህናት አለቆች የሕዝብም ሽማግሎች ቀያፋ በሚባለው በሊቀ ካህናቱ ግቢ ተሰበሰቡ፥ ኢየሱስንም በተንኰል ሊያስይዙት ሊገድሉትም ተማከሩ።" ማቴ.፳፮፥፫-፬ /26፥3-4/ ➻ ጊዜው የፋሲካ በዓልን የሚያከብሩበት ወቅት በመሆኑና ብዙ ሕዝብ በትምህርቱ የተማረኩ በመሆናቸው እንዴት እንደሚይዙት ተጨነቁ ➻ ከደቀ መዛሙርቱ መካከልም በገንዘብ ፍቅር የወደቀው የአስቆሮቱ ይሁዳ ኢየሱስን ስሞ ሊሰጣቸው ለዚያም ሠላሳ ብር ሊከፍሉት ተስማሙ ➻ ይሁዳም የነበረባቸውን ጭንቀት አስወገደላቸው ጌታውን በገንዘብ ለወጠ ፪. የመልካም መዓዛ ቀን ➻ ጌታችን በስምዖን ዘለምጽ ቤት ተቀምጦ ሳለ ዘመንዋን በሙሉ በዝሙት ትኖር የነበረችው ማርያም እንተ እፍረት "ኃጢአትን ይቅር የሚል አምላክ መጣ" ስትል ውድ ሽቱ ገዝታ በራሱ ላይ በማርከፍከፍ ቀባችው " ማርያምም ዋጋው እጅግ የከበረ የጥሩ ናርዶስ ሽቱ ንጥር ወስዳ የኢየሱስን እግር ቀባች፤ በጠጕርዋም እግሩን አበሰች፤ ቤቱም ከናርዶስ ሽቱ ሞላ።" ዮሐ.፲፪፥፫ /12፥3/ ➻ በዚህም ዕለቱ "የመልካም መዓዛ ቀን" ተባለ ➻ ማርያም እንተ እፍረትም በዚህ በጎ ተግባርዋ መልካም መዓዛ ያላት ሆና ወደ ቤትዋ ተመልሳለች ፫. የዕንባ ቀን ➻ በዚያው ቀን ማርያም እንተ እፍረት በጌታችን እግር ላይ ተደፍታ መለሠ ኃጢአቷን ይቅር እንዲላት እያነባች ጠየቀች ➻ በዕንባዋ እግሩን እያጠበች በፀጉሯም እግሩን እያበሰች ሥለ ኃጢአቷ ሥርየት ተማፅናዋለችና ቀኑ "የዕንባ ቀን" ተባለ ዛሬም በማወቅም ይሁን ሳናው የሰራነውን ኃጢአት ይቅር የሚል አምላክ አለንና በንስሐ እየታጠብን ይቅርታን እንጠይቅ።

  • 🌷​​​​​​እንኳን ለዐቢይ ጾም ሠባተኛ ሳምንት ኒቆዲሞስ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም አደረሰን። መልካም ዕለት ሰንበት (ኒቆዲሞስ) ና የጾም ጊዜ። ለሁላችንም ይሁንልን። ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ @yemezmur_gtmoch ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

  • 8 мар. 2025 г.10,3 тыс4

    🌹​እንኳን ለዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት ምኩራብ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም አደረሰን። መልካም ዕለት ሰንበት (ምኩራብ)ና የጾም ጊዜ። ለሁላችንም ይሁንልን። ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈     @maedot_ze_orthodox    ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

  • 💗 ጥር ሃያ ስምንት በዚህች ቀን ጌታችን ተአምራትን በማድረግ ሰባት እንጀራና ጥቂት ዓሣ ቆራርሶ አበርክቶ ብዙ ሰዎችን ያጠገበበት መታሰቢያ በዓል ነው። ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምልኮና ምስጋና ይሁን! 🌸 እንኳን አደረሰን! 🌸 =======💗========

  • ✞ መድኃኔዓለም ✞ ============= መድኃኔዓለም አንተን ማን ይመስላል የከበደን በስምህ ይቀላል የማትችለው የለም የሚሳንህ ነገር ቀላያት አይጸኑም አንተ ስትናገረ አልቅሼ ነገርኩህ በሀዘን ደክሜ አብዝቼ ጠራሁህ ከመቅደስህ ቆሜ አዘነበልክልኝ ቃሌን መች አለፍከው አይዞሽ ልጄ ብለህ እንባዬን አበስከው አዝ===== ከፊት እየቀደምክ መንገድ የምትመራ ብርሀን የሆንክልን በመስቀልህ ስራ እውነተኛ መድህን የሕይወት እንጀራ የሁሉ አስገኚ ግሩም የእጅህ ስራ አዝ===== ያላለፍኩት የለም አንተን ተጠግቼ መጽናቴ በአንተ ነው ስምህን ጠርቼ የበረከቴ ምንጭ የጎጆዬ ሙላት ለደከመች ነፍሴ ማረፊያ ሆንክላት አዝ===== ዳግም ልጅህ ተባልኩ በደሌን ሻርክልኝ በከበረው ደምህ ባርያህን ገዛኸኝ ሳወድስህ ልኑር ዘውትር በዝማሬ መድኃኔአለም ሆንከኝ ሞገሴ እና ክብሬ

  • እናቱ ታውቅ ነበረ መድኃኒት መሆኑን ኢየሱስ አለችው ስታወጣ ስሙን መልዓኩ ገብርኤል ከእግዚአብሔር ተልኮ ሲታጠቅ ሲፈታ ፊትሽ ተንበርክኮ ትይዋለሽ አለሽ ልጅሽን ኢየሱስ መድኃኒት ነውና ሁሉን የሚፈውስ ከስጋዋ ስጋ ነስቶ ከነፍሷ ነፍስ በተዋህዶ ሚስጢር የኛን ስጋ ቢለብስ አማኑኤል ተባለ ቢዛመድ ከሰው ቅዱስ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው ብላ ሰየመችው መድኃኒአለም ሰውን ወዷልና እስከዘለዓለም ልጄ ወዳጄ ሆይ ስትለው ነበር እርሱም ለእናቱ ታዟል በፍቅር የትንቢቱን መጽሐፍ እያነበበች ሀር ወርቁን አስማምታ እየፈተለች ዙፋኑ መሆኑን አውቃ ነበርና ገለጸች እራሷን በፍጹም ትህትና ጨለማን የሚያርቅ ብርሃን ወለዳለች እርሷም የብርሃን እናቱ ተባለች አምላክን በክንዷ ብትታቀፈው ወላዲተ አምላክ የእርሷ ስም ነው ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ @maedot_ze_orthodox ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

  • 30 нояб. 2024 г.3 977102из maedot_ze_orthodox

    🪷🕯 ከማር ይጣፍጣል የድንግል መዓዛ አምላክን አቅፋለች በሁለት እጇ ይዛ ዓለም ሁሉ የዳነው በልጅሽ ነውና እናታችን ጽዮን ይድረስሽ ምስጋና ✝️❣️የጌታችን እናቱ የምንፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገንን ሰጥታ የከርሞ ሰው ትበለን።

  • 🌹እንኳን ለጽዮን ማርያም ማሕደረ አምላክ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። 🌹ጽዮን ማለት ጸወን፣ አምባ ፣ መጠጊያ ማለት ነው። አንድም በምሥጢሩ "ማሕደረ አምላክ" ማለት ነው። ጽዮን የሚለው ስም በቁሙ ለቅዱስ ዳዊት ተራራና ለኪዳኑ ጽላት ሲያገለግል በትንቢታዊ ምሥጢሩ ግን ለድንግል ማርያም፣ ለቤተ ክርስቲያንና ለዘለዓለማዊት ርስት ያገለግላል። 🌹አምላከ ቅዱሳን የአማናዊት ጽዮን ድንግል ማርያምን ጣዕሟን ፍቅሯን ጸጋ በረከቷን ያሳድርብን አሜን።

  • 22 нояб. 2024 г.4 711817из maedot_ze_orthodox

    💮 ​​​​✝️ ጾመ ነብያት ✝️ 💮      ➡️ ጾመ ነቢያት የገና ጾም ከልደት አስቀድሞ የሚጾም ጾም ነው፡፡ ከህዳር ፲፭ 15 ጀምሮ ለ ፵፫ 43 ቀናት የሚጾም ሲሆን ፋሲካው ፍቺው በልደት በዓል ነው፡፡ ይህም ጾም በዘመነ ብሉይና በዘመነ ሐዲስ ቅዱሳንና ምዕመናን ጾመውታል፡፡ ➡️ ጾመ ነብያት ስያሜውን ያገኘው ነቢያት የተናገሩት ትንቢት ስለተፈጸመበት ነው፡፡ በየዘመናቱ የተነሡ ነቢያት እግዚአብሔር ወደፊት ሊያደርግ ያሰበውን በእምነት ዓይን እያዩ ምስጢር ተገልጦላቸው የራቀው ቀርቦ ፣ የረቀቀው ገዝፎ ጎልቶ እየተመለከቱ ትንቢት ተናገሩ ፤ ያዩትም መልካም ነገር እንዲደርስላቸው ጾሙ ጸለዩ፡፡ ➡️ ነቢያት ከእመቤታችን ስለ መወለዱ ፥ ወደ ግብፅ ስለ መሰደዱ ፥ በባሕረ ዮርዳኖስ ስለ መጠመቁ ፥ ብርሃን በሆነው ትምህርተ ወንጌል ጨለማውን ዓለም ስለ ማብራቱ ፥ ለሰው ልጆች ድኅነት ጸዋትወ መከራ ስለመቀበሉና ስለ መሰቀሉ ፥ ስለ ትንሣኤው ፥ ስለ ዕርገቱና ስለ ዳግም ምጽአቱ ትንቢት ተናግረው አላቆሙም፡፡ ለአዳም የተሠጠው ተስፋ ተገልጦላቸው ለተናገሩት ትንቢት ፍፃሜ እንዲያደርሳቸው ፈጣሪያቸውን ተማፀኑትም እንጂ፡፡ በየዘመናቸው ፦ "አንሥእ ኃይልከ ፣ ፈኑ እዴከ" እያሉ ጮኹ፡፡ በጾምና በጸሎት ተወስነውም እግዚአብሔር ሰው የሚሆንበትን ጊዜ በቀናት ፣ በሳምንታት ፣ በወራትና በዓመታት ቆጠሩ፡፡ ለምሳሌ ነቢዩ ኤርምያስ ስለ ሥጋዌው ትንቢት በተናገረ በ፬፵፮ ዓመት ጌታችን ከእመቤታችን ከሥጋዋ ሥጋን ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ ሰው ሆኗል፡፡ ነቢያት ተስፋው በዘመናቸው ተፈጽሞ በዓይነ ሥጋ ለማየት ባይችሉም እግዚአብሔር ፦ "አያደርገውን አይናገር የተናገረውን አያስቀር" ብለው አምነው ከወዲሁ ተደሰቱ፡፡ ለዘመነ ሥጋዌ ቅርብ የነበሩ እነ ነቢዩ ኢሳይያስ ጾሙ እንዴት መፈጸም እንዳለበት ተናግረዋልም፡፡ ኢሳ.፶፰፥፩፡፡ በመሆኑም በጌታ ልደት ትንቢተ ነቢያት ስለተፈጸመበት ይህ ጾም "የነቢያት ጾም" ይባላል፡፡ የወልደ እግዚአብሔርን ሰው መሆን ያስተማሩበት ስለሆነም "ጾመ ስብከት" ይባላል፡፡ ➡️ ይህንን ጾም በዘመነ ብሉይና በዘመነ ሐዲስ ብዙ ቅዱሳን ጾመውታል፤ በዚህም ምክንያት የሚከተሉት ስያሜዎች አሉት፡፡ እነርሱም፦ ✨፩. ጾመ አዳም ✨፪. ጾመ ነቢያት ✨፫. ጾመ ሐዋርያት ✨፬. ጾመ ማርያም ✨፭. ጾመፊልጶስ ✨፮. ጾመ ስብከት ✨፯. ጾመ ልደት ➦ ጾመ አዳም፦ አዳም ዕፀ በለስን በልቶ ከገነት ከተባረረ በኋላ በፈጸመው በደል አዝኖ ፥ ተክዞ ፤ አለቀሰ እንባ ቢያልቅበት እዥ እስከሚያፈስ ፤ እዥ ቢያልቅበት ደም በዓይኑ እስከሚፈስና ዓይኑ ይቡስ ወይም ደረቅ እስከሚሆን ድረስ አለቀሰ ፥ ጾመ፣ ጸለየ፡፡ ከልብ የሆነ ጸጸቱን፣ ዕንባውን፣ በራሱ መፍረዱንም እግዚአብሔር አይቶ ተስፋ ድኅነት ሰጠው፡፡ "ከአምስት ቀን ተኩል በኋላ ከልጅ ልጅህ ተወልጄ ፣ በደጅህ ድኼ ፣ በዕፀ መስቀል ተሰቅዬ፣ ሞቼ አድንሃለሁ፡፡" የሚል ነው፡፡ ገላ. ፬፥፬፣ መጽ.ቀሌምንጦስ ስለዚህ ጾሙ የተሰጠው ተስፋ ፥ የተቆጠረው ሱባኤ ስለተፈጸመበት "ጾመ አዳም" ይባላል፡፡ ➦ ጾመ ነቢያት፦ ነቢያትም የምሥጢረ ሥጋዌ ነገር ተገለጦ ስለታያቸው ፣ ክርስቶስ ለሰው ልጅ የሚከፍለውን የፍቅር ዋጋ በትንቢት ተመልክተው ጾመውታልና ጾመ ነቢያት ይባላል፡፡ ይህ ጾም ከአባታችን አዳም እስከ መጥምቁ ዮሐንስ ድረስ የተነሱ አበውና እናቶች : ድኅነትንና ረድኤትን ሲሹ የጾሙት ጾም ነው:: በተለይ አባታችን አዳም : ቅዱስ ሙሴ : ቅዱስ ኤልያስ ፣ ቅዱስ ዳንኤልና ቅዱስ ዳዊት በጾማቸው የተመሰከረላቸው ቅዱሳን ናቸው:: ዘዳ.፱፥፲፱ ፣ ነገ.፲፱፥፰ ፣ ዳን.፱፥፫ መዝ.፷፰፥፲ ፻፰፥፳፬ ቅዱሳን ነቢያት በጭንቅ በመከራ ሆነው የጾሙት ጾም ወደ መንበረ ጸባኦት ደርሶ: ወልድን ከዙፋኑ ስቦታል:: ለሞትም አብቅቶታል:: ➦ ጾመ ሐዋርያት፦ ሐዋርያት "ትንሣኤን ዐቢይ ጾምን ጾመን እናከብራለን ፣ ልደትን ምን ሥራ ሠርተን እናከብረዋለን?" ብለው ከልደተ ክርስቶስ በፊት ያሉትን ፵፫ ዕለታት ጾመዋልና፡፡ ➦ ጾመ ማርያም፦ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እግዚአብሔር አምላክ ቅድስናዋን አይቶ በቅዱስ ገብርኤል ብሥራት ወልደ አምላክን ያለ ሰስሎተ ድንግልና በግብረ መንፈስ ቅዱስ ጸንሳ እንደምትወልደው ቢነግራትም የትሕትና እናት ናትና "ምን ሠርቼ የሰማይና ምድርን ፈጣሪ እችለዋለሁ?" ብላ ጌታን ከመውለዷ አስቀድማ ጾማለችና "ጾመ ማርያም" ይባላል፡፡ ➦ ጾመፊልጶስ፦ ሐዋርያው ቅዱስ ፊልጶስ በአረማውያን ዘንድ ገብቶ እያስተማረ ሳለ በሰማዕትነት ሲሞት ፤ አስክሬኑ ከደቀመዛሙርቱ ስለተሰወረ ፤ እግዚአብሔር የተሰወረውን የመምህራቸውን አስክሬን እንዲገለጽላቸው ከኅዳር ፲፮ ጀምረው ጾመው በሦስተኛው ቀን የመምህራቸው አስክሬን ተመልሶላቸዋል፤ ነገር ግን አስከሬኑ ቢመለስላቸውም ጾሙን ግን እስከ ልደት ቀጥለዋል፡፡ ➦ ጾመ ስብከት፦ የወልደ እግዚአብሔርን ሰው መሆን ያስተማሩበት ፥ የሰው ልጆች ተስፋ የተመሰከረበት ፥ የምስራች የተነገረበት ስለሆነ ጾመ ስብከትም ይባላል፡፡ ➦ ጾመ ልደት ፦ የጾሙ መጨረሻ መፍቻ በዓለ ልደት ስለሆነ "ጾመ ልደት" ይባላል፡፡ ጾሙን የኃጢአታችን መደምሰሻ መንግስተ ሰማያተን መውረሻ ያድርግልን። የቅዱሳን ነብያት አባቶቻችንንም በረከት በሁላችንም ላይ ያሳድርብን። ❤️ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ❤️

  • 21 нояб. 2024 г.4 2652из maedot_ze_orthodox

    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል የከርሞ ሰው ይበለን!!! መልካም በዓል 💗

  • 18 нояб. 2024 г.3 56141из menfesawi_pdf

    ይሄን የቲክቶክ አካውንት ፎሎ ሼር ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ https://www.tiktok.com/@zemarieyoba21?_t=8rQ7PBm4vns&_r=1