ቃልኤል | KalEl
СтатистикаWelcome to the Enlightened Journey with KAL EL! If you want to contact me 👉 @kalkord
- Последний пост
- 10 авг.
- Последнее чтение
- 08:31
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Криптовалюты (по похожим)
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 690
- 1/48двое суток
- 790
- 1/72трое суток
- 852
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
📲 የመጽሐፍ ቅዱስ አፕሊኬሽን ማውረጃ links 📖 "App not installed as app isn't compatible with your phone" የሚል የስህተት መልእክት ካሳያችሁ እንደ ስልካችሁ አይነት የሚከተሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ፦ 🔹 1. Universal APK (ለማንኛውም ስልክ የሚሆን - Recommended) ስልካችሁ 32-bit ይሁን 64-bit እርግጠኛ ካልሆናችሁ ይህን ያውርዱ (ለሁሉም ይሰራል)፦ 👉 Universal APK አውርድ 🔹 2. 64-bit / ARM64 Version ለአብዛኞቹ አዳዲስ ስልኮች (Samsung S-series, Redmi, Tecno, Infinix, etc.)፦ 👉 ARM64 APK አውርድ 🔹 3. 32-bit / ARMv7 Version ለ Samsung M12, M13, A12, A13 እና ለአሮጌ ስልኮች፦ 👉 ARMv7 (32-bit) APK አውርድ 💡 ማሳሰቢያ፦ የስልካችሁን አይነት ካላወቃችሁ Universal APK የሚለውን ማውረድ ትችላላችሁ።
If you haven't joined our Amharic Bible App channel or tried the mini app yet, use the buttons below to get started!
Version 3.4 For IOS is released App store link
Clicke here to download.
New Big Update is here !! 🚀 ✨ WHAT’S NEW IN VERSION 3.4.0 🎧 BIBLE AUDIO • Enjoy smoother and more reliable Bible audio playback. 🎵 • Cancel audio downloads anytime with the new download-cancel option. ⏹️ 🤖 PREMIUM AI BIBLE ASSISTANT • Ask personalized Bible questions. 💬 • Explore Scripture more deeply with AI-powered study assistance. 📚 🔴 WORDS OF JESUS IN RED • The words spoken by Jesus are now displayed in red for easier recognition. ❤️ 🎨 BETTER VERSE HIGHLIGHTING • Customize verse highlights with different styles. ✨ • Add tags to organize meaningful and favorite verses. 🏷️ • Quickly access all your marked verses. 🔖 📖 POWERFUL STUDY TOOLS • Compare verses across different Bible versions. 🔀 • Find Scripture faster with advanced and more accurate search options. 🔍 📱 IMPROVED READING EXPERIENCE • Enjoy an enhanced full-screen reading mode. 📲 • Choose whether to display navigation arrows and reading icons. ⬅️➡️ 🎓 NEW APP TUTORIAL • Added a helpful “How to Use the Bible App” guide. 📘 📅 READING PLAN IMPROVEMENTS • Fixed issues affecting Reading Plans. 🛠️ • Improved the Reading Plan interface for a smoother experience. 📈 ⚙️ MORE IMPROVEMENTS • Enhanced verse-marking controls and customization. 🎛️ • Improved overall app performance and stability. ⚡ • Refined the user interface for a cleaner experience. 🧹 • Fixed typos and other minor issues. ✅ Be the first to download 🏃♂️ 🏃♀️ Download here
Verse of the Day
📖 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ መተግበሪያ — ሙሉ በሙሉ ነጻ እና ያለ ማስታወቂያ (ad-free) ነው። ✨ ከ25+ ትርጉሞች፣ የጥናት ረዳት፣ የንባብ እቅዶች ፣ የፀሎት መመዝገቢያ እና ሌሎችም። 🙏 ማስታወቂያ ስለሌለው በእናንተ ድጋፍ ብቻ ነው የሚቀጥለው። ለመደገፍ መተግበሪያውን ከፍተው "Support" የሚለውን ይጫኑ — በቴሌብር (Telebirr) ወይም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ሂሳብ ማንኛውንም መጠን መስጠት ይችላሉ። ❤️ እና ለሌሎች አጋሩት። 👇 https://www.kalelapps.com/Android/index.html?app=amharic-bible&v=3
📖 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ መተግበሪያ — ሙሉ በሙሉ ነጻ እና ያለ ማስታወቂያ (ad-free) ነው። ✨ ከ25+ ትርጉሞች፣ የጥናት ረዳት፣ የንባብ እቅዶች ፣ የፀሎት መመዝገቢያ እና ሌሎችም። 🙏 ማስታወቂያ ስለሌለው በእናንተ ድጋፍ ብቻ ነው የሚቀጥለው። ለመደገፍ መተግበሪያውን ከፍተው "Support" የሚለውን ይጫኑ — በቴሌብር (Telebirr) ወይም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ሂሳብ ማንኛውንም መጠን መስጠት ይችላሉ። ❤️ እና ለሌሎች አጋሩት። 👇 https://www.kalelapps.com/Android/index.html?app=amharic-bible
We are back check below 👇👇👇 https://vt.tiktok.com/ZSxBtDVjQ/
እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ ። ጌታችንን ገድለውት ሳይሆን ሞቶልን ነው።
መዝሙረ ዳዊት 9:4 (NASV) •••••••••• ⁴ ፍርዴም ጕዳዬም በአንተ እጅ ናቸውና፤ ቅን ፍርድ እየሰጠህ በዙፋንህ ላይ ተቀምጠሃል። Join us @kalelkale #kalel
https://youtu.be/Fj7bZo56UMc
የሉቃስ ወንጌል 1:46-47 (AMH) •••••••••• ⁴⁶ ማርያምም እንዲህ አለች። ⁴⁷ ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤
መዝሙረ ዳዊት 23:1-3 (AMH) •••••••••• ¹ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። ² በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። ³ ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи