ሕይወትን በኢስላም||™️
Статистика🦋﷽🦋 #አሰላሙ_አለይኩም ➠ ዋና አላማዬ የምናውቀውን እንድናስተምር የማናውቀውን እንድን'ረዳ ስህተታችንን እርስ በእርስ እንድናስተካከል በማሰብ ነው.. ➠ ሁሌም ቢሆን ለዲንህ ትልቁን ቦታ ስጥ! ➠ ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን ሀጅር አታሳጣኝ። #join & #share
- Последний пост
- 22 июн.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
﴿وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَل لَّهُ مَخْرَجًا﴾ "አላህን የሚፈራ ( የሚታዘዝ) ሰው፣ ለእርሱ መውጫ መንገድን ያዘጋጅለታል።" @KehalalBetoch
~ ህይወትህ እስካለች ድረስ መልካም ነገራቶች ላይ ሁሉ ተሳተፍ …… ከሞትክ በኋላ ምትታወስበትን ቅሪት ጥለህ እለፍ ………! ለሰዎች የሚጠቅም ነገር ላይ በርታ…… "ከናንተ ውስጥ ምርጡ ለሌሎች የጠቀመው ነው " እንዳሉት ሀቢቡና……… ዱንያን የዋህ ሆነህ አሳልፋት ቂም እና ጥላቻ ግፍ እና በደል ከተበዳዩ በላይ በዳዩን ነው ሚገድሉት………! ይህች ይህወት አንድ ቀን ድንገት ፀጥ ብላ ሁሉን ነገር ባለበት ጥለሀው እንድትሄድ ታስገድድሃለች………… : @KehalalBetoch
መጀመሪያ እንግዶች (ማይተዋወቁ) ሆኑ ከዚያም ጓደኞች ከዚያም ወዳጆች ከዚያም አጭር ንግግሮች ከዚያም መልሰው እንግዶች ሆኑ። @KehalalBetoch
ረመዳን ገባ ስንል ሊያልቅብን ነው 🥺 የጊዜው ነገር ግን!! ነጋ ስንል ይመሻል መሸ ስንል ይነጋል🥺
ጨረቃ ታይታለች😍❤
⏳
قال اللهُ تعالى : يا ابنَ آدمَ ! إِنَّكَ ما دَعَوْتَنِي ورَجَوْتَنِي غَفَرْتُ لكَ على ما كان منك ولا أُبالِي يا ابنَ آدمَ ! لَوْ بَلَغَتْ ذُنُوبُكَ عَنانَ السَّماءِ ثُمَّ اسْتَغْفَرْتَنِي غَفَرْتُ لكَ ( ولا أُبالِي) يا ابنَ آدمَ ! لَوْ أَتَيْتَنِي بِقُرَابِ الأرضِ خطَايا ثُمَّ لَقِيْتَني لاتُشْرِكْ بِيْ شَيْئًَا لأتيْتُكَ بِقِرَابِها مَغْفِرَةً የአደም ልጅ ሆይ! አንተ የለመንከኝና ተስፋ ያደረግከኝ ድረስ፣ ምንም ያህል ቢሆን (ኃጢአትህ ቢበዛም) እምርልሃለሁ፣ ግድም አይሰጠኝም የአደም ልጅ ሆይ! ኃጢአትህ የሰማይን ደመና ቢደርስ (ሰማይ ቢነካ)፣ ከዚያም ምህረትን ብትጠይቀኝ እምርልሃለሁ (ግድም አይሰጠኝም)። የአደም ልጅ ሆይ! አንተ ምድርን በሚያክል (በሚሞላ) ኃጢአት ብትመጣብኝ፣ ነገር ግን በእኔ ላይ ምንም ሳታጋራ (በተውሒድ) ብታገኘኝ፣ እኔም ምድርን በሚያክል ምህረት እመጣብሃለሁ (እምርልሃለሁ) @kehalalBetoch
ከሁሉም ሰው ጋር ሚዘልቅ ጓደኝነት አይኖርም......... ከማንም ጋር ያላደረግነው አብረናቸው ያደረገን፣ብዙ ጊዜያትን በደስታ ያሳለፍን ግን ለረጅም አመታት ያልዘለቀ በጥቂት የተቋጨ በጥል ያልፈረሰ በነበር የቀረ የምርጥ ትዝታ ባለቤት የሆነ ጓደኝነት አለ @KehalalBetoch Ere reaction🙈
Aselamu aleykum werahmetullah Endet nachehu my family 😊✨
ረጀብ የዘር (የመትከያ) ወር ነው፣ ሻዕባን ሰብሉን የሚያጠጡበት ወር ነው፣ ረመዳን ደግሞ ምርቱን የሚሰበስቡበት ወር ነው።" @KehalalBetoch
ህመም አያልቅም ፈገግ የምንልበት ሌላ ምክንያት እንፈልጋለን እንጂ ብቻ አልሀምዱሊላህ❤️🩹 @KehalalBetoch
ድንገተኛ ሞት በዝቷል ወጣቱ ለጉድ የረገፈ ነው ከባባድ የሚባሉ የቂያማ ምልክቶችን እያየን ነው ቀልባችንም እጅግ በጣም የደረቀ ነው ወዴት እየሄድን ነው?😭 ሰው ፊት ለፊታችን እየሞተ እየተሰናበተን ዱንያን ለቆ እየሄደ እያየን ከሰላት የተዘናጋን ነው ምላሳችንን መጠበቅ ከብዶናል ሀሜት አብዝተናል ወንጀል መስራት ልማዳችን ሁኗል አላህን እንፍራ ወደአላህ እንመለስ ሞትን ዛሬ አልፈለግም ለሌላ ቀን ይሁንልኝ ብለን እንደፈለግን ቀጠሮ መስጠት የምንችለው አይደለም ሞት ከመጣ ያጥንካሬያችን ወኔውን ያጣል በአንዴ ሽባ እንሆናለን እስቲ ራሳችንን እንገምግም ቆም ብለን እናስብ ሞት አሁን ላይ ወደ እኛ ቢመጣ ለመቀበል ዝግጁ ነን? አሁን በምንሰራው ስራ ዱንያ ላይ በምናደርገው ነገር ነገ አላህ ዘንድ ስንቀርብ የምንሸማቀቅበት የምንፈራበት እና የምንቀጣበት አይደለም ብለን የምናስብብበት ቦታ ነው ያለነው?
ኢብኑል ቀዩም አል ጀውዚ እንዲህ ይላሉ: " ﻟﻮ ﻧﻔﻊ ﺍﻟﻌﻠﻢ ﺑﻼ ﻋﻤﻞ ﻟﻤﺎ ﺫﻡ ﺍﻟﻠﻪ سبحانه ﺃﺣﺒﺎﺭ ﺃﻫﻞ ﺍﻟﻜﺘﺎﺏ،ﻭﻟﻮ ﻧﻔﻊ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﺑﻼ ﺇﺧﻼﺹ ﻟﻤﺎ ﺫﻡ ﺍﻟﻤﻨﺎﻓﻘﻴﻦ " " እውቀት ያለ ተግባር የሚጠቅም ቢሆን ኖሮ አላህ የመፅሀፍ ባለቤት መነኩሴዎችን ባልወቀሰ ነበር። ተግባር ያለ ኢኽላስ ቢጠቅም ኖሮ አላህ ሙናፊቆችን ባልወቀሰ ነበር" አላህ ጠቃሚ እውቀትን ከተግባር እና ከኢኽላስ ጋር ይወፍቀን🤲 @kehalalBetoch
أَفَحَسِبْتُمْ أَنَّمَا خَلَقْنَاكُمْ عَبَثًا وَأَنَّكُمْ إِلَيْنَا لَا تُرْجَعُونَ «የፈጠርናችሁ ለከንቱ መኾኑን እናንተም ወደኛ የማትመለሱ መኾናችሁን ጠረጠራችሁን» (ለከንቱ የፈጠርናችሁ መሰላችሁን) @KehalalBetoch #share#like
"አንዳንድ ሰው ንግግሩ ሀያ አመት ያምሀል"🥺 ኡስታስ አዲል ሀፊዘሁላህ @kehalalBetoch
ጀነት በር ላይ መላኢካዎች ከሚጠብቁት ሰዎች አላህ ያድርገን🥹🤌 ...አሚንንን🤲 @kehalalBetoch
በድንገት የምናገኛቸው መልሰን የምናጣቸው ግን ደሞ ለአመታት የማንረሳቸው ብርቅዬ የመልካም ስብዕና ባለቤት የሆኑ ሰዎችን አሉ በያላችሁበት ሰላም ለናንተ ይሁን @kehalalBetoch
Reaction አሳዩኝ ፈልጌው ነው🥰 "👍"
ማንም ስለአንተ ምንም ሳያውቅ ህይወት የተሻለ ይሆናል😊 ስለወደድኩት ... @KehalalBetoch Like & share
ትልቁ ሞኝነት ሰው የሚስለንን ፣ የሚያስበንንና የሚቆልለንን ማንነት አምኖ ተቀብሎ እውነተኛ ማንነታችንን መቅበር ነው። ተሳሳትኩ? @kehalalBetoch like&share