LAFTO W0REDA 06 COMMUNICATION-LAFETO 6 CHANNEL
Статистикаየተለያዩ አለም አቀፋዊ፣አገራዊና እንዲሁም በከተማችንንና ወረዳችን ያሉ መረጃዎችን የሚለቀቁበት ቀዳሚና ታማኝ ምንጭ
- Последний пост
- 10 июл.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
ቀበና ለህፃናት መቦረቂያ ፣ለአዋቂዎች መንፈስ ማደሻ ! የዘመናት ትዝታችን ብቻ ሆኖ፣ በቆሻሻና በጥሻ ተከቦ የነበረው የቀበና ወንዝ፤ ዛሬ ላይ ለህፃናት መቦረቂያ፣ ለአዋቂዎች የመንፈስ ማደሻና የጐቢኚዎች መዳራሻ ሆኗል። መዲናችን አዲስ አበባን በእውነትም እንደ ስሟ "አዲስና ዉብ አበባ" ካደረጉት አስደናቂ ለዉጦች አንዱ ሆኗል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ
без подписи
በወረዳ ማዕከል ጥናትና (LDP) ዙሪያ ውይይት ተካሄደ። በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር ዘመናዊና ስማርት ለማድረግ በተዘጋጀው ጥናት (LDP) ዙሪያ ከብሎክ ከተውጣጡ ብሎክ ኮሚቴዎችና ነዋሪዎች ጋር ውይይት ተደረገ። መድረኩን የመሩት የክፍለ ከተማው ፕላና ልማትሽፅ/ቤት የስፔሻል ፕላን ዝግጅት ቡድን መሪ ወ/ሮ ኡርጂ ወንድሙና የማህበራዊ ኢኮኖሚ ፕላን ባለሙያ አቶ ስንታየሁ ገ/ዮሃንስ ሲሆን የወረዳ ማዕከላትን ዘመናዊና ስማርት ለማድረግ የተጠናውን ጥናት ቀርቦ ሰፊ ውይይት ተደርጓል። ጥናቱን ለውይይት የቀረበው ህዝቡ የነቃ ተሳትፎ በማድረግ ህብረተሰቡ በልማቱ ተሳታፊና አጋዥ እንዲሆን ታስቦ መሆኑ ከመድረኩ የተገለጸ ሲሆን በውይይቱ የሚነሱ ሃሳብና አስተያየቶችን በቀጣይ ለማካተት የሚያግዝ አስተያየቶች ተነስተዋል። #01_11_20181ዓም
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ከተጀመረ አራት አመታትን ያስቆጠረውና ስራው ተቋርጦ የነበረው ከመብራት ሃይል ቬነስ ህንጻ እስከ ጎፋ ካምፕ ያለው የመንገድ ስራ በአጭር ጊዜ ውስጥ እየተጠናቀቀ መሆኑእንዳስደሰታቸው ነዋሪዎች ገለጹ በባጃጅ ማሽከርከር ስራ ላይ የተሰማራው ወጣት ወንደሰን ተመስገን "መንገዱ ተጀምሮ ለአመታት የተቋረጠ በመሆኑ ለባጃጅ ስራው ሆነ ለነዋሪዎች አስቸጋሪ ነበር ብሏል ። በቅርቡ ስራው ሲጀመር እንዲህ በአጭር ጊዜ ስራው ይጠናቀቃል ብየ አላሰብኩም ያለው ወጣቱ መንገዱ እንዲህ አምሮ በፍጥነት በመሰራቱ ሰርተን ለጥገና ስናውለው የነበረውን ወጭ አስቀርቶልናል ብላሏል በሸቀጣሸቀጥ ስራ ተደራጅተው ሲሰሩ ያገኘናቸው ወ/ሮ የሺ ከበደ "መንገዱ ቀደም ብሎ ለገበያ ምቹ ባለመሆኑ ለኛም ለሸማቹም አስቸጋሪ ነበር በአሁኑ ወቅት ግን አስፋልቱ በአጭር ጊዜ ተነጥፎ በመጠናቀቁ ከአቧራና ከጭቃ ተላቀናል በጣም ደስ ብሎኛል ሲሉ ለወረዳው ኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት ገልጸዋል ። በአድዋ ፩ ደረጃ ትም/ቤት ሰራተኛና ጎፋ ካምፕ ውስጥ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ ቀለሟ ግዛው " ይህ መንገድ ተጀምሮ ላለፉት አራት አመታት ስራው ቆሞ ነበር ። በዚህም ህብረተሰቡ ለበርካታ አመታት ጥያቄ ሲያነሳ የነበረና ለአስተዳደሩ ጥያቄ ስናቀርብበት የነበረ ሲሆን መንግስት ይህን የመልካም አስተዳደር ችግር በመገንዘብ ለሶስት ወር በማይሟላ ጊዜ መንገዱን እንዲህ ባመረና ደረጃው በጠበቅ መልኩ ማጠናቀቁ የሚደነቅ፣ ሊያስመሰግነው የሚገባ ስራ ነው ብለዋል ። መንገዱ በመጠናቀቁ ከስራ ቦታ ቤታቸው በእግራቸው በመጓዝ በቀላሉ እንደሚደርሱ የገለጹት ወ/ሮ ቀለሟ የእግረኛ መንገዶችን በተጀመረው ፍጥነት እንደሚጠናቀቅም በእርግጠኝነት መናገር እችላለሁ ሲሉ ለወረዳው ኮሙኒኬሽን ፅ
በአገግልግሎት አሰጣጥ ላይ መሻሻል መኖሩን ተገልጋዮች ገለጹ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ መሻሻል መኖሩን ተገልጋዮች ገለጹ ። የወረዳ 06 ኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት በዛሬው እለት ምልከታ ያደረገ ሲሆን በናአገግልግሎት አሰጣጥ ያለበት ደረጃ በተመለከተ ተገልጋዮችን አነጋግሯል። በወረዳው ሲቪል ምዝገባና የነዋሪዎች አገግሎት ፅ/ቤት መታወቂያ ለማደስ እንደመጣ የገለጸልን አቶ ሽመልስ ሌሊሴ "በዚህ ፅ/ቤት ቀደም ብሎ የነበረው የአገጋልግሎት አሰጣጥ ሲስተም የለም ፣ መብራት ጠፋ በሚል ምክንያትና እንግልት የሚበዛበት ነበር በዛሬው እለት ግን ከሰራተኞች አቀባበል ጀምሮ በጣም ጥሩ ነው ። የፈለኩትን አገልግሎትም በፍጥነት አግኝቻለሁ ሲሉ መሻሻል መኖሩን ገልጸዋል። በወረዳው ስራና ክህሎት ፅ/ቤት ሲገለገሉ ያገኘናቸው አቶ ፍስሃየ ገ/እግዚአብሄር " እኔ የመጣሁት የስራ እድል እንዲፈጠርልኝ ለመጠየቅ ሲሆን ከሃላፊ ጀምሮ እስከ ሰራተኞች የሚያስተናግዱበት መንገድ በጣም ጥሩ፣ በትህትና በመሆኑ ከሚወራው በተቃራኒ ሆኖ አግኝቸዋለሁ ።" ብለዋል ። ተገልጋዩ ተራው እስኪደርሰው የሚጠብቅበት ምቹ ቦታና ወንበር መኖሩንም አቶ ፍስሃየ ጨምረው ገልጸዋል #ንፋስ_ስልክ_ላፍቶ_ወረዳ_06_ኮሙኒኬሽን 09/07/2018
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи