kewser Media_ከውሰር ሚድያ
СтатистикаYou Tube ላይ እንገኛለን👉👉https://youtube.com/@am2media1?si=r-fGZbnW47oDUtHA
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 6
- Всего постов
- 28
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Видео
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 106
- 1/48двое суток
- 1 267
- 1/72трое суток
- 1 367
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ደሴ ከተማ ላይ 👉በሚገርም ሁኔታ በዚህ ሌሊት በዚህ ቅዝቃዜ ውጭ አስፓልት ላይ እንዳድር ተፈርዶብኛል !! ህመም አጋጥሞ መድሃኒት ለመፈለግ እገዛ ለመፈለግ የወጣ ዜጋ ሊጠየቅ የሚገባው ህጋዊ መታወቂና የእንቅስቃሴ ምክንያት ብቻ ነው ከዚህ ባለፈ ጥፋትና ወንጀል ከታየ ወደ ህግ ወስዶ በህግ መጠየቅ እንጅ…እያመናጨቁ ዞር በል እያሉ ሃሳብ መቀበል እንኳን የማይችሉ አለፍ ሲልም የራስህ ጉዳይ እኔ ምን ላድርግህ ወዘተ እያሉ ከህግ አግባብ ውጭ ዜጎችን ማጉላላት አላማው ግልጽ ነው ለማብራራት መሞከር አያስፈልግም 👉የመንግስትና የህዝብ አደራ የተሸከማችሁ ደከመን ሰለቸን ሳትሉ ሃላፊነታችሁን ለመወጣት እየደከማችሁ የምትገኙ የደቡብ ወሎ ዞን እና የደሴ ከተማ አመራሮች ሆይ 👉ደሴ ከተማ ውስጥ የመንግስት መዋቅር ውስጥ…በተለየ ሁኔታ የጸጥታ መዋቅሩ ውስጥ መሽገው…ከላይ ሲታዩ ህግ ያስከበሩ የሚመስሉ ነገር ግን ራሳቸውን በህጋዊነት ከልለውና ደብቀው…ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ ህዝቡ ላይ ፋውል በመስራትና ህዝቡን በማሰቃየት በማማረር…ህዝቡ በአገሩ ላይ ተስፋ እንዲቆርጥና አገዛዝ ስርዓቱ ላይ ምሬትና ብሶት እንዲያሰማ…ስልታዊ ገፊ በመሆን ከውስጥ ስልታዊ ተቃውሞ እያደረጉ…ከተለያየ አቅጣጫ የሚሰጣቸውን ሃገር አፍራሽ አጀንዳ በስልት የተሸከሙ የመንግስት አጋር የመሰሉ ነገር ግን ልባቸው መንግሥት ጋር ፈጽሞ የሌለ አጋጣሚ የሚጠብቁ…በተደጋጋሚ ተሞክሮ ያልተሳካውን የውጭ አመጽ ከቻሉ ከውስጥ ለማስነሳት ያገኙትን አጋጣሚ የሚጠቀሙ የውስጥ ሸማቂዎችን በግዜ ማጥራት ብትችሉ መልካም ነው ብየ አምናለሁ ከዚህ ባለፈ የክልሉ አመራሮችም ይህንን መሰሉን አደገኛ ሴል ችላ ባትሉት ታተርፋላችሁ !!
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
በሊቢያ ትልቁ የነዳጅ ማጣሪያ ዛዊያ ነዳጅ ማጣሪያ ከትሪፖሊ 40 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል…መነሻው ከየት እንደሆነ ያልታወቀ የድሮን ጥቃት አጋጥሞት ከባድ ፍንዳታ አስተናግዷል 4ነጥብ 5 ሚሊየን ሊትር ቤንዚን በጥቃቱ ሰለባ ሆኖ ሙሉ ለሙሉ ወድሟል ጥቃቱ ሰኞ ሌሊት ለማክሰኞ ንጋት የተፈመ መሆኑ የተነገረ ሲሆን ይህን መሰሉ ጥቃት በነዳጅ ማጣሪያው ላይ ሲፈጸም ለ3 ግዜ መሆኑን የሊቢያ ብሄራዊ ፔትሮሊየም ኮርፖሬትን ዋቢ አድርገው በርካታ የዜና አውታሮች ዘግበውታል
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
በኮምቦልቻ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ1 ሰው ህይወት አለፈ። በከተማው ፖሊስ መምሪያ የትራፊክ ደህንነት ቁጥጥር ክፍል ሀላፊ ኢንስፔክተር መሀመድ አደም ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት አደጋው ዛሬ ከቀኑ 9:30 ሼህ ሷቢር ግብርና ኮሌጅ አካባቢ ደርሷል። በተለምዶ ሀይሩፍ ተብሎ የሚጠራ ሚኒ ባስ ተሽከርካሪና ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ (ባጃጅ ) ተጋጭተው በተፈጠረው አደጋ የባለ ሶስት እግር አሸከርካሪው ህይወት ወዲያው ሲያልፍ አንድ እግረኛ እንስት ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል። በአደጋው የተጎዳችው ግለሰብ ወደ ህክምና ተቋም መወሰዷም ተነግሯል። በከተማዋ ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ 2ኛው አደጋ ዛሬ ተከሰቷል። ባሳለፍነው ቅዳሜ በቀን 02/12 /2018 ዓ.ም በከተማዋ ቢራሮ ክፍለ ከተማ ራስ አገዝ ቀበሌ ልዩ ቦታው ጸደይ ባንክ ፊት ለፊት ከምሽቱ 2:30 አካባቢ ተከሰቶ በነበረ አደጋ 3 የሞት 5 ከባድና ቀላል ጉዳት መድረሱ ይታወሳል።
ኮምቦልቻ ላይ ዛሬም ሌላ አደጋ ተፈጥሯል ሰው ሙቷል በጣም ያሳዝናል… የዘንድሮ የመኪና አደጋ በጣም የበዛና ተደጋጋሚ ሆኗል
👆👆😥😥
https://vt.tiktok.com/ZS4Wp7Ft9/
https://youtu.be/SgWEXzfHuU4
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
😥 #Ethiopia #ሼር_አድርጉት ኮቻ ላይ 3 ሰዎችን የሞቱበት አደጋ ቆይ ግን ታታ የተባለ አሮጌ ባስ ህዝብ እየጨረሰ እስከ መቼ ይሆን የሚቀጥለው ግን? በቅርብ ግዜያት እንኳን ወሎ ላይ ከ5 በላይ በሆኑ ተመሳሳይ አደጋዎች በዚሁ ታታ በተባለ ባስ ሳቢያ በርካታ ሰዎች በድንገት እንደወጡ ቀርተዋል ስምሪት ሰጭዎችስ መች ነው የሚጠየቁት??