tgindex
Musefa_Ibn_Jemal

Musefa_Ibn_Jemal

Статистика

👉የዚህ ቻናል  አላማ በአላህ ፍቃድ ሰዎች ተውሂድ እና ሱናን እንድያውቁ ከሽርክ እና ከቢድዓ እንዲሪቁ ለማድራግ ነው ❗️❗️ በሰለፎች (በደገጎች) መንገድ !! ↪️📚የሱና ዑለማዎችና ኡስታዞች የኪታብ ቂርኣትና ሙሓደራዎች ፈታዋዎች ሌሎቹም ጠቀሚ ፅዑፎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው 👌

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
6
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 491
−19 за 4 дн.
Сутки
−5
−0,11%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
392
21 постов
Вовлечённость
8,7%
к подписчикам
Постов в день
0,9
всего 22
Упоминаний
3
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
198
1/48двое суток
226
1/72трое суток
244

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 🚨ማሳሰቢያ⁉️ لا تبغض المنهج السلفي بسبب أخطاء بعض السلفيين በከፊል ሰለፊዮች ስህተት ምክንያት የሰለፊያን ጎዳና አትጥላ!! المنهج السلفي معصوم والسلفي ليس معصوما የሰለፊያ ጎዳና ጥብቅ ሲሆን ሰለፊይ የሆነ ግለሰብ ግን ስህተተኛ ነው። https://t.me/sead429 https://t.me/sead429

  • ❌️❌️ ‘ደዩስ’ እንዳታስብ ❌️❌️   ሻንጣዋን በመኪና ጭነህ እስከ ኤርፖርት ሄደህ ስመህ የሸኘሀት - ከስብሰባ እንዳትቀር ሚስትህ ደህና ናት - እንዳይልህ ቅር ቅር፡፡ በሰው አገር - ብቸኝነት - ሰርቶባት ድንኳኑን ያንተ፣ የልጆቿ - ድርቡ ናፍቆት - ዘርግቶ መረቡን “ይፈጫታል” ብለህ - በሀሳቡ መጅ “ይደቁሳታል” ብለህ - በትካዜው እጅ፣ ‘ደዩስ’ እንዳታስብ - ሚስትህ ደህና ናት “ደህና ሰንብች” ብለህ - ስብሰባ የላካት፡፡ ሞልተዋል - የ’ሷ ቢጤ ሴቶች - “አይዞሽ! አይዞሽ!” የሚሏት ሞልተዋል - ያንተ ቢጤ ወንዶች - እያሳሳቁ የሚያጫውቷት የበቁ-የነቁ - ናፍቆት ለማስረሳት፡፡ ከሴቶችም-ከወንዶችም ከትልቆችም-ከትንሾችም ከጎረምሳም-ከጎልማሳም ሞልተዋል፡- እንደ እናት - እቅፍ አድርገው - በደስታ የሚዘይሩ “እንዴት ነው? - ተመቸሽ?” - እያሉ እሚያዋሩ እሚያጨዋውቱ - ስቀው የሚያስቁ የተጫጫናትን - ድብርት የሚያርቁ፡፡ እናም፡- ሀሳብ እንዳይገባህ ጭንቀት እንዳይነካህ፤ ‘ደዩስ’ እንዳታስብ - ሚስትህ ደህና ናት “ደህና ሰንብች” ብለህ - ስብሰባ የላካት፡፡   በመሆኗ - ላገሩ እንግዳ              -  ለሰውም ባዳ ወርዶባት - የብቸኝነት ናዳ ሰፍሮባት - የእንግድነት እዳ እንዳይመስልህ - የምትናጥ በጭንቀት          - ባንተ-በልጆቿ ናፍቆት፡፡ አደራ! ሀሳብ እንዳይገባህ አደራ! ጭንቀት እንዳይነካህ፡፡ ‘ደዩስ’ እንዳታስብ - ሚስትህ ደህና ናት “ደህና ሰንብች” ብለህ - ስብሰባ የላካት፡፡ ከስብሰባው ቦታ - ከጎኗ ተቆልሎ ከሻይ-ቡናው ቦታ - ከፊቷ ቁጭ ብሎ ውበቷን እያደነቀ ፈግገታዋን እየሞቀ “እንዴት ነው ቆይታሽ?” “አይዞሽ አይደብርሽ?” “እኛ አለን ከጎንሽ” እያለ እሚያጫውታት እያመጣ ምሳሌና ተረት ጥርስ እማያስገጥም የወሬ ግጥምጥም ሁሉን አስረስቶ - ባሳብ የሚያዝናናት               - ሞልቷል የወንድ አይነት፡፡ እና - “እንዴት ትሆን?” ብለህ - ጭንቀት እንዳይነካህ ‘ደዩስ’ እንዳታስብ - ሚስትህ ደህና ናት “ደህና ሰንብች” ብለህ - ስብሰባ የላካት፡፡ ዝግጅት/በዶክተር ጀማል ሙሐመድ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

  • 👉 ማንኛውም ሰለፍይ ባህሩን ቢተች ረድ ቢያደርግበት ሁለታችንም አንከስርም ! ሰለፍይ ማለት ፍፁም አይደለም ። ሊያጠፋ ሊሳሳት ይችላል ። በዚህን ጊዜ ከተቻለ መምከር ስህተቱን ራሱ እንዲያርመው ማድረግ ጥሩ ነው ። ግን ግዴታ አይደለም ። ሌላው አካል ስህተት ነው ብሎ ያየውን ሳይመክርም በቀጥታ በመረጃ ሞግቶ ተችቶ ምላሽ ሊሰጥ ይችላል ። በመሆኑም ፍላጎቱና አላማው ምንም ይሁን ራሱን ወደ ሰለፍያ መዝሀብ ያስጠጋ ሰው በኔ ላይ ረድ ቢያደርግ ፣ ትችት ቢሰነዝር ፣ እኔም እሱም አጅር እናገኛለን ። ግን በአላህ ፈቃድ ሁለታችንም አንከስርም ። ምክንያቱም ያ ሰው ለሱና ተቆርቁሮ የኔን ስህተት በመረጃ ግልፅ አድርጎ ረድ ካደረገና ከተቸ ሱናን በመጠበቁና እኔም ከስህተቴ እንድመለስ በማድረጉ አጅር አለው ። ምናልባት ያለ አግባብ የተቸና ረድ መስሎት የሰጠው ምላሽ ልክ ባይሆን እኔ አውፍ እለውና አጅር አገኛለሁ ። ትክክል ከሆነ እሱ ለሐቅ ዲፋዕ በማድረጉ አንድ አጅር የሚያገኝ ሲሆን እኔ ወደ ተውበት ከተመለስኩ ሁለት አጅር ያገኛል ። እኔም ተውበት አድርጌ በመመለሴ አጅር አገኛለሁ ። በሁለቱም ሁኔታ ግን ሁለታችንም አንከስርም ። አላህ ኢኽላስና ሲሳሳቱ መመለስን ይወፍቀን ! http://t.me/bahruteka

  • без подписи

  • جزاك الله خيرا وبارك فيك وزادك من فضله قد استمعت إلى هذه المحاضرة  فألفيتها نافعة طيبة  مستوفية وطافحة بأدلة من الكتاب والسنة وفيها وقائع وحقائق واضحة جلية عن هذه البدعة القبيحة المنتشرة في بلاد الحبشة. وقد طلب مني بعض الإخوة الكتابة حول ما يسمى (إدر) فهذه الصوتية شافية كافية فريدة في بابها ولا تحتاج إلى مزيد بسط وإيضاح وتعليق لأن الأستاذ الفاضل قد أعطى الموضوع حقه واستوعب فيه كل ما يحتاج إليه بسؤال المتخصصين والقائمين على هذه البدعة التي هي من بؤر الشرك والقبائح والجاهلية .  لو قام بعض مترجمي أهل السنة بتفريغها ثم مراجعتها وتنسيقها وتنقيحها لكان في ذلك نفع عظيم وخير كثير بإذن الله تعالى .

  • 🔶#በእድር ያለውን ሸር፣ብልሽትና ቢድዐህ ከ30 በላይ በሆነ አቅጣጫ ግልፅ ማድረግና "ባህል ነው እንጂ ቢድዐህ አይደለም" ብሎ በሞገተ ሰው ላይም ምላሽ ተሰጥቷል 🔶 በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገ ሙሐደራ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan

  • فهرس قناة كتب العلامة ابن عثيمين التفسير وعلوم القرآن ١- تفسير سورة الفاتحة ٢-تفسير سورة الفاتحة والبقرة ٣-تفسير سورة آل عمران ٤-تفسير سورة النساء ٥-تفسير سورة المائدة ٦-تفسير سورة الأنعام ٧-تفسير سورة الكهف ٨-تفسير سورة النور ٩-تفسير سورة الفرقان ١٠-تفسير سورة الشعراء ١١-تفسير سورة النمل ١٢-تفسير سورة القصص ١٣-تفسير سورة العنكبوت ١٤-تفسير سورة الروم ١٥-تفسير سورة لقمان ١٦-تفسير سورة السجدة ١٧-تفسير سورة الأحزاب ١٨- تفسير سورة سبأ ١٩-تفسير سورة فاطر ٢٠-تفسير سورة يس ٢١-تفسير سورة الصافات ٢٢-تفسير سورة ص ٢٣تفسير سورة الزمر ٢٤-تفسير سورة غافر ٢٥- تفسير سورة فصلت ٢٦-تفسير سورة الشورى ٢٧-تفسير سورة الزخرف ٢٨-تفسير السور من الحجرات إلى الحديد ٢٩- تفسير جزء عم ٣٠-الإلمام ببعض آيات الأحكام تفسيراً واستنباطاً ٣١- أحكام من القرآن ٣٢-فوائد من التقوى من القرآن الكريم ٣٣-أصول في التفسير ٣٤-شرح أصول التفسير ٣٤-شرح مقدمة التفسير ٣٥ التعليق على القواعد الحسان في تفسير القرآن العقيدة ٣٦- شرح العقيدة الواسطية ٣٧- مذكرة على العقيدة الواسطية ٣٨- القول المفيد على كتاب التوحيد ٣٩-شرح الكافية الشافية " نونية ابن القيم ٤٠- شرح ثلاثة الأصول ٤١- شرح كشف الشبهات   ٤٢- عقيدة أهل السنة والجماعة ٤٣- شرح عقيدة أهل السنة والجماعة ٤٤- القواعد المثلى في صفات الله تعالى ٤٥- شرح القواعد المثلى في صفات الله تعالى ٤٦- فتح رب البرية بتلخيص الحموية     ٤٧- شرح فتح رب البرية بتخليص الحموية ٤٨- تقريب التدمرية ٤٩- شرح تقريب التدمرية ٥٠- شرح العقيدة التدمرية ٥١- شرح العقيدة السفارينية ٥٢- تعليقات وتنبيهات على العقيدة السفارينية ٥٣- شرح اقتضاء الصراط المستقيم ٥٤- مختارات من اقتضاء الصراط المستقيم ٥٥- التعليق على لمعة الاعتقاد ٥٦- مباحث في أصول الدين ٥٧- نبذة في العقيدة الإسلامية ٥٨- أسماء الله وصفاته و موقف أهل السنة منها ٥٩- رسالة في القضاء والقدر ٦٠- الإبداع في كمال الشرع وخطر الابتداع ٦١- الأدلة على بطلان الإشتراكية ٦٢- التعليق على رسالة رفع الأساطين ٦٣- التعليق على مواضع من شرح العقيدة الطحاوية الحديث ومصطلحه ٦٤- شرح صحيح البخاري ٦٥- شرح صحيح مسلم ٦٦-التعليق على المنتقى ٦٧-فتح ذي الجلال والإكرام بشرح بلوغ المرام . الطبعة الجديدة  ٩ مجلدات .طبعة دار الوطن (ملون) .طبعة دار الوطن (أسود وأبيض) .طبعة المكتبة الإسلامية ٦٨- الشرح المختصر على بلوغ المرام ٦٩- تنبيه الأفهام بشرح عمدة الأحكام ٧٠- شرح عمدة الأحكام ٧١- شرح رياض الصالحين ٧٢- شرح مشكاة المصابيح  ٧٣- شرح الأربعين النووية ٧٤- شرح حديث جابر في صفة حجة النبي ﷺ ٧٥- شرح حديث جبريل عليه السلام ٧٦- التمسك بالسنة النبوية ٧٧- شرح دعاء القنوت ٧٨- البيان الممتع في تخريج أحاديث الروض المربع ٧٩- مصطلح الحديث ٨٠- شرح نزهة النظر في توضيح نخبة الفكر ٨١- شرح البيقونية في مصطلح الحديث تابع الفهرس الفقه وأصوله وقواعده

  • قَالَ ابْنُ عَطَاءٍ -رَحِمَهُ اللَّهُ :- لَا يَسْمَعُ سُورَةَ يُوسُفَ عَلَيْهِ السَّلَامُ مَحْزُونٌ إِلَّا اسْتَرَاحَ إِلَيْهَا . 📚| تَفْسِيرُ البَغَوِيِّ [ ٢/٤٠٨ ].

  • без подписи

  • ‎"ፕላምፒ ኑት (RUTF) መድኃኒት እንጂ መክሰስ አይደለም!" ‎ ‎አንድ ህፃን በከባድ የምግብ እጥረት ምክንያት በሞትና በሕይወት መካከል ሲታገል፣ ለእርሱ የተዘጋጀውን ሕይወት አድን መድኃኒት ለገበያ ማውጣት ወይም ለቅንጦትና ለክብደት መጨመሪያ መጠቀም ከሕግ ጥሰት በላይ የህሊና ወንጀል ነው። ‎ ‎ፕላምፒ ኑት (Plumpy'Nut) ወይም RUTF (Ready-to-Use Therapeutic Food) ተራ ምግብ አይደለም፤ በከባድ የምግብ እጥረት (Severe Acute Malnutrition) ለሚሰቃዩ ህፃናት በህክምና ባለሙያዎች ትዕዛዝ የሚሰጥ ሕይወት አድን ሕክምናዊ መድኃኒት ነው። ‎ ‎ዛሬ ግን ይህ መድኃኒት በሱቆች ላይ እንደ መክሰስ ሲሸጥ፣ በማህበራዊ ሚዲያ "ክብደት ይጨምራል" በሚል ማስታወቂያ ሲቀርብ ማየት በጣም አሳሳቢ ሆኗል። ‎ ‎ይህ ማለት ምን ማለት ነው? ‎ ‎በሞት አፋፍ ላይ ካለ ህፃን የተዘጋጀውን መድኃኒት ነጥቆ ለቅንጦት መጠቀም ነው። ‎ ‎አንዳንድ ወላጆች ለታመመ ልጃቸው በነፃ የተሰጠውን RUTF ሸጠው የቤተሰብ ቀለብ ለመግዛት ይገደዳሉ። ይህ የድህነት መገለጫ ቢሆንም ተጎጂው በመጨረሻ ያ ህፃን ነው። ሌሎች ደግሞ ሳያውቁ በሱቅ ላይ አይተው "ጥሩ የኃይል ምግብ ነው" ብለው ይገዙታል። ‎ ‎እውነታው ግን ይህ ምርት ለጤናማ ሰው የተዘጋጀ አይደለም። ከፍተኛ የካሎሪ፣ የስብና የፕሮቲን መጠን ስላለው ያለ ሕክምናዊ ፍላጎት መጠቀሙ ተገቢ አይደለም። በተለይ የለውዝ ወይም የወተት አለርጂ ላለባቸው ሰዎች አደገኛ ሊሆን ይችላል። ‎ ‎የሀገር አቀፍ ችግር ‎ ‎ይህ ጉዳይ በአንድ የጤና ተቋም ብቻ የሚፈታ አይደለም። የመንግሥት ተቋማት፣ የሕግ አስከባሪ አካላት፣ የጤና ባለሙያዎች፣ የእርዳታ ድርጅቶች፣ የሚዲያ ተቋማትና ማህበረሰቡ በጋራ የሚወስዱትን እርምጃ የሚጠይቅ ጉዳይ ነው። ‎ ‎ከዚህ ቀደም ይህን ሥራ በስፋት የሚደግፉ አጋሮች በክትትልና በቴክኒክ ድጋፍ ጉልህ ለውጥ አምጥተው ነበር። ነገር ግን በፀጥታ ችግሮችና በየድርጅቶች የበጀት እጥረት ምክንያት ይህ ክትትል በመቀነሱ ችግሩ እየተባባሰ መጥቷል። ‎ ‎ምን መደረግ አለበት? ‎ ‎1. ጠንካራ የሕግ አስከባሪነት ‎ ‎- ለህክምና ብቻ የሚውለው RUTF በሱቅ ላይ የሚሸጥ ሰዉ በሕግ መጠየቅ አለበት። ‎- ከጤና ተቋማት ወደ ጥቁር ገበያ የሚያወጡ አካላት በሕግ ተጠያቂ ሊሆኑ ይገባል። ‎- ድንገተኛ ፍተሻና የቁጥጥር ሥራ በተከታታይ ሊካሄድ ይገባል። ‎ ‎2. የማህበረሰብ ግንዛቤ ‎ ‎"መድኃኒት እንጂ መክሰስ አይደለም!" የሚል መልዕክት በሁሉም የሚዲያ መድረኮች በስፋት ሊተላለፍ ይገባል። ‎ ‎ሰዎች ይህ ምርት ለተወሰኑ ታካሚ ህፃናት ብቻ የተዘጋጀ መሆኑን ማወቅ አለባቸው። ‎ ‎3. የወላጆች ኃላፊነት ‎ ‎- ያለ ሕክምና ባለሙያ ምክር RUTF አይግዙ። ‎- ለጤናማ ልጆች እንቁላል፣ ወተት፣ አትክልት፣ ፍራፍሬና ሌሎች ተፈጥሯዊ ምግቦችን ይስጡ፤ RUTF አይተኩ። ‎ ‎4. ማህበራዊ ኃላፊነት ‎ ‎በሱቅ ውስጥ ወይም በማህበራዊ ሚዲያ RUTF ሲሸጥ የሚያይ ማንኛውም ዜጋ ለሚመለከተው ባለሥልጣን ወይም ለፖሊስ ጥቆማ መስጠት የዜግነት ኃላፊነቱ ነው። ‎ ‎የመጨረሻ መልዕክት ‎ ‎የፕላምፒ ኑት አንድ ፓኬት በእጅህ ሲገባ ያ የሚያስታውሰው ከባድ የምግብ እጥረት ጋር የሚታገል አንድ ህፃን መሆን አለበት። ይህን መድኃኒት ከተራበ ህፃን ቀምቶ ለቅንጦት መጠቀም ሕይወትን መንጠቅ ነው። ‎ ‎አይግዙ። አይሽጡ። አያበረታቱ። ‎ ‎ፕላምፒ ኑት (RUTF) መድኃኒት ነው፤ የሱቅ መክሰስ አይደለም። ‎ ‎ህገ-ወጥ ንግድን እንቃወም፤ የህፃናትን ህይወት እንታደግ!

  • حـافظــوا علــى النوافــل قــال العلامة ربيع بن هادي المدخلي رحمه الله: حافظو على النوافل فإنها السور الذي إذا هدم دخل الشيطان إلی الفرائض فأضعفك فيها . 📕من الشريط الثالث شرح كتاب الإيمان من صحيح البخاري

  • 👉በሰለፍያና ሰለፍዮች ላይ ያንዣበበ አደጋ ‼    ውድ የሰለፍይ መሻኢኾችና አጠቃላይ ሰለፍዮች በሸይኽ ረቢዕ አል መድኸልይና በሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲ መካከል ተፈጥሮ በዓለም ላይ ባሉ ሰለፍዮች መካከል ፊትና የፈጠረው ኺላፍ  ወደ ሀገራችን እንዳይገባ ብዙ ጥረቶች ተደርጎ የቀየ ቢሆንም በአሁኑ ጊዜ አሳዛኝ በሆነ መልኩ ሀገራችን ላይ ፊትናው አንዣቦ ይገኛል ።    ይህ ፊትና ሰለፍያንም ሆነ ሰለፍዮችን ከመጉዳት ውጪ የሚጠቅም አይደለም ። ይሁን እንእጂ አንዳንዶች ምን እንደሚጠቀሙ አላህና እነርሱ የሚያውቁት ቢሆንም ይህን ፍትና ተቀብሎ ለማስተናገድ ሽር ጉድ ሲሉ እያየን ነው ።     በመሆኑም ውድ የሀገራችን የሰለፍዮች የአይን ማረፊያ የሆናችሁ ሰለፍይ መሻኢኾች ከምንጊዜውም በላይ አንድነታችሁን ጠብቃችሁ ተቀራርባችሁ ተመካክራችሁ የሀገራችንን ሰለፍዮች አስተምራችሁ መክራችሁ ገስፃችሁ አንድነቱ ተጠብቆ እንዲቀጥል የማድረግ ሀላፊነት ከምን ጊዜውም በላይ አለባችሁ ።    ውድ ለሰለፍያና ለሰለፍዮች አንድነት የምናስብ ሰለፍዮች በሙሉ መሻኢኾችን ለያይቶ አቋም የማስያዝ ተግባር ተቆጥባችሁ መሻኢኾችን በተለይ ሰለፍዮችን እንዳጠቃላይ አንድ የሚያደርግ ስራ እንድንሰራ በአላህ ስም አደራ እላለሁ ። http://t.me/bahruteka

  • ለውድ ደንበኛችን፡ የጥንቃቄ መልዕክት አለን። ‎* ‎ከሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ጋር በተያያዘ እርስዎ በአካል ወደ ባንካችን ቅርንጫፎች ሳይመጡ በስልክ ተደውሎ የሚሰጥ ምንም አይነት አገልግሎትም ሆነ የአሠራር ሂደት የሌለን መሆኑን እያሳወቅን፤ የይለፍ ቃልዎን ለሌላ ሶስተኛ ወገን ተጋላጭ ባለማድረግ በጥንቃቄ እንዲገለገሉ እናሳውቃለን፡፡ እንዲሁም “ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነው” በሚል በስልክ በሚላክ መጠይቅ ምንም አይነት መረጃዎን እንደማንጠይቅዎ በመረዳት እራስዎን ከአጭበርባሪዎች እንዲጠብቁ እናሳስባለን፡፡ ‎በተጨማሪም ፦ ⦁ ከባንክ ነው በሚል የሚደርስዎትን የስልክ ጥሪ ትክክለኛነት ወደ ባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ ወይም ወደ 951 በመደወል ሳያረጋግጡ ምንም ዓይነት እርምጃ አይውሰዱ፣ ⦁ የአፕሊኬሽንም ሆነ USSD ‎ተጠቃሚ ከሆኑ የይለፍ ቃልዎን ከአራት እስከ አስር ዲጂት(ቁጥሮች) ይጠቀሙ፤ ⦁ የሞባይል መተግበሪያዎችን (Applications) ወይም ማስፈንጠሪያዎችን (Links) ከማይታወቅና ትክክለኛ ካልሆኑ ምንጮች ስልክዎ ላይ አይጫኑ፤ ⦁ ማንኛውንም አይነት መተግበሪያ ከ-Playstore እና ከAppstore ብቻ አውርደው ይጠቀሙ፤ ⦁ የዲጂታል የባንክ አገልግሎት የሚስጥር ቁጥርዎን ለማንም አያሳውቁ፤ ሞባይል ስልክዎ ላይ ወይም ማንኛውም ነገር ላይ አይፃፉ፣ ጠንካራ የሚስጥር ቁጥር ይጠቀሙ፣ ⦁ ጓደኛ ወይም ዘመድ በመምሰል በማንኛውም አይነት የማህራዊ ሚዲያን በመጠቀም የገንዘብ ዝውውር/ብድር ሲጠየቁ ክፍያውን ከመፈፀምዎ በፊት መልዕክቱ ከትክክለኛ ወገን የተላከልዎት መሆኑን ያረጋግጡ፤ ⦁ በተለያዩ ስልቶች ከሚፈፀሙ ስርቆቶችና ማጭበርበሮች እራስዎን ይጠብቁ፤ ⦁ የአሻራ ደህንነት ማጠናከሪያን ይጠቀሙ፤ ⦁ መረጃ ለማግኘት የባንካችንን ቅርንጫፎች፣ በነጻ የስልክ መስመር ወደ 951 በመደወል እና ትክክለኛ የባንካችንን የማህበራዊ ትስስር ገፆች ይጠቀሙ፡፡ ⦁ የአካውንት ገቢና ወጪ ሒሳብዎን ሁሌም ይከታተሉ፤ የቀሪ ሒሳብዎን ትክክለኛነት በማረጋገጥ የማያውቁት ተቀናሽ ካለ፣ ስልኮት ከጠፋ/ከተሰረቀ፣ ከሒሳብዎ ጋር የተገናኘ ሲም ካርዶ ከጠፋ ወዲያውኑ 951 በመደወል ወይም በአቅራቢያዎ ወደ ሚገኘው ቅርንጫፍ በአካል በመቅረብ ያሳውቁ፤ ⦁ የ*889# ብቻ ተጠቃሚ ከሆኑ እባክዎ ለደህንነትዎ ይበልጥ አስተማማኝና ቀልጣፋ እንዲሁም ተጨማሪ አገልግሎት ወደሚያስገኝልዎ የሞባይል መተግበሪያ ይዛወሩ፡፡ መተግበሪያውን ለማግኘት፦ ለAndroid፦https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.mobilebanking ለIOS፦https://apps.apple.com/us/app/cbe-mobile-banking-new/id1534203410 * የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!!

  • ⤵️⤵️ https://t.me/hussenhas

  • "إن تركت المسجد سيأتيه غيرك.. إن نسيت القرآن سيحفظه غيرك.. إن ابتعدت سيقترب غيرك.." فتأمل قول ربك: ﴿وَاللَّهُ الْغَنِيُّ وَأَنْتُمُ الْفُقَرَاءُ ۚ وَإِنْ تَتَوَلَّوْا يَسْتَبْدِلْ قَوْمًا غَيْرَكُمْ ثُمَّ لَا يَكُونُوا أَمْثَالَكُمْ﴾ [سورة محمد: 38]

  • ይገርማል

  • без подписи

  • ما أعلنته بلادنا المملكة العربية السعودية - من تنفيذ ضربات نوعية محددة ضد أهداف مرتبطة بالاعتداءات التي استهدفت منشآتها البترولية بمسيرات كثيرة ، مع حرصها على أقصى درجات ضبط النفس ، ومع تأكيدها أنها لا تسعى إلى التصعيد وإنما سترد على أي عدوان تتعرض له،- يتفق مع الشرع والعقل والعدل والمبادئ الدولية اسأل الله أن يكون لولاة أمرنا وجنودنا الأبطال معينا وظهيرا وحافظا وموفقا ونصيرا ، وأن يُنجِح المساعي الدبلوماسية والعسكرية ، وأن يحفظ لدول الخليج العربي وسائر دول المسلمين أمنها واستقرارها ، وأن يكفي المسلمين شرور المعتدين والفتانين.

  • አደራህን በቢድዓ ሰዎች ልብ ውስጥ ያለው ጥላቻ አይነት በልብህ ውስጥ እንዳይኖር ልብ ሰላም ሲሆን ለሰሀቦች፤ ለሰለፎች (ለደጋግ ቀደምቶች) ለሱና ሰዎች በአጠቃላይ እና ለሁሉም ሙስሊሞች ጥሩ እይታን ያወርሳል። قال الحافظ ابن رجب الحنبلي - رحمه الله - فأفضل الأعمال سلامة الصدر من أنواع الشحناء كلها وأفضلها السلامة من شحناء أهل الأهواء والبدع التي تقتضي الطعن على سلف الأمة وبغضهم والحقد عليهم واعتقاد تكفيرهم أو تبديعهم وتضليلهم ثم يلي ذلك سلامة القلب من الشحناء لعموم المسلمين وإرادة الخير لهم ونصيحتهم وأن يحب لهم ما يحب لنفسه 📚لطائف المعارف ١٣٩ አል-ሐፊዝ ኢብኑ ረጀብ አል-ሐንበሊይ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ {{ከሁሉም መልካም ሥራዎች በላጩ ልብ ከጥላቻ ዓይነቶች ሁሉ ሰላም መሆኑ (መጽዳቱ) ነው። ከዚህም በላጯ የቢድዓና የስሜት ባለቤቶች ጥላቻ (ከሆነችው) መጽዳቱ ነው። ይህችም (የቢድዓና የስሜት ባለቤቶች ጥላቻ) ደጋግ ቀደምቶች ሰለፎች ላይ መተቸት፣ መጥላትን፣ በእነሱ ላይ ማቄምን፣ እንዲሁም እነሱን ካፊር ወይም የፈጠራ ባለቤቶች የጥመት ሰዎች ናቸው ብሎ ማመንን የምታስከትል ናት። (የምታስከትል ከሆነችው መፅዳት ነው) ከዚያም በደረጃ የሚከተለው የልብ ሰላም ለሁሉም ሙስሊሞች ከጥላቻ ልብን ማጽዳት፣ ለእነሱ መልካም ነገር መመኘት፣ ምክር መስጠት፣ እንዲሁም ለራሱ የሚወደውን ለእነሱም መውደድ ነው። 📚ለጧኢፉል መዓሪፍ 139 ስለዚህ ለተልካሻ አላማ ሰለፍይን አካል በመጥላቱ ጥሩ እያደረገ የሚመስለው ሁሉ እያደገ ሲሄድ ሰሀቦችንም የሚጠሉ (ከሱ የባሱ) አሉ። — t.me/Abdurhman_oumer/12529

  • #ካነበብኩት...📚 ✿ يقول ابن القيم رحمه الله: «ليس العـجـب من ممـلوك يتذلل لله ويتعبد له ولا يمـل من خـدمته مع حـاجته وفقـره إليه، وإنـما العـجب من مـالك يتـحبب إلى ممـلوكه بصنـوف إنـعامه، ويتـودد إليه بأنـواع إحسـانه مع غنـاه عنه.» ✿ ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :- «ከምንም በላይ ወደ ጌታው ከጃይ እና ፈላጊ ከመሆኑ ጋር ለጌታው የሚተናነስና ጌታውን የሚገዛ እንዲሁም እሱን ከማገልገል የማይሰለች ባሪያ አይገርምም። የሚገርመውማ ከባሪያው የተብቃቃና የማይከጅል ከመሆኑ ጋር ወደባሪያው ለመወደድ የተለያዩ ፀጋዎችን የሚለግስና የተለያዩ ውለታዎችን በመዋል የሚቀራረብ ጌታ እንጅ!» 📚 ۞ الفـــوائـد 【1/37】 ۞ የዚህ ጌታ ባሪያ መሆን ምንኛ መታደል ነው 🎁