ከኛ lela አራዳ fara ነው
Статистика💥Hey guys 💥wėlcømė tø m¥ swĕĕt chānàl😘 💥Wě pøsť sømė 💥Nëw fũññÿ vïdëø😁 💥Dăñcë vïdëø💃🕺 💥Høt piċ🧖♀️ 💥Nëw mũsïc🎧🎼 💥Join us👉@lemli_yene👈 @resemeye6 Før mørë ïñførmătïoñ 😍
- Последний пост
- 10 сент. 2025 г.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://youtu.be/knjphk0VQGM?si=FmAU_Q_alBWggRZI
እመጓ ዑራኤል ጉዞ☝️☝️☝️
የ 2017 14 ኛ ዙር ጉዞ ወደ እመጓ ቅዱስ ዑራኤል ከ ሰኔ 20-22 🏔ስፍራውን የረገጠ ወንድ የ40ቀን ሴት የ80ቀን ንጹሕ አደርገዋለሁ :-በእለተ ምጽአት ቀን አያልፍም :-የማልምረውን ስፍራውን አላስረግጠውም :- በዚሕ ስፍራ የለመነኝን አልነሳውም የጠየቀኝን አልከለክለውም :-ሲኦልን አያያትም ባሕረ እሳትን አቅፌ አሻግረዋለው። እውነት እላችኋለው ብዙዎች ነቢያት እና ጻድቃን የምታዩትን ሊያዩ ተመኝተው አላዩም÷የምትሰሙትንም ሊሰሙ ተመኝተው አልሰሙም።የእናንተ ግን ዓይኖቻችሁ ስለሚያዩ ጆሮዎቻችሁም ስለሚሰሙ ብጹአን ናቸው። ማቴ 13÷16-17 እነዚህን የተቀደሱ ስፍራዎች በማየት ለመባረክ የታደለ ማን ነው?ሰባት ድንቅ ገዳማት #እመጓ_ኡራኤል ይህ ገዳም መንዝ ውስጥ የሚገኝ /እመእጓል ቆጵሮስ ኢየሱስ ቅዱስ ኡራኤል /ገዳም ፩-ድንግል ማርያም ከልጅዋ ጋር በተሰደደች ግዜ የተቀመጠችበት ቦታ ነው፡፡ ፪-የቦታውን ስም እራሱ ጌታችን ነው ስሙን ያወጣው /እመእጓል/ብሎ፡፡እመእጓል ሲለው /የእኔና የአንች ሀገር (የእናትና የልጅ)ሀገር ብሎታ ፫-በቦታው 2ተራራ አለ:---- 1-ገሊላ(ክሊና)ተራራ:-ይህ ተራራ እመቤታችን የተቀመጠችበት ና ጌታችን ኢትዮጵያን አስራት ሀገርሽ ትሁንሽ ብሎ ያረገበት ቦታ ነው፡፡በተራራው ላይ በአየር ላይ የቆመ ድንጋይ ይታያል ፡በድንጋው ላይ ተወጥቶ 3ግዜ ይዞራል። 2-ቆጵሮስ ተራራ:-ይህ ተራራ ቅዱስ ኡራኤል የጌታን ደም የረጨበት ጽዋ(መነሳነስ)የሰወረበት ተራራ ነው የሰወረበት ቦታ ይታያል። ፬-በዚህ ቦታ ጌታችን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያን አስራት ሀገርህ ነች ብሎት ያረገበት ቦታና የቅዱስ ጊዮርጊስ የፈረሱ የ4ቱ የእግሩ አሻራ በድንጋይ ላይ ታትሞ ይታያል፡፡ ፭-በቦታው ላይ ዋሻ አለ ::በዋሻው ውስጥ:- -/ የድንግል ማርያም የእጅዋ አሻራ በድንጋይ ታትሞ /ይታያል -ያልፈረሰ;ያልበሰበሰ ክንፍ ያላቸው አፅመ ቅድሳን አጽም ይታያል -የድንግልና የልጅዋ ልብስ እንዳለ ይነገራል። ፮-በዚሁ አካባቢ የማርያም ገዳም አለ የማርያም ቤተክርስቲያን ያረፈበት ቦታ ድንግል የተቀመጠችበትን ቦታ ቅዱስ ኡራኤል በክፉ የጠረገው ቦታ ነው ቤተክርስቲያን የተሰራው። የቦታው ቃልኪዳን :-ቦታው የረገጠ (የቦታውን አካባቢ አሻግሮ ያየ)189ትውልድ እምረዋለሁ የጠየቀውን የሀሳቡን እሰጠዋለሁ እምረዋለሁ ተብሎ ቃል እንደተገባ አባቶች ይጠቁማሉ፡፡ ወደዚህ ቅዱስ ስፍራ ታላቅ የበረከት ጉዞ ተዘጋጅቷል። የጉዞ መነሻ ቀን ሰኔ 20 መመለሻ ቀን ሰኔ 22 መነሻ ሰአት ⏱ንጋት 10:30-11:30 መነሻ ቦታ 1.ፒያሣ ጊዮርጊስ 2. መገናኛ 3. ላምበረት 4. ጣፎ አደባባይ #በጉዞ_ላይ_የምንሳለማቸው_ገዳማት ⛪️1/ጻድቃኔ ማርያም ⛪️2/አቡነ ዘርአቡሩክ ገዳም(ዋሻ) ⛪️3/ዘብር ቅዱስ ገብርኤል ⛪️4/ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ሰአታችንን በአግባቡ ከተጠቀምን አንድ ሰርፕራይዝ ገዳም አለን የጉዞ ዋጋ:-3000 ደርሶ_መልስ🚎 ሁሉንም_ማደሪያ ገዳሙ ላይ መስተንግዶን_አካቶ🍽 ☎️ስልክ:- +251910455701 +251940289463 አዘጋጅ:- ማህበረ እመጓ ዑራኤል ወ አቡነ መልከፀዴቅ ባሉበት ሆነው ትኬት ለመቁረጥ 1000233558706 ሚክያስ ተሾመ ንግድ ባንክ 0910455701 ቴሌ ብር ከፍለው በ ቴሌግራም በመላክ መመዝገብ ይችላሉ #ማሳሰቢያ :- 💳#መታወቂያ ወይም #ፓስፖርት ልትይዙ ይገባችኋል። ⛸ ስፍራው የእግር መንገድ ስላለው ዝግጅት ሊኖራችሁ ይገባል። 🌌 ለጸበል በሌሊት ስለምንወጣ የእጅ ባትሪ ይያዙ 🥾 ሽፍን ጫማ ማድረግ እና ክሊና እና ቆጵሮስ ተራሮች በእግር ጉዞ የምንጎበኘው ስለሆነ ይህን ልትገነዘቡ እና ዝግጅት ሊኖራችሁ ይገባል። 💼 ሻንጣ እና መተኛችሁን 💸በክፍያ ማስያዝ የምትችሉ መሆኑን ልታውቁ ይገባል። #ሼር_በማድረግም_ለኦርቶዶክስ_ወገኖቻችን_ለሌሎችም_በማካፈል_የበረከቱ_ተካፋይ_ይሁኑ።
https://www.tiktok.com/@ehtenet/video/7506205814173093176?_r=1
4ኛ ዙር እችላለሁ! ማርች 8 እየደረሰ ነው ! ዝግጁ ! የሴቶች የሥራ ፈጠራ፣ የሙዚቃና የቲክቶክ ቪዲዮ ውድድር ! ባንካችን በየአመቱ የሚከበረውን ዓለምአቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 ምክንያት በማድረግ እ.አ.አ ከማርች 3 ቀን እስከ ማርች 31 ቀን 2025 ድረስ በሁለት የተከፈሉ ውድድሮችን አዘጋጅቶ ለተሳታፊዎች ክፍት አድርጓል፡፡ 1) የሙዚቃ ተሰጥዖ ውድድር ባንካችን የሙዚቃ ተሰጥኦ ያላቸውን ሴት ተሳታፊዎችን በማወዳደር በባለሙያና በማህበራዊ ሚዲያ በሚሰጥ የህዝብ ድምጽ የተለዩ አሸናፊዎችን በየደረጃው ይሸልማል፡፡ አንደኛ ለምትወጣው የብር 100,000፣ ሁለተኛ ለምትወጣው የብር 75,000 እንዲሁም ሶስተኛ ለምትወጣው የብር 50,000 ሽልማት አዘጋጅቷል፡ በሙዚቃው ዘርፍ ተሰጥኦዬን ያሳያል የምትሉትን ከሶስት (3) ደቂቃ ያልበለጠ የሙዚቃ ሥራ ያለ ሙዚቃ መሣሪያና የድምፅ ማዳመጫ (Earphone) ሳይደረግ በቪዲዮ ሰርታችሁ ከዚህ በታች በተቀመጠው ቴሌግራም መላክ ይኖርባችኋል፡፡ የቴሌግራም አድራሻ------------ 0919- 85 73 73 2) የቲክቶክ ቪዲዮ ተሰጥዖ ውድድር እንዲሁም በተመረጡ ቲክቶከሮች መካከል ባንካችን ለሴት ደንበኞቻችን ያዘጋጃቸውን አደይና ዘሃራ የቁጠባ ሂሳቦችን በተለየ መንገድ የማስተዋወቅ ውድድር ይካሄዳል፡፡በዚህም ውድድር አንደኛ ለምትወጣው የብር 100,000፣ ሁለተኛ ለምትወጣው የብር 75,000 እንዲሁም ሶስተኛ ለምትወጣው የብር 50,000 ሽልማት አዘጋጅቷል፡ 3) የሥራ ፈጠራ ውድድር የሴት ሥራ ፈጣሪዎችን ለማበረታት ባንኩ ባሉት ዲስትሪክቶች የሥራ ፈጣሪ ሴቶችን በመምረጥ በአነስተኛ የወለድ ምጣኔን ካለመያዣ እስከ ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ) የብድር አገልግሎት ለመስጠት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ፍላጎቱ ያላችሁና መስፈርቶችን የምታሟሉ የሥራ ፈጣሪዎች አቅራቢያችሁ ባሉ ቅርንጫፎችና የዲስትሪክት ፅ/ቤቶች በመቅረብ ከየካቲት 19 ቀን እስከ መጋቢት 22 ቀን 2017 ዓም. ባሉት ቀናት ብቻ በፁሑፍ ጥያቄያችሁን እንድታቀርቡ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፤ በዚህም መሠረት በመርሃ-ግብሩ መሳተፍ የምትፈልጉ ሴት ተወዳዳሪዎች አስቀድማችሁ የአቢሲንያ ባንክ የፌስቡክ ገፅን https://www.facebook.com/BoAeth/ መወዳጀት ይኖርባችኋል፡፡ ዝርዝር የብድር እንዲሁም የመወዳደሪያ መስፈርቶችን ለመመልከት ከታች የሚገኘውን ሰነድ ይመልከቱ!

https://vm.tiktok.com/ZMBfxLgd5/
видео или голосовое, без подписи
ይቺ ናት ቅድስት አርሴማ🙏🙏🙏🙏🙏 የኔ እናት🙏🙏🙏 @lemli_yene🙏
ባለ ዘንባባ ናት እናታችን🙏🙏🙏🙏 @lemli_yene
እርዳታሽ የደረሰለት ያመጣል የልቡን ስለት ላመኑሸሰ ፈወስሽ ቅርብ ነው ባንቺ አፍሮ የሄደ ማነው የልቡን ለነጠረሽ ፈጥኖ ይደርሳል መልሰሽ#🙏🙏🙏🙏🙏 @lemli_yene
ለቅድስት አርሴማ የተሰጠ ቃልኪዳን🙏🙏🙏🙏 @lemli_yene
እንደኔ ቅድስት አርሴማን የሚወዳት እናቴ የልቤ🙏🙏🙏🙏 @lemli_yene🙏🙏🙏
ናፈቀኝ ስምሽ(2) እናታችን ቅድስት አርሴማ🙏🙏🙏 @lemli_yene🙏
የእናታችን አርሴማ የመስከረም 29 የስማእትነት ታሪክ በአጭሩ🙏🙏🙏🙏 @lemli_yene
Channel photo updated
видео или голосовое, без подписи
Only 500 @ye_aresema6
Only 600 @ye_aresema6
Only 450 @ye_aresema6