𝗝𝗶𝗧𝗘𝗖𝗦𝗙
описание
ይህ በኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማህበር (EvaSUE) የጅማ ዩኒቨርስቲ Technology campus ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት የመገናኛ የtelegram channel ነው:: በዚህ ቻናል ዉስጥ ● የእግዚአብሔር ቃል ትምህርቶችን ● የተለያዩ ይዘት ያላቸው ጽሁፎችን ታገኛላችሁ JiTECSF CBE ACCOUNT : 1000634189835
2 191
подписчиков
Охват к подписчикам
6,3%
ERR
Реакции к просмотрам
0,34%
33 на 49 постов
Пересылки к просмотрам
0,04%
4
Постов в день
4,9
всего 87
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 14 авг.ወገኖቻችን አላችሁ ወይ እስኪ መኖራችሁን በReaction አሳዩን 😁4,55%
- 7 авг.በጸሎት በአምልኮ በቃል ያገለገሉንን🙌🙌እንባርክ ❤️❤️በማድረግ2,57%
- 14 авг.1. መ. ሚክያስ (ሚክያስ 5፥2) 2. ሐ. መግደላዊት ማርያም (የዮሐንስ ወንጌል 20፥1) 3. ለ. ኢያሱ (ኢያሱ 10፥14) 4. ሀ. እምነት (ኤፌሶን 6፥16) 5. ሐ. ማርታ (የዮሐንስ ወንጌል 11፥25) 6. ለ. አቤሴሎም (2 ሳሙኤል 14፥26) 7. ለ. ሶምሶን (መጽሐፈ መሳፍንት 16፥30) 8. ለ. ቶማስ (የዮሐንስ ወንጌል 14፥5) 9. ሐ. ቃየን (ዘፍጥረት 4፥9) 10. ሐ. ጲላጦስ (የዮሐንስ ወንጌል 18፥38)1,99%
- 14 авг.✨✨✨Winners✨✨✨ 1. Mikiyas 🥇 2. Bernabas🥈 3.Ararsa 🥉1,85%
- 12 авг.ሰላም የተወደዳችሁ እንዴት አላችሁ ቆይታ ሁሉ መልካም ጥሩ ጊዜ እያሳለፋችሁ እንዳላችሁ እናምናል😊😊 ሳምንታዊ ፕሮግራማችንን በዚህም ሳምንት በ08/12/2018 አርብ እለት የGeneral Fellow ፕሮግራማችን ስለሚቀጥል ሁላችሁም 2:30 በዚው ቻናል እንድትገኙ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን🙏🙏🙏🙏🙏 #የጸሎት ጊዜ #የአምልኮ ጊዜ #የቃል ጊዜ #ላልተደረሰ የሕዝብ ክፍል ጸሎት #የጨዋታ ጊዜ #Return #Walk_Righteously #Trustseeking_God Telegram | YouTube | Instagram | TikTok1,52%
- 14 авг.የእግዚአብሔር ቃል Nathan graduate 2026 main campus seeking_God #Return #Walk_Righteously #Trust Telegram | YouTube | Instagram |1,36%
- 7 авг.ሁላችሁም ተባረኩልን 🥰1,35%
- 14 авг.1. የትኛው የብሉይ ነቢይ መሲህ ከቤተልሔም እንደሚወጣ ተናገረ? ሀ. ሚልክያስ ለ. ሆሴዕ ሐ. ናሆም መ. ሚክያስ 2. የክርስቶስን ትንሣኤ የመጀመሪያ ያየው ሰው ማነው? ሀ. ጴጥሮስ ለ. ዮሐንስ ሐ. መግደላዊት ማርያም መ. ሁሉም 3. “እግዚአብሔር ለእስራኤል ይዋጋ ነበርና እግዚአብሔር የሰውን ቃል የሰማበት እንደዚያ ያለ ቀን ከዚያም በፊት ከዚያም በኋላ አልነበረም” የተባለው ለማን ነው? ሀ. ጌዴዎን ለ. ኢያሱ ሐ. ሶምሶን መ. ዳዊት 4. በኤፌሶን ላይ ከተጠቀሱት የእግዚአብሔር ዕቃ ጦሮች ጋሻ ምንን ይወክላል? ሀ. እምነት ለ. ፅድቅ ሐ. ወንጌል መ. መዳን 5. ኢየሱስ “ትንሣኤ እና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳን ሕያው ይሆናል፤” ያለው ለማን ነበር? ሀ. ማርያም ለ. ጴጥሮስ ሐ. ማርታ መ. ኒቆዲሞስ 6. “ጠጉሩም ይከብደው ነበርና በዓመት አንድ ጊዜ ይቆርጠው ነበር፤ ሲቆረጥም የራሱ ጠጉር በንጉሥ ሚዛን ሁለት መቶ በቅል ነበር” የተባለለት ማን ነበር? ሀ. ሳሙኤል ለ. አቤሴሎም ሐ. ሶምሶን መ. ሮብአም 7. “ከፍልስጥኤማውያን ጋር ልሙት” ያለው ማን ነው? ሀ. ሙሴ ለ. ሶምሶን ሐ. ኢያሱ መ. ጌዴዎን 8. “ጌታ ሆይ፤ ወደምትሄድበት አናውቅም፤ እንዴትስ መንገዱን እናውቃለን?” ያለው ማን ነው? ሀ. ጴጥሮስ ለ. ቶማስ ሐ. ይሁዳ መ. ዮሐንስ 9. “የወንድሜ ጠባቂው እኔ ነኝን?”ያለው ማን ነው? ሀ. ያዕቆብ ለ. ጴጥሮስ ሐ. ቃየን መ. ፋሬስ 10. “እውነት ምንድን ነው?” ያለው ማን ነው? ሀ. ኢየሱስ ለ. ኒቆዲሞስ ሐ. ጲላጦስ መ. ቶማስ0,85%
- 7 авг.✨✨✨ጥያቄ✨✨✨ 1.የኖህ መርከብ ርዝመቱ ስንት ክንድ ነበር? ሀ) 200 ክንድ ለ) 300 ክንድ ሐ) 400 ክንድ መ) 500 ክንድ 2. የዮሴፍ ሕልም እንደሚፈታ ለፈርዖን የተናገረው ማን ነበር? ሀ) ጲጢፋራ ለ) የዘበኞቹ አለቃ ሐ) የጠጅ አሳላፊዎቹ አለቃ መ) የእንጀራ አበሾቹ አለቃ 3. የዮሴፍ ሁለት ልጆች ማን እና ማን ይባላሉ? ሀ) ሮቤልና ኤፍሬም ለ) ሮቤልና ምናሴ ሐ) ኤፍሬምና ምናሴ መ) ዳንና ንፍታሌም 4. የሙሴ ወንድም የአሮን ሚስት ማን ትባላለች? ሀ) ኤልሳቤጥ ለ) ሲጶራ ሐ) ማርያም መ) ዲቦራ 5. በግብፅ ከተደረጉ አሥር መቅሠፍቶች የመጀመሪያው የትኛው ነበር? ሀ) እንቁራሪቶች ለ) የወንዙ ወደ ደም መለወጥ ሐ) የቅማል መቅሠፍት መ) ጨለማ 6. ጌታ ካሰወረው በኋላ የጳውሎስ እይታ በድጋሚ እንዲመለስ እጁን የጫነበት ማን ነበር? ሀ) ፊሊጶስ ለ) ሐናንያ ሐ) በርናባስ መ) እስጢፋኖስ 7. ጳውሎስ የተወገረው በየት ከተማ ነበር? ሀ) በኤፌሶን ለ) በልስጥራን ሐ) በአንጾኪያ መ) በገላትያ 8. ዮሴፍ በወንድሞቹ ሲሸጥ የስንት ዓመት ልጅ ነበር? ሀ) አስራ ስድስት ለ) በአስራ ሰባት ሐ) አስራ ስምንት መ) ሀያ አንድ 9. የሙሴ እናት ሙሴን ከፈርዖን የሞት አዋጅ ለማስመልጥ ለምን ያህል ጊዜ ደበቀችው? ሀ) ሁለት ወር ለ) ሦስት ወር ሐ) አራት ወር መ) ስድስት ወር 10. “ለማይታወቅ አምላክ” መሠዊያ የተሠራው የት ነበር? ሀ) ኤፌሶን ለ) ተሰሎንቄ ሐ) ቅፍርናሆም መ) አቴንስ0,33%
- 14 авг.без подписи0,00%
- 14 авг.без подписи0,00%
- 14 авг.5min0,00%