tgindex
𝗝𝗶𝗧𝗘𝗖𝗦𝗙

𝗝𝗶𝗧𝗘𝗖𝗦𝗙

Статистика

ይህ በኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማህበር (EvaSUE) የጅማ ዩኒቨርስቲ Technology campus ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት የመገናኛ የtelegram channel ነው:: በዚህ ቻናል ዉስጥ ● የእግዚአብሔር ቃል ትምህርቶችን ● የተለያዩ ይዘት ያላቸው ጽሁፎችን ታገኛላችሁ JiTECSF CBE ACCOUNT : 1000634189835

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
34
Всего постов
87
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 192
−6 за 3 дн.
Сутки
−4
−0,18%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
138
40 постов
Вовлечённость
6,3%
к подписчикам
Постов в день
4,9
всего 87
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
103
1/48двое суток
118
1/72трое суток
127

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ✨✨✨Winners✨✨✨ 1. Mikiyas 🥇 2. Bernabas🥈 3.Ararsa 🥉

  • без подписи

  • 1. መ. ሚክያስ (ሚክያስ 5፥2) 2. ሐ. መግደላዊት ማርያም (የዮሐንስ ወንጌል 20፥1) 3. ለ. ኢያሱ (ኢያሱ 10፥14) 4. ሀ. እምነት (ኤፌሶን 6፥16) 5. ሐ. ማርታ (የዮሐንስ ወንጌል 11፥25) 6. ለ. አቤሴሎም (2 ሳሙኤል 14፥26) 7. ለ. ሶምሶን (መጽሐፈ መሳፍንት 16፥30) 8. ለ. ቶማስ (የዮሐንስ ወንጌል 14፥5) 9. ሐ. ቃየን (ዘፍጥረት 4፥9) 10. ሐ. ጲላጦስ (የዮሐንስ ወንጌል 18፥38)

  • без подписи

  • 5min

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 1.     የትኛው የብሉይ ነቢይ መሲህ ከቤተልሔም እንደሚወጣ ተናገረ? ሀ. ሚልክያስ ለ. ሆሴዕ ሐ. ናሆም መ. ሚክያስ 2.    የክርስቶስን ትንሣኤ የመጀመሪያ ያየው ሰው ማነው? ሀ. ጴጥሮስ ለ. ዮሐንስ ሐ. መግደላዊት ማርያም መ. ሁሉም 3.    “እግዚአብሔር ለእስራኤል ይዋጋ ነበርና እግዚአብሔር የሰውን ቃል የሰማበት እንደዚያ ያለ ቀን ከዚያም በፊት ከዚያም በኋላ አልነበረም” የተባለው ለማን ነው? ሀ. ጌዴዎን ለ. ኢያሱ ሐ. ሶምሶን መ. ዳዊት 4.    በኤፌሶን ላይ ከተጠቀሱት የእግዚአብሔር ዕቃ ጦሮች ጋሻ ምንን ይወክላል? ሀ. እምነት ለ. ፅድቅ ሐ. ወንጌል መ. መዳን 5.    ኢየሱስ “ትንሣኤ እና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳን ሕያው ይሆናል፤” ያለው ለማን ነበር? ሀ. ማርያም ለ. ጴጥሮስ ሐ. ማርታ መ. ኒቆዲሞስ 6.    “ጠጉሩም ይከብደው ነበርና በዓመት አንድ ጊዜ ይቆርጠው ነበር፤ ሲቆረጥም የራሱ ጠጉር በንጉሥ ሚዛን ሁለት መቶ በቅል ነበር” የተባለለት ማን ነበር? ሀ. ሳሙኤል ለ. አቤሴሎም ሐ. ሶምሶን መ. ሮብአም 7.    “ከፍልስጥኤማውያን ጋር ልሙት” ያለው ማን ነው? ሀ. ሙሴ ለ. ሶምሶን ሐ. ኢያሱ መ. ጌዴዎን 8.    “ጌታ ሆይ፤ ወደምትሄድበት አናውቅም፤ እንዴትስ መንገዱን እናውቃለን?” ያለው ማን ነው? ሀ. ጴጥሮስ ለ. ቶማስ ሐ. ይሁዳ መ. ዮሐንስ 9.    “የወንድሜ ጠባቂው እኔ ነኝን?”ያለው ማን ነው? ሀ. ያዕቆብ ለ. ጴጥሮስ ሐ. ቃየን መ. ፋሬስ 10.   “እውነት ምንድን ነው?” ያለው ማን ነው? ሀ. ኢየሱስ ለ. ኒቆዲሞስ ሐ. ጲላጦስ መ. ቶማስ

  • без подписи

  • ❔❔የጥያቄ እና መልስ ጊዜ ❔❔ 👉የውድድር ህግ ⚖️ 🙅‍♂️ አንዴ የተላከን መልስ ባለበት Edit ማድረግ ፈጽሞ አይቻልም 🚫 🙏ውጤት እኩል የሚሆን ከሆነ የተላከበት ሰዓት ይታያል🤝 ⏳ውድድሩ የ15ደቂቃ ቆይታ ብቻ ይኖረዋል!!! 🏆🏆 አሸናፊዎች በፕሮግራማችን መጨረሻ ላይ ይገለፃሉ 👉 መልሶችን የምትልኩት በ  @AnisifNova  ላይ ብቻ  ነው።

  • без подписи

  • без подписи

  • ተባረክ ወንድማችን 🙌🙌🙌

  • የእግዚአብሔር ቃል Nathan graduate 2026 main campus seeking_God #Return #Walk_Righteously #Trust Telegram | YouTube | Instagram |

  • #Sermon 📖 ከጌታ ቃል የምንማርበት ጊዜ ስለሆነ ለመማር በተዘጋጀ ልብ ሆነን ከቃሉ እንማራለን። 🙏

  • без подписи

  • አሁን ደግሞ በመስጠት ምናመልክበት ጊዜ ነው። ✨✨✨መባ✨✨✨ ወደ ግቢ ስንመለስም ሆነ አሁን ባለንበት ህብረቱ የናንተን ትብብር ስለምንፈልግ ሁላችንም በመስጠት ከጎናችን እንድትሆኑ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን 🙏🙏🙏 Account number: 1000762192288 Dibora mersha and/or biruk million seeking_God #Return #Walk_Righteously #Trust Telegram | YouTube | Instagram |

  • без подписи

  • без подписи