tgindex
Duka Podcast - ዱካ ፖድካስት

Duka Podcast - ዱካ ፖድካስት

Статистика

Christian Podcast 📻 - - - - - - - - - - - “የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ፥ የኑሮአቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነታቸው ምሰሉአቸው።” — ዕብራውያን 13፥7

Последний пост
23 июн.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 219
+1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
846
20 постов
Вовлечённость
69,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • Sexual purity training 🖐

  • Sexual Purity - 4 (ወሲባዊ ንፅህናዬን እንዴት ልጠብቅ ክፍል - 4) https://youtu.be/MU20Fhjb0lo

  • https://youtu.be/pta8H27LIKU?si=q9uxFCD13p4_DCYc

  • በዚህ ሊንክ በመግባት ጣፍጥልኝ የተሰኘውን አልበም ይግዙ።                     https://t.me/TaftlignAlbumBot ለሆሳዕና ሙሉ ወንጌል ማምለክያ አዳራሽ ስራ ለቤተክርስትያን የተሰጠ!

  • видео или голосовое, без подписи

  • 1 июн.761133

    የመንገድ ላይ ስብከት ሁሉ ልክ ነው? ======================== ወንጌልን መስበክ ከጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትእዛዛት አንዱ መሆኑን አውቃለሁ፤ ይህም በማቴዎስ 28፥19-20 ተገልጿል። ሆኖም ግን፣ ወንጌልን መስበክ ከቅን ልብና እግዚአብሔርን ለማክበር ከሚመነጭ ንጹህ ዓላማ ሊወጣ ይገባል ብዬ አምናለሁ። ጎዳና ላይ ወንጌልን የምትሰብኩ በመጀመሪያ መንገድ ላይ ይቅር እና ለቅርብ ጓደኛ እና ቤተሰብ መመስከር መሞከር ቀላል እንዳልሆነ ስለማውቅ ብዙ አክብሮት አለኝ፡፡ ከዚህ በመቀጠል የማነሳቸውን ሀሳቦች ሳነሳ ሁላችሁንም እየኮነንኩ እንዳልሆነ ቀብድ ማሳሰቢያ መስጠት እወዳለሁ፡፡ ምክንያቱም አንዳንዶች ይህን የሚያደርጉት በቅን ዓላማና ለጌታችንና ለወንጌል ካልቸው እውነተኛ ፍቅር እንዲሁም መልካም ቅንአት የመነጨ መሆኑን አውቃለሁ። እኔም ራሴ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አገልጋይ እንደመሆኔ ብዙ ወጣቶች በብዙ ዋጋ በእረፍት ወቅታቸው ወንጌል ባልደረሰባቸው በተለያዩ ከተሞችና አካባቢዎች ሰፊ የወንጌል ስርጭት ሲያካሂዱ አይቻለሁ እኔም አብሬ ተካፍያለሁ፡፡ በዚህም ብዙዎች ወደጌታ ሲመጡ አልቅሰው ንስሀ ሲገቡ አይቼ አውቃለሁ፡፡ በመሆኑም የጀመዓ ስብከትን በደምሳሳው አልቃወምም። ነገር ግን፣ አንዳንድ ጊዜ ሰዎች በአደባባይ፣ ለምሳሌ በአውቶቡስ ወይም በታክሲ ወረፋ ላይ፣ ሌሎችን በሚያበሳጭ ወይም በሚያስከፋ መንገድ ወንጌልን ሲሰብኩ አያለሁ። እንዲውም አንዳንዶቹም እነዚህን ተግባራት በቪዲዮ ወይም በፎቶ በመቅረጽ በማህበራዊ ሚዲያ ሲያጋሩ አይቻለሁ፡፡ ይህም የሰዎችን አድናቆት ወይም ትኩረት ለማግኘት የሚያደርጉት ያስመስልባቸዋል፡፡ የልብን የሚውቅ ጌታ ብቻ ቢሆንም እኔ ግን አላማቸው ትኩረት መሳብ ይሆናል ብዬ በጣም እጠረጥራለሁ፡፡ ሕገ መንግሥቱ ይፈቅድልኛል ብሎ ብቻ ሌሎች ሰዎች ያላቸውን መብትና ግላዊ ክብር መዘንጋት የለብንም። ሰዎች ለትራንስፖርት ወረፋ ላይ ሲቆሙ ወይም በሌላ ጉዳይ ተጠምደው ስናገኝ ተመቸኝ ብሎ አክብሮት በጎደለው መልኩ መስበክ አግባብ ነው ብዬ አላምንም። ምናላባት በዚያ መሀል ሌላ ሰው በግሉ የሚጸልይለት እና ወንጌልን ለመስማት የተዘጋጀ ልብ ያለው ሰው ከዚህ የተነሳ ሊሰናከል እና ተናድዶ ከናካቴው ወንጌልን ከመስማት ጆሮውን ቢመልስ ለዛ ሰው መሰናከል ምክኒያት መሆን ቀልድ ነገር አይመስለኝም፡፡ ሰዎችን በሚያስከፋ እና የኔ ብለው የያዙትን እምነት በሚያክፋፋ መንገድ ከሰበክናቸው፣ ወደፊት ወንጌልን ለመስማት ፈቃደኛ እንዳይሆኑ ልናደርጋቸው እንችላለን። ጳውሎስ አቴና ከተማ በደረሰ ጊዜ በጣኦታቱ ብዛት መንፈሱ ቢበሳጪበትም ወንጌልን ለመስበክ ከነቀፋ አልጀመረም እንደውም "እናንተ የአቴና ሰዎች አማልክትን እንደምትፈሩ አያላሁ በመንገድ ሳልፍ ለማይታወቅ አምላክ የሚል አየሁ ይህንን የማይታወቅ አምላክ ልንገራችሁ" ብሎ ነው የጀመረው እንጂ "እነዚህ ከንቱ ጣኦታት" ምናምን አላላም፡፡ ስለዚህ ከሐዋርት የምንማረው የሚከተሉትን ባንወደው እንኳ እንዲቀበሉን ከመንቀፍ እና ከማበሳጨት መጀመር እንደሌለብን ነው፡፡ ወንጌልን መስበክ በራሱ ታላቅና ውብ ነገር ቢሆንም፣ ከጀርባው ያለን ዓላማ ግን በጣም አስፈላጊ ነው ብዬ አምናለሁ። ዓላማችን ንጹህ ካልሆነ፣ በሰማይ ከጌታችን ኢየሱስ ሽልማት የምንቀበል አይመስለኝም። ከዚህም በላይ፣ ሰዎችን ወደ ክርስቶስ ከመሳብ ይልቅ፣ እርሱን (ጌታችን ኢየሱስን) በቅንነት ለሚፈልጉ ሰዎች የመሰናከያ ምክንያት ልንሆን እንችላለንና እንጠንቀቅ፡፡ ስለዚህ ሁላችሁንም እየኮነንኩ አይደለም፤ ነገር ግን ዋናው ምክሬ ይህ ነው፦ ልባችሁንና ዓላማችሁን መርምሩ። ፎቶዎችን ወይም ቪዲዮዎችን በማጋራት በማህበራዊ ሚዲያ ሰዎችን ለማስደነቅ ከሆነ የምታደርጉት፣ ይህን ፈፅሞ ማቆም እንዳለባችሁ አምናለሁ። ምክሬ ሁለት ናቸው። 1) ወንጌልን ስትሰብኩ የልባችሁን ዓላማ ሁልጊዜ መርምሩ። 2) ሰዎችን በሚያስቸግር እና በሚያበሳጭ መንገድ አትስበኩ፤ በትሕትናና በአክብሮት ወንጌልን አካፍሉ። ለማጠቃለል፡ ጳውሎስ በፊልጵስዩስ 1፥15-18 እንደሚያስተምረን፣ አንዳንዶች ክርስቶስን በቅን ዓላማ ሲሰብኩ ሌሎች ደግሞ በተሳሳተ ዓላማ ሊሰብኩ ይችላሉ፤ ሆኖም ክርስቶስ እስከተሰበከ ድረስ ጳውሎስ ደስ እንዳለው ሁሉ እኔም ወንጌል ሲሰበክ ደስ ይለኛል፡፡ መንገድ ላይ ሲሰብኩ ሳይ እፀልይላቸዋለሁ፡፡ ይህ አሰባባክ የማይመቻችሁ ካላችሁ ከመፍረድ እና በነርሱ ከመበሳቸት ይልቅ በምንም መንገድ ቢሆን ወንጌል እየተሰበከ ነውና ለሚሰብኩትም ጥበብ እንዲሰጣቸው ለሚሰሙትም መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳቸው መፀለይ የበለጠ ይረዳል፡፡ ነገር ግን የምትሰብኩ እነዚህ ሁለት ጉዳዮች #ዓላማችንን እና #አቀራረባችንን መመርመር እና መጠንቀቅ ይገባል እላለሁ፡፡ አባራሁ… አመሰገግናለሁ!! ✏️ ያብባል አራጋው

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ይሄን መፅሐፍ ያልገዛቹ ጥቂት ኮፒ ስለቀረ መግዛት ትችላላችሁ 🙏

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 13 мая923162

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 мая898191

    видео или голосовое, без подписи

  • https://youtu.be/cAIDHG1QfQw?si=jmH6XQIZfzWypHWe

  • 1 мая1 11482

    видео или голосовое, без подписи

  • https://youtu.be/Aat3C8V7QYU

  • COMING SOON 📻

  • видео или голосовое, без подписи

  • 25 апр.1 072710

    🔥 New Episode is Out! Please like, share, and subscribe to support us 🙏 🎥 YouTube: https://youtu.be/M7hER2zKTtA Follow and share with your friends. Thank you for your support! ❤️ #Podcast #YouTube #Share #Subscribe

Duka Podcast - ዱካ ፖድካስት — tgindex