Mind the mind
Статистикаwww. 5gatesgroup.org #mindthemind #skillstraining&incomegeration #educationempowerment #addictionprevantion&recovery #youth&womenempowerment #enviromentalprotection #emergency Aid support Joinus and meet your amazing future
- Последний пост
- 13:55
- Последнее чтение
- 12:46
- Постов за неделю
- 18
- Всего постов
- 121
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 130
- 1/48двое суток
- 148
- 1/72трое суток
- 160
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Vote tesfa On 8222 Lm5
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በ 8222 LM5 ድምፃችሁን እንድትሰጡ በትህትና እንጠይቃለን ስለምትሰጡን ድምፅ እናመሰግናለን🙏
https://www.youtube.com/live/aQobgiilIeA?si=pnxHKXZ3YkhGDjkx
✨ የዛሬው ፕሮግራማችን ማጠቃለያ፦ የታናናሾቹ ታላቅ ጥበብ! ✨ በዛሬው ውይይታችን በመመጠናቸው ጥቃቅን፣ በጥበባቸው ግን እጅግ ታላቅ የሆኑ አራት ፍጥረታትን በመዳሰስ፣ ለህይወትና ለስራ ስኬታችን የሚረዱ ድንቅ የጥበብ ማዕድ ተካፍለናል። 🔹 የውይይቱ 4ቱ ዋና ዋና የጥበብ ምሳሌዎች 👉🐜 1. ጕንዳን የቅድመ-ዝግጅትና የትጋት ምሳሌ «ኃይል የሌላቸው ሕዝቦች ናቸው፤ ነገር ግን በበጋ መኗቸውን ይሰበስባሉ።» 👉 ትምህርት፦ ትልቅ ጉልበት ባይኖርህም እንኳን፤ ነገን አርቆ በማሰብ በደስታና በምቾት ጊዜ ተግቶ በመሥራት ፤ጊዜን በአግባቡ በመጠቀም ለአስቸጋሪው ጊዜ አስፈላጊውን ቅድመ-ዝግጅት ማድረግ ይገባል። 2. ሽኮኮ — የደህንነትና የጠንካራ መሠረት ምሳሌ «ያልበረቱ ሕዝቦች ናቸው፤ ቤታቸውን ግን በቋጥኝ ድንጋይ ውስጥ ያደርጋሉ።» 👉 ትምህርት፦ የራስን ድክመትና ውስንነት አውቆ፤ ህይወትን፣ ስራንና ጥረትን በማይናወጥ አስተማማኝ መሠረት ላይ መገንባት ያስፈልጋል። 👉 ወደ ሚፈለገው ኔትዎርክ በቀላሉ እንድንቀርብ፤ ሁኔታዎችን በማገናዘብ እውነተኛውን ነገር ለመቅረብ ያስተምሩናል። 🦗3. አንበጣ — በሠራዊት ይመሰላሉ፤በመርሃቸው መሰረት ይጓዛሉ። የህብረትና የሥርዓት ምሳሌ ናቸው። «ንጉሥ የላቸውም፤ ሁላቸው ግን በመልካም ሥርዐት ይሄዳሉ።» 👉 ትምህርት፦ መሪ ወይም ተቆጣጣሪ ሳይኖርብህ፤ በራስ ተነሳሽነት፣ በጋራ ዓላማና በመልካም ሥርዓት በመመራት ታላቅ የህብረት ኃይል መፍጠር ይቻላል። 🦎 4. እንሽላሊት — የጽናትና ከፍተኛ ቦታ የመድረስ ምሳሌ «በእጅ ትያዛለች፤ በነገሥታት ግቢ ግን ትኖራለች።» ✅ከሁሉም በላይ ደግሞ በፈጣሪ እርዳታ መተማመን በጣም ያስፈልጋል ምክንያቱም spiritual intelligence በህይወታችን ውስጥ የራሱ የሆነ ትልቅ ዋጋ አለው። 👉 ትምህርት፦ ምንም እንኳን በቀላሉ ልትያዝ የምትችል ብትሆንም፤ ባላት ጥበብ ተጠቅማ እስከ ነገሥታት ቤተ-መንግሥት እንደምትደርስ ሁሉ፣ ታናሽነት ለታላቅ ስኬት አንዳችም እንቅፋት አይሆንም። 💡 የቀሰምነው ዋና የህይወት መመሪያ፦ 1.ጊዜን በአግባቡ መጠቀምና ቅድመ-ዝግጅት (ጉንዳን) 2.ጠንካራና የማይናወጥ መሠረት መያዝ (ሽኮኮ) 3.በአንድነት፣ በዲስፕሊንና በሥርዓት መጓዝ (አንበጣ) 4.ድክመትን ተሻግሮ ለከፍተኛ ስኬት መጣር (እንሽላሊት) ✨ ከዚህ በኋላም በሚኖሩን ፕሮግራሞች እጅግ ጠቃሚና ህይወትን የሚለውጡ ትምህርቶችን ይዘን እንቀርባለን። አብሮነታችን ይቀጥል! 📢 ማስታወሻ፦ በቴሌግራም ቻናሉ የሚለቀቁትን መልእክቶችና ዝግጅቶች ተከታተሉ እስከ ሳምንት መልካም ጊዜ ይሁንልን!
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Live stream finished (2 hours)
видео или голосовое, без подписи
የእለቱ ኮድ ሲነገር እንልካለን 8222 Lm_ ከ 1 እስከ 7 ያሉ ቁጥሮች ውስጥ አንዱ
Guys, the the meeting is started
Live stream started
የዛሬ ምሽት የቀጥታ ስርጭት ጥሪ! የሕይወት ስኬት በትልልቅ ነገሮች ብቻ ሳይሆን በጥበብ የተሞሉ ጥቃቅን ነገሮች ውስጥ ይገኛል! Mind The Mind ማህበረሰብ ያዘጋጀውን ድንቅ የቴሌግራም የቀጥታ ስርጭት እንዳያመልጥዎ። 📌 ርዕስ: Wisdom 4 Success — 4 ትናንሽ ፍጥረታት፤ 4 ታላላቅ ትምህርቶች 🗓 ቀን: ረቡዕ (06/12/2018 ዓ.ም) ⏰ ሰዓት: ምሽት 2:30 ( Evening ) 📍 ቦታ: https://t.me/fivegatescampaign በቴሌግራም ቻናላችን 💡 በዚህ ውይይት ውስጥ: ከጕንዳን፣ ከአንበጣ፣ ከሽኮኮና ከሌሎች ፍጥረታት የምንማራቸው የስኬትና የጥበብ ሚስጥሮች ህይወትንና አስተሳሰብን የመቀየር ተግባራዊ መንገዶች 👉 ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ሌሎችንም ይጋብዙ! 🔔 ማስታወሻ (Reminder) ሞልተው ይጠብቁን! #mindthemind #resilientcomunity
🎙️ የጥሪ እና የግብዣ መልዕክት የልጆቻችን የክረምት/የዕረፍት እና የአእምሮ ጤና፦ እንዴት ውጤታማ እና ፍሬያማ እናድርገው? የክረምት ዕረፍት ልጆቻችን ከአካዳሚክ እረፍት የሚያገኙበት ብቻ ሳይሆን በአእምሮ፣ በስነ-ልቦና እና በማህበራዊ ህይወታቸው ትልቅ እድገት የሚያመጡበት ወርቃማ ጊዜ ነው! በዘመናችን ልጆቻችንን ከዲጂታል ሱሰኝነት ጠብቀን፣ አቅማቸውንና ክህሎታቸውን በሚገነቡ ተግባራት ላይ እንዴት ማሰማራት እንችላለን? በቤተሰብ ደረጃስ ምን አይነት ዝግጅት ማድረግ ይኖርብናል? በነዚህ እና በሌሎች አስፈላጊ ነጥቦች ላይ ከባለሙያዎች ጋር በስፋት እንወያያለን። አማካሪ፦ ዮሐንስ ኃ/ጊዮርጊስ (Yohannes H. Kebede) ጋዜጠኛ፦ አለምሰገድ ታደሰ (Alemseged Tadesse) ጣቢያ፦ ኤፍ ኤም 98.1 (FM 98.1) ቀን፦ ማክሰኞ ሰዓት፦ (7:00 - 9:00) 👉 የውይይቱ አካል ይሁኑ! አዳምጡን፣ ሀሳብና ጥያቄዎችዎንም ያካፍሉን! Mind The Mind – Resilient Community
📚 የ30 ቀን የንባብና የትግበራ ፈተና EAT THAT FROG"ያንን እንቁራሪት ብላው!" — በ30 ቀናት ውስጥ ውጤታማነትን ማሳደግ አዘጋጅ፦ Mindthemind Charitable Organization 🎯 የፈተናው ዋና ዓላማ የማንገራገር ልማድን ማስወገድ፦ አስቸጋሪ ግን ወሳኝ የሆኑ ተግባራትን በቅድሚያ የመወጣት ልማድን ማዳበር። ጊዜንና ግብን በስርዓት መምራት፦ ዕለታዊና የረጅም ጊዜ ግቦችን በግልጽ በመለየት ወደ ስራ መቀየር። የአእምሮ ጤናና የነፃነት ስሜት፦ ስራዎች ተከማችተው የሚፈጥሩትን ጭንቀትና ውጥረት በመቀነስ የአእምሮ ሰላምን ማጎልበት። 🗓️ የንባብና የትግበራ መርሃ-ግብር 🔹 ክፍል 1፦ ግልጽነት እና የቅድሚያ እቅድ (ቀን 1 – ቀን 7) ቀን 1 | ምዕራፍ 1፦ ጠረጴዛህን አስተካክል (Set the Table) የቀኑ ተግባር፦ 10 ዋና ዋና ግቦችህን በወረቀት ላይ ጻፍ። ከነሱ መካከል የህይወትህ/የስራህ ትልቁ መቀየሪያ የሆነውን #1 ግብህ አጉልተህ ለይ። ቀን 2 | ምዕራፍ 2፦ እያንዳንዱን ቀን አስቀድመህ እቅድ አውጣለት የቀኑ ተግባር፦ የነገ ውሎህን ስራዎች ዛሬ ማታ በዝርዝር ጻፍ። ቀን 3 | ምዕራፍ 3፦ የ 80/20 ህግን በሁሉም ነገር ላይ ተግብር የቀኑ ተግባር፦ ከሚያጋጥሙህ ስራዎች ውስጥ 80% ውጤት የሚያመጡልህን 20% ዋና ስራዎች ለይተህ አውጣ። 💡 የፈተናው ወርቃማ ህጎች እንቁራሪቱን ማለዳ ብላው፦ በቀኑ መጀመሪያ ላይ ኢሜይል ወይም ማህበራዊ ሚዲያ ከማየትህ በፊት ያንን በጣም አስቸጋሪና ወሳኝ የሆነውን ስራህን መስራት ጀምር። አስቀድመህ ጻፍ፦ የነገን ውሎ በጭንቅላትህ አትያዝ፤ ማታ በወረቀት ላይ ሰፍረህ እደር። ተግባርህን ያጋሩ፦ በMindthemind ማህበረሰብ ውስጥ በየቀኑ የበላኸውን "እንቁራሪት" (የጨረስከውን ከባድ ስራ) በማጋራት ሌሎችን አነሳሳ!
Live stream finished (1 hour)
видео или голосовое, без подписи