የየካ አካባቢ ወጣቶች እና ጎልማሶች ምዕራፈ ቅ/ሚካኤል መንፈሳዊ ማህበር
Статистикаይኽ በየካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የየካ አካባቢ ወጣቶች እና ጎልማሶች ምዕራፈ ቅ/ሚካኤል ወሰራዊተመንፈሳዊ ማህበር የቴሌግራም ቻናል ነው፡፡ መንፈሳዊ ጽሑፎችን፣ ወቅታዊ ኹኔታዎችን የሚገልጹ መረጃዎችን እንዲሁም ማስታወቂያዎችን በዚኽ ገጽ ለተከታዮቹና ለማህበሩአባላት ያስተላልፋል፡፡ አስተያየት ካለዎት 0913576764መደወል ይችላሉ
- Последний пост
- 10 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 137
- 1/48двое суток
- 157
- 1/72трое суток
- 169
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የማህበራችን ስራ አመራር እና ትምህርት ክፍል የሚያገለግለው ሀይሌ ወላጅ እናቱ ከዚህ አለም ድካም ስራለፉ የቅብር ስርአቱም በነገው እለት ከቀኑ 8ሰአት በየካ ሚካኤል ነው የሀዘኑ ቤት በሚናሮል ጀርባ
ጾመ ፍልሰታ የሱባኤ የመሰበርና የንስሐ ወቅት ናት። በሰአታቱ፣በስብሐተ ነግሁ፣ በውዳሴና ቅዳሴ ማርያም ትርጉሙ፣ በቅዳሴው ሁሉ...... በረከት የሚታፈስበት ቸሪቱ አማላጅቱ ርህርህተ ኅሊና እመቤታችንን " እያልን የምንማፀንባት ልዩ ወቅታችን.. ፍልሰታ!! ውድ የማህበራችን አባላትእንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ እያልን የማህበራችን አባል የሆናችሁ በሙሉ በዚህ በሱባዬ ወቅት ከመቼውም በተለየ ለመንፈሳዊ አገልግሎትና ለፀሎት መትጋት ስላለብን ከነሀሴ1/2018 ጀምሮ ሱባያችንን እስክነጠናቅቅ ድረስ አገልግሎት መኖሩን እና ሁል ጊዜ ማታ ማታ ከጉባዬ ቡሀላ የማህበር ፀሎት እና ምህላ ስላለ ሁላችንም ተገኝተን ካገልግሌቱም ከፀሎቱም ተካፋይ እንድንሆን ጥሪውን ያቀርባል የማህበሩ ስራ አመራር
https://vt.tiktok.com/ZS9j5vguov6vV-BwJ7L
видео или голосовое, без подписи
www.tiktok.com/@merafe_kedus_michael/live?source=h5_m&_r=1&enter_from_merge=share&enter_method=share&share_from_user_id=7016000175484617734&user_id=7016000175484617734&sec_user_id=MS4wLjABAAAAaEJyCbpZISxUX52qrYii-w2BJAeIukdCL9t-e6CaTlZshvb0Lx6NoqgVk7zm_LDN&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7647562792731920149&share_link_id=fac1a0e0-24ca-49a5-b665-e6cdfeee536c&share_app_id=1233&ugbiz_name=LIVE&ug_btm=b2001%2Cb4180×tamp=1781456830&social_share_type=10&share_enter_from=inner_push&enable_checksum=1
https://vt.tiktok.com/ZS9jUBADE4Cbs-RiRW0/
https://vt.tiktok.com/ZSQmeQPWH/
видео или голосовое, без подписи
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም እንደምን ከረማችሁ የማህበራችን አባላት እና የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች በሙሉ ከፊለፊታችን የሚከበረው የመልአክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በደመቀ ሁኔታ ለማክበር ማህበራችን ምዕራፈ ቅዱስ ሚካኤል አካባቢ ወጣቶችና ጎልማሶች መንፈሳዊ ማህበር ዝግጅቱን ለመጀመር ከፊታችን እሁድ ጀምሮ ወደ ተግባር ይገባል ስለዚህ ሁላችንም የማህበሩ አባላት በሙሉ የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ የማህበሩ አገልግሎት ክፍል ጥሪውን ያስተላልፉል የስራውም ዝርዝር እንደሚከተለው ነው 07/10/18 እሁድ ዲኮር ባንዲራገመድ ይገባል ከቅዳሴ በኋላ 08/10/18 ሰኞ ግቢፅዳት በሁሉምአካባቢ ከ7ሰአትጀምሮ 09/10/18 ማክሰኞ ግቢ ባንዲራ ከ8ሰአት ጀምሮ 10/10/18 ዕሮብ የውጭ ባንዲራ መድረክ ከ8ሰአትጀምሮ 11/10/18 ሀሙስ ብረት ማካፈያ ዲኮር ወዘተ.. ከ2ሰአትጀምሮ 11/10/18 ሀሙስ አዳር አገልግሎት ከምሽቱ 2ሰአት 12/10/18 አርብ አገልግሎት በአል ከለሊቱ 11-3 14/10/18 እሁድ ባንዲራ ብረት ይመለሳል ከቅዳሴ በኋላ የማህበራችን አባላት እና የአካባቢው ነዋሪዎች በሙሉ በዚህ መሠረት በቦታውና በሰአቱ ተገኝታችሁ የበረከቱ ተሳታፊ እንሁን የማህበሩ አገልግሎት ክፍል
видео или голосовое, без подписи
ሠላም እንዴት ከረማችሁ የማህበራችን አባላት በሙሉ የፊታችን እሁድ በ9/9/18ጉባኤ ባህራን 2በደብራችን በየካ ቅዱስ ሚካኤል ከቀኑ 7ሰአት ጀምሮ ጉባኤ ይካሄዳል በመሆኑም በእለቱ አገልግሎት ይኖረናል ሁላችንም የማህበሩ አባላት በቦታው በመገኘት የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ ማህበሩ ጥሪውን ያስተላልፋል የማህበሩአገልግሎት ክፍል
видео или голосовое, без подписи
የማህበራች የ17 ዓመት ጉዞ ካጠገባችን ሳይልኝ የበላይ ጠባቂያችን በመሆን የመምህርነት , የታላቅንት እና የወንድማዊነት ምክሩን በመስጠት ያበረከተው አስተዋፅዖ እጅጉን የላቀ ነበር። ወንድማችንና መምህራችን አንተን በማጣታችን ሀዘናችን ከባድ ቢሆንም ነፍስህ በአምላካችን እቅፍ እደምታርፍ ስናስብ እንፅናናለን ። የማህበራችን አባላትና አገልጋዮች በወንድማችን ሽኝት ላይ ሁላችንም በመገኘትና የተሰጠንን አገልግሎት በማከናወን ወንድማችንን ለመሸኘት ተዘጋጅተናል!!!!
https://vt.tiktok.com/ZSuhyd1jN/
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
"ልሄድ ከክርሰቶስ ጋር ልኖር እናፍቃለሁ ይህ እጅግ የተሻለ ነው"ፊል 1:23 የማህበራችን መካሪ እና አስተማሪ የበላይ ጠባቂ ወንድማችን መምህር ዘላለም ወንድሙ ከዚህ አለም ድካም አርፈዋል በወንድማችን እረፍት ማህበራችን የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልፃል ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍሰ ገብርከ ወልደ_ሰማዕት ሀገረ ሕይወት መንግስተ ሰማያት ያውርስልን፤ በአብርሃም በይስሐቅ በያዕቆብ ዕቅፍ ያኑርልን፤ ለቤተሰቦቻቸው ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እንዲሁም ለኦርቶዶክሳውያን በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን።
видео или голосовое, без подписи