tgindex
የፍቅር ቀን🌺

የፍቅር ቀን🌺

Статистика
@loverrtimeанглийский

ስለ✦ ፍቅር ✦ ብቻ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት፦ የፍቅር ግጥሞች📖 የፍቅር ዘፈኖች🎶🎵🎻 የፍቅር ልቦለዶች❤ እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው ✦ የፍቅር💘 ✦ የይቅርታ🙏🏼 ✦ የልደት🎂 የተለያዩ መልእክቶችን የሚልኩበት ቻናል ከ እርሶ የሚጠበቀው join ብለው እዚህ ለይ ማናገር ብቻ ነው🌺 @loveerday 🌺🌺🌺🌺

Последний пост
23 янв. 2025 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 221
+2 за 3 дн.
Сутки
+1
+0,08%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
15,8 тыс
18 постов
Вовлечённость
1292,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://youtu.be/2raK0Tbo36c?si=a0EwV1Cz_h0zSCdv

  • https://youtu.be/2h7T71S0XP8?si=jHIs066ckD0evrro

  • https://youtu.be/Oh3BznBvgHk?si=fwdMbmO4hFg7BQb3

  • The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 19 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.

  • The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 29 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.

  • Watch "Miko mikee | የዓመቱ ምርጥ የእብድ ፕራንክ መታየት ያለበት ሽንት አስጨራሽ ቪዲዮ | Habesha prank new video 2021" on YouTube https://youtu.be/QcYIfH2ypUE

  • 24 июн. 2021 г.12,3 тыс8из Mengisteab

    https://youtube.com/channel/UCtJE3G2Alqf42FtI0XVYkZQ?Sub_confirmation=1 Watch "በጣም የሚገርሙ አዝናኝና አስተማሪ የምኞት Tube ፕሮግራሞች | IF YOU NEED HOW TO ENJOY OUR SELF PLEASE JOIN OUR CHANNEL" on YouTube https://youtu.be/QY-ab2iNzhQ

  • 2 мая 2021 г.12,8 тыс10из bravoo_betting_tips

    https://vm.tiktok.com/ZMe49DE1w/ እስቲ እሄን የtiktok ሊንክ በመጫን👈 follow , like & share ♥️በማድረግ ተዝናኑልኝ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች🌺🌺

  • 1 мая 2021 г.12,5 тыс43

    🔆ፎቶ ወደ ካርቶን(carton) መቀየርያ አፕሊኬሽን ❤️

  • 20 апр. 2021 г.13,9 тыс20

    видео или голосовое, без подписи

  • 20 апр. 2021 г.13,3 тыс17

    видео или голосовое, без подписи

  • 20 апр. 2021 г.13,2 тыс14

    видео или голосовое, без подписи

  • 20 апр. 2021 г.13,2 тыс12

    видео или голосовое, без подписи

  • 18 апр. 2021 г.12,9 тыс23

    የዚቺን ልጅ ብልግና🔞 ካያችሁት በኋላ ለሁሉም ሰው ሼር አድርጉ ኧረ በጣም ያሳፍራል በሀበሻ አያምርም👄👅

  • 9 авг. 2020 г.31,8 тыс93

    ​​​​___♥️_________________ የፍቅር ቀን🌺 Yne fkr🌺 Yne liyu♥️ Yne asabi Yne hulu ngr Ante bemeweledk btm idilegna neg inkwn teweledklgn afekrahalw♥️ HBD🎂🎂🎂🍱🍱🍱🍱 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━ ••●◉Join us share @lovertimeee የፍቅር ቀን❣ ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄

  • 19 июн. 2020 г.30,5 тыс246

    . የፍቅር መልዕክት🌺 ••┈┈• ♡ ••┈┈••• 💖💖አፈቅርሻለሁ💓💓 ♡┈••✦🌹🌹✦••┈┈♡ እወድሻለሁ ስልሽ ወንድሜ ነህ አልሽኝ አፈቅርሻለሁ ስል ለአይንሽ ጠላሽኝ ራሴን ጠላሁት ባንቺ በመጠላቴ የኔነሽ እል ነበር እስትንፉስህይወቴ ቤዛዬ ነበርሽ የነፍሴ ፀሃይ ካህኔ ነበርሽ የነፍሴ አገልጋይ ዋስ ጠበቃዬ ጉልበት ብርታቴ ❤️አንቺ ነበርሽ የፍቅር እናቴ👩‍👦 ስሚኝ ቤዛዬ የኔ እናት ህይወቴ ባዶ ነው አንቺ ከለለሽኝ መኖር ስቃዬ ነው አንቺ ከጠላሽኝ የህይወቴን ሻማ ነይና ለኩሺው የዋሁ ልቤን በፍቅርሽ አሙቂው አልዋሽም ከልቤ አፈቅርሻለሁ እስከ አለም ፍፃሜ እጠብቅሻለሁ መቼም እንዳትረሽኝ እወድሻለሁ ╔┈♡┈••✦••┈┈♡┈╗ @loveerday 🌺 ╚┈♡┈••✦••┈┈♡┈╝ Join $ s h a r e 💢የናንተው ምርጡ ቻናል💢 ••┈┈• ♡ ••┈┈•••┈┈•

  • 19 июн. 2020 г.26,8 тыс73

    ​​___♥️_________________ የፍቅር ቀን🌺 ጭራሮሚሏት ♥️ "አንድ ሴት ነበረች ጭራሮ ሚሏት፣ ድንጋይ ላይ ቁጭ ብላ ንፋስ ወሰዳት" ትዝ ይልሻል አይደል?የልጅነት መዝሙር፣ ትርጉሙ ሳይገባን ድሮ ስንዘምር። አንቺ ማለት ጭራሮ፣ የጊዜ እንጉርጉሮ፣ የብልጭልጭ ቋጠሮ። ድንጋዩ ደግሞ እኔ፣ ያለሁ ባንቺ ቅኔ። ንፋስ ደግሞ ገንዘብ፣ ከልብሽ ሚያንዣብብ አንቺ ማለት ጭራሮና ንፋስ፤ የድንጋዩ እስትን ━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━ ••●◉Join us share @lovertimeee የፍቅር ቀን❣ ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄

  • 19 июн. 2020 г.26,1 тыс201

    ❤❤ፍቅርርርር..........😘😍 ፍቅር የህሊና ውህደት እንጂ፣የሀብት ሙላት አይደለም:: የአካል ውህደት፣ የስሜት ሙላት ነው:: ሲመቸው ብቻ የሚኖር ድንጋይ ነው::ድንጋይ ደልዳላ መሬት ካገኘ አድቦ ይቀመጣል አይንከባለልም ከሌላ ድንጋይ ጋ አይጋጭም ስሜት ግን ሁሌም ምቾት አለው:: ቢቆረቁርክም ሁሌም ትራስክ ነው በጭንቀትክ ጊዜ አካልክ ሲደክም ምቾትክ ፍቅር ነው።የቦታ ምቾት ሰው አያዋድድም ሰው በአካሉ ባይመቸው ካፈቀረው ጋር ይኖራል የህሌና ምቾት የፍቅር ትራስ ነው:: ልብ ላይ ተኝቶ የሚያርፍበት ሰው በህሊናው ከተለየ የፍቅር ጠንቅ ነው::እውነተኛ ፍቅር የሚገኘው ከአካል ምቾት ሳይሆን ከህሊና ውህደት ነው:: ፍቅርም ምንም የሀሳብ:የነፍስ እና የመንፈስ ዉህደት ቢሆንም ዙርያውን በእሾህ የተከበበ ፅጌረዳ መሆኑን መዘንጋት የለብንም:: ፅገሬዳዋን ለመንካት መቁሰል ትንሿ መስዋዕትነት ልትሆን ትችላለች ዋናው ሁሉንም ነገር በፀጋ የመቀበልን አቅም መገንባቱ ላይ ነው፡፡ @loveerday 🌺

  • 19 июн. 2020 г.25,2 тыс261

    የፍቅር ጀማሪ 🌺 ያጥንቴ ፍላጭ 🌺 የስጋየ ቁራጭ🌺 የደሜ ጠብታ🌺 የህይወቴ እፎይታ🌺 ዘላለም ኑሪልኝ🌺 እንዳትንገላቺ🌺 የህይወቴ ህይወት🌺 የነፍሴ ባለቤት🌺 የመኖሬ ትርጉም🌺 ለቅሶሽን አልሻም🌺 ዘላለም ተደሰች🌺 አትኑሪ በፀፀት🌺 ለቅሶሽ ለቅሶዬ ነው ሀዘንሽ ሀዘኔ...🌺 የስጋየ ቁራጭ የአይን ብሌኔ🌺 ስለዚ ተደሰቺ እኔም ደስ ይበለኝ...🌺 ለምን ይክፋኝ እኔስ ያላንቺ ማን አለኝ.!!!!! የፍቅር ጀማሪ 🌺 @loveerday

  • 19 июн. 2020 г.24,1 тыс130

    ​​​​___♥️_________________ የፍቅር ቀን🌺 Yna ngst ❤️ yna tenafaki ❤️ yna asteway ❤️ yna nebs ngl ❤️ yna fetariyen anchin slesetegni amesegnewalew ewunet anchi beheywete slaleshi destegnam edilegnam negn 🌺 yna eman beheywet tlk bota aleshi hulem kemnegrish belay afekrshalew 🌺 fkr eski kena dres fkrkrkr adergshalew endanchi yafekerkut sew yelem lewedefitm aynorm 🌺 yna aynochishin say anchin bcha aydelem yemayew zaren negen ena yewedefiten nw yemayew eske let mote dres swedshi safekrish noralew 💘 mistyew zelalemen ngste👸 adrgesh noralehu a🌺f🌺e🌺k🌺r🌺s 🌺h🌺a🌺l🌺e🌺w🌺 ❤️ke Mosye ❤️le yna ━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━ ••●◉Join us share @lovertimeee የፍቅር ቀን❣ ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄

የፍቅር ቀን🌺 — tgindex