tgindex
JUECSF Main & Beco

JUECSF Main & Beco

Статистика

ይህ በኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማህበር (EvaSUE) የጅማ ዩኒቨርስቲ (Main and Beco Campus) ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት የመገናኛ የtelegram channel ነው ለማንኛውም ጥያቄ : @juecsfmainbeco 0936281818 ንግድ ባንክ አካውንት 1000306692147 (Naol Ararsa and/or Tigist Dereje)

Последний пост
1 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 746
+2 за 4 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 719
21 постов
Вовлечённость
98,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
566
1/48двое суток
648
1/72трое суток
699

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 1 авг.639263

    без подписи

  • 13 июл.1 01364из EvaSUE58

    ዉድ የኢቫሱ ምሩቃን በሙሉ የBKI 2018-2019 ምዝገባ ተጀምሯል! ለማመልከት የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ያስፈልጋል፦ ✔️ በኢቫሱ አገልግሎት የተሳተፉ እና የኢቫሱ ሰርተፊኬት ያላችሁ ✔️ ከ2008 እስከ 2018 ዓ.ም. የተመረቃችሁ ✔️ የዩኒቨርሲቲ ዲግሪ ወይም ቴምፖ ያላችሁ ✔️ የንግድ እቅድ ማቅረብ የምትችሉ ✔️ በስልጠናዎቹ ሙሉ በሙሉ መሳተፍ የምትችሉ ✔️ የምዝገባዉ ቀን የሚጠናቀቀዉ ሐምሌ 24/2018ዓ.ም በየትኛውም የኢትዮጵያ ክልል የምትገኙ የኢቫሱ ምሩቃን ማመልከት ትችላላችሁ። ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን አሁኑኑ ያመልክቱ! https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfTFFk1xbQ_qOhP506Pv7aVbeCcUqCd5tztS124wYYlvqY9Qg/viewform?usp=header

  • 20 июн.1 68024

    без подписи

  • 16 июн.1 985132

    JUECSF main and Beco ሰላም የተወደዳችሁ (GC )ተመራቂ ተማሪዎቻችን እግዚአብሔር በፈተናችሁ እየረዳችሁ እንዳለ እናምናለን ። ስለዚህም እግዚአብሔር ይመስገን ። 💐በባለፈው አሳውቀናችሁ እንደነበረ አሁንም ልናስታውሳችሁ የምንወደው ነገር ቢኖር በህብረታችን ውስጥ በብዙ እንደተጠቀማችሁ ፣ እንደየተገለገላችሁ እናስባለን እና ከእናንተ በታች ላሉት ደግሞ እንዲጠቀሙበት የተለያዩ እቃዎች (ፍራሽ፣ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ ,Stove,Boiler የመሳሰሉትን....) ስትጠቀሙባቸው የነበሩም ቢሆኑ ወይም አዲስ በፈቃዳችሁ ደስ ብሎአችሁ እንድትለግሱ እናበረታታቹሀለን። ይህንንም ስለምታደርጉ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እንጠብቃቹሀለን ፣ እንወዳቹሀለን ❤️ እነዚህን አማራጮች ተጠቀሙ: - @Amanueladmasu @WAMCyb 0906614947 0989240996 0972154520

  • 12 июн.1 735622

    🎉የተወደዳችሁ የ 2018 ተመራቂ ተማሪዎች🎉 ✨ከዛሬ ጀምሮ የመውጫ ፈተና የምትወስዱ ሁላችሁንም ፡ ☀️እግዚአብሔር ከጎናችሁ ቆሞ ያበርታችሁ ☀️እግዚአብሔር ጭንቀታችሁን ያስወግድላችሁ ☀️እግዚአብሔር ያነበባችሁትን ይባርክላችሁ ☀️ጌታ መንፈስ ቅዱስ ልባችሁን ያበርታላችሁ ☀️የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም ከመንፈሳችሁ ጋር ይሁን ። ምሳሌ 16:3 NASV [3] የምታደርገውን ሁሉ ለእግዚአብሔር ዐደራ ስጥ፤ ዕቅድህም ሁሉ ይሳካልሃል። 🙏እንፀልይላቹሀለን🙏 ❤️እንወዳቹሀለን❤️ JUECSF

  • 6 июн.1 5861

    без подписи

  • 6 июн.2 1221

    без подписи

  • 6 июн.2 0681

    без подписи

  • 6 июн.1 580251

    እየጠበቅናችሁ ነው🌹🌹

  • 6 июн.2 022245

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 💐💐💐💐GC💐💐💐💐 🎓🎓🎓🎓 GC🎓🎓🎓🎓 CONGRATULATIONS 💥ውድ ተመራቂዎቻችንን💥 🎉የረዳችሁ ፣ ያገዛችሁ ፣ በነገር ሁሉ የጠበቃችሁ ልዑል እግዚአብሔር በሰማይ በምድር የተመሰገነ ይሁን።🎉 “ሕዝቡን ግን እንደ በግ አወጣቸው፤ በምድረ በዳም እንደ መንጋ መራቸው።” — መዝሙር 78፥52 (አዲሱ መ.ት) 💐ዛሬ ቀናችሁ ነው። አምሮባችሁ እና አሸብርቃችሁ 10:30 ላይ እንገናኝ።💐 🌹እንወዳቹሁለን🌹 🌷እንጠብቃቹሀለን🌷

  • 5 июн.1 5373010

    የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም በያላችሁበት ይብዛላችሁ! 🎓🎓GRADUATION NOTICE🎓 🎉🎉🎉🎉 ነገ በአይነቱ ለየት ያለ ተመራቂ ተማሪዎች የረዳቸውን እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑበት እና እንደህብረት የዚህን አመት የመጨረሻ የአንድነት ጊዜ የምናደርግ ይሆናል።  ስለሆነም ሁላችንም በጊዜ እየተጠራራን የረዳንን ጌታን በአንድነት ሆነን እናምልክ። ከተመራቂዎቻችን ጋር ፎቶ እንድንነሳ ይሁን ። 📌 10:30 የፎቶ program ስለሚጀምር በጊዜ እንድንገኝ ይሁን። “ቸር ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ፍቅሩም ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።”   — 1 ዜና 16፥34 (አዲሱ መ.ት) ⏱ ቅዳሜ 10:30- 4:00 💒 ቆጪ መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን        እንወዳቹሀለን❤️ @JUECS_Fellowship

  • 30 мая1 57018

    ዛሬ(ቅዳሜ) እንደተለመደው አጠቃላይ የህብረት ጊዜ ይቀጥላል። ስለሆነም ሁላችንም ማስታወሻ ደብተራችንንና መፅሃፍ ቅዱስ ይዘን በጊዜ እንድንመጣ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን። መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 2:9-10 --- ⁹ እርሱ የቅዱሳኑን እግር ይጠብቃል ኃጥኣን ግን ዝም ብለው በጨለማ ይቀመጣሉ፤ ሰው በኃይሉ አይበረታምና። ¹⁰ ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቅቃሉ፤ በሰማይም ያንጐደጕድባቸዋል፤ እግዚአብሔር እስከ ምድር ዳርቻ ይፈርዳል፤ ለንጉሡም ኃይል ይሰጣል፤ የመሲሑንም ቀንድ ከፍ ከፍ ያደርጋል። ⏰ 11:30-2:00 💒 MKC

  • 29 мая1 662201

    💐ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰቦች💐 👋የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ👋 ነገ ከጠዋቱ 12:00 -3፡00 ሰዓት ድረስ የሚቆይ በ MKC ቤተ ክርስቲያን የጥምቀት ስነ-ስርዓት ይኖራል ። በህብረታችን መሰረታዊ የክርስትና ትምህርት ሲማሩ የነበሩ ልጆቻችንን የምናስጠምቅበት ጊዜ ነው ። የምትችሉ ሁላችንም ተገኝተን ስርዓቱን እንድንካፈል እና ጌታን እንድናመሰግን ስንል እናሳስባለን ። ወደ ሮሜ ሰዎች 6:4-5 --- ⁴ እንግዲህ ክርስቶስ በአብ ክብር ከሙታን እንደ ተነሣ እንዲሁ እኛም በአዲስ ሕይወት እንድንመላለስ፥ ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀበርን። ⁵ ሞቱንም በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን፤ 🙌ተባረኩ።

  • 26 мая1 65083

    📆Reminder Special Training for Graduating Students! 🎓📖 ​We look forward to seeing everyone tomorrow for this important session. ​📍 Location: Kochi MKC Church ⏰ Time: 2:00 – 7:00 LT 📖 Bring: Your Bible and notebook 🕑​Please ensure you arrive on time so we can begin the session promptly. See you all there!

  • 22 мая1 603331

    без подписи

  • 16 мая2 285132

    ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦች ዛሬ መደበኛ የአንድነት የህብረት ጊዜያችን የሚቀጥል ይሆናል። በመሆኑም ዛሬ የምንወዳቸውን ያገለገሉንን መሪዎችን የምንሸኝበት እና ጌታ የሰጠንን አዳዲስ መሪዎች የምንቀበል ይሆናል። ሁላችንም ጌታ በረዳን መጠን በጊዜ እንገኝ ። 💐ተባረኩ💐 ትንቢተ ናሆም 1:7 --- ⁷ እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል። ⏳ 11:30-2:00 ⛪️ MKC

  • 13 мая1 740273из juecsfcounseling

    በዚህ ዓለም ውስጥ የመጨረሻ የስድብ ቃል ሞት ነው፡፡ ስለ ሞት ማሰብ አንፈልግም፡፡ ነገር ግን ሞት ሊተወን የማይችል እውነታ ነው፡፡ ጓደኞቻችንን እና ቤተ ሰቦቻችንን በሞት እናጣለን። ኢየሱስ ከማለፋችን በፊት ካልመጣ በቀር እኛም አይቀሬውን ሞት እንጋፈጣለን፡፡ ታዲያ ይህን የማናመልጠውን ስንጋፈጥ መተማመኛችን ምንድን ነው? እረኛችን ነው! በመንገዳችን ሁሉ አብሮን ይሄዳል፣ ይመራናል፣ ይጠብቀናል፣ ያጽናናናል። እንደ ክርስቲያኖች ደግሞ ይህ ተስፋ ታላቅ ነው፡፡ ምክንያቱም ኢየሱስ መልካሙ እረኛችን በሞት ጥላ ሸለቆ ውስጥ ብናልፍ እንኳ መጨረሻችን ሞት ሳይሆን ክብር እንደ ሆነ አረጋግጦልናል። #hesedmultimedia                          @juecsfcounseling @JUECS_Fellowship

  • 9 мая1 9603

    ዛሬ(ቅዳሜ) እንደተለመደው አጠቃላይ የህብረት ጊዜ ይቀጥላል። ስለሆነም ሁላችንም ማስታወሻ ደብተራችንንና መፅሃፍ ቅዱስ ይዘን በጊዜ እንድንመጣ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን። 💒 MKC

  • 6 мая2 05218из juecsfcounseling

    ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፣ በኢየሱስ ሆነው ያንቀላፉትን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር እንደዚሁ ያመጣቸዋል። 1 ተሰሎንቄ 4:14 መስቀሉ ምንም ያህል አስፈሪ ቢሆንም፣ የኢየሱስ የመጨረሻ ታሪክ ግን አልነበረም። ኢየሱስ ሞተ ከዚያም ከሞት ተነሣ። ኢየሱስ ከሞት በመነሣቱ ምክንያት ሁለት ነገሮችን ማመን እንችላለን። በርሱ ለሚያምኑት ዳግም በድል ይመለሳል፤ ኢየሱስ ዳግም ሲመጣ ደግሞ የምንወድዳቸው በኢየሱስ ሆነው ያንቀላፉትን ትንሣኤ ይሰጣቸዋል፤ ዳግምም እንገናኛለን። በክርስቶስ ያላችሁ ውድ ወዳጆቼ ወደፊት ምንም ነገር ቢያጋጥመን ወይም አሁን ምንም ዐይነት ሁኔታ ውስጥ ብንሆን፣ እነዚህ ሁለት እውነቶች ርግጥ የሆነ ተስፋን ይሰጡናል። #hesed multimedia                                                                                                          @juecsfcounseling @JUECS_Fellowship

  • 6 мая1 893389

    💐💐Worship Night💐💐 Medical and Dentistry Department እሁድ ማታ 12:00 - 4:00 ቆጪ MKC