Mandela Distance Edu. Academy/ማንዴላ የርቀት ት/ት አካዳሚ
СтатистикаThe official channel of Mandela Distance Education Academy PLC.
- Последний пост
- 17 авг.
- Последнее чтение
- ещё не заходили
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 27
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 3 410
- 1/48двое суток
- 3 907
- 1/72трое суток
- 4 214
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
#የአዲስ እና ነባር ተማሪዎች ምዝገባ ተጀምሯል
ከላይ በምታዩት የቴሌግራም ግሩፕ በተቋማችን ስም በማጭበርበር በርካታ ተማሪዎችን ገንዘብ እየዘረፈ ይገኛል። ስለሆነም ማንነቱን አጣርተን ወደ ህግ የምንወስደው መሆኑን አውቃችሁ በእናንተ በኩል አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ ስንል እናሳስባለን❗
ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ ተማሪዎች ሞጁሎችን በሚከተኩት ሊንኮች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ✅የ9ኛ ክፍል 1ኛ ሴሚስተር ሞጁሎች https://t.me/mandeladistanceeducation/1109 ✅የ10ኛ ክፍል 1ኛ ሴሚስተር ሞጁሎች https://t.me/mandeladistanceeducation/1120 ✅የ11ኛ ክፍል 1ኛ ሴሚስተር ሞጁሎች https://t.me/mandeladistanceeducation/1132 ✅የ12ኛ ክፍል 1ኛ ሴሚስተር ሞጁሎች https://t.me/mandeladistanceeducation/1141
#ፈተና_ያመለጣችሁ #7ኛ_እና_ከ9ኛ_11ኛ_ክፍል በተለያየ ምክንያት የፈተና ያመለጣችሁ ተማሪዎች ነገ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 2፡00 ቅጣት የከፈላችሁበትን ደረሰኝ እና የት/ቤት መታወቂያ ይዛችሁ በመገኘት ፈተናውን እንድትፈተኑ ስንል እናሳስባለን። ✅የፈተና ቦታ፡- ፈለገ ዮርዳኖስ የመጀ/ደ/ት/ቤት
без подписи
без подписи
Urgent⚠️
#በድጋሜ_የተለጠፈ #ለመላው_የ12ኛ_ክፍል_ተፈታኝ_ተማሪዎቻችን በመጀመሪያ እንኳን ለ2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና አደረሳችሁ እያልን ከፈተና በፊት፡ በፈተና ወቅት እና ከፈተና በኋላ ልታደርጓቸው ስለሚገቡ ጥንቃቄዎች የሚከተሉትን ነጥቦች ከግንዛቤ ውስጥ እንድታስገቡ ስንል እናሳስባለን። ⏺️ቅድመ ፈተና ✅ከፈተና መግቢያ ሰዓት ቀድሞ መገኘት ✅የመፈተኛ አድሚሽን ካርድ፡ የት/ቤት መታወቂያ እንዲሁም ፋይዳ መታወቂያ መያዝ ✅የፈተና ጣቢያ መግቢያ በር ላይ ለፀጥታ አካላት ተገቢውን ትብብር ማድረግ ✅አላስፈላጊ እቃዎችን ማለትም ስልክ፡ ቦርሳ፡ የእጅ ሰዓት፡ ልዩ ልዩ ጌጣጌጦች፡ ስለት ያላቸው ነገሮች፡ በህክምና ያልታዘዘ መነፅር፡ ወዘተ ቤታችሁ አስቀምጣችሁ መምጣት ✅በተመደባችሁበት የፈተና ቀናት ብቻ መገኘት ✅የፈተና መግቢያ የይለፍ ቃል (password) አለመርሳት ✅የዕይታ መነፅር የምትጠቀሙ የሀኪም ማዘዣ ወረቀት ይዞ መገኘት ⏺️ጊዜ ፈተና (በፈተና ጊዜ) ✅ፈታኞች በሚመድቧችሁ ቦታ መቀመጥ ✅በተረጋጋ መንፈስ ፈተናውን መጀመር ✅ፈተናውን ሳትጨርሱ ሰዓቱ እንዳይዘጋባችሁ ፈጥናችሁ ጥያቄዎችን መስራት ✅እርዳታ ሲያስፈልግ በጣቢያው ያሉ ባለሙያዎችን መጠየቅ ✅የመፈተኛ መሳሪያዎችን በጥንቃቄ መጠቀም ⏺️ድህረ ፈተና ✅በሰላም ወደ ቤት መሄድ መልካም ፈተና! Have a Nice Exam! Qormaata gaarii! ጽቡቕ ፈተና!
12_4ኛ_ዙር_ተፈታኞች ፈተናው ከጥዋቱ 3፡00 የሚጀምር ሲሆን ወደ መፈተኛ ማዕከሉ ለመግባት ከፍተኛ ፍተሻ ስለሚኖር እና ይህን ተከትሎ ረጅም ሰልፍ የሚጠብቃችሁ በመሆኑ ከጥዋቱ 1፡30-2፡00 ድረስ ፈተና ጣቢያ እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን።
#Orientation #Grade_12 #Social_Science የ12ኛ ክፍል 4ኛ እና 5ኛ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ (Social Science) ተማሪዎች በሚከተለው ፕሮግራም መሰረት ስለፈተናው ማብራሪያ (Orientation) ስለሚሰጥ በፕሮግራማችሁ መሰረት እንድትገኙ እናሳስባለን። ✅4ኛ ዙር ተፈታኞች - አርብ ሐምሌ 03 ከጥዋቱ 1፡30 ✅5ኛ ዙር ተፈታኞች - አርብ ሐምሌ 03 ከቀኑ 6፡30 #ቦታ➡️አድዋ ሙዚየም #ማሳሰቢያ ለorientation ስትመጡ ከአድሚሽን ካርድ በስተቀር ምንም ነገር መያዝ የተከለከለ ነው።
#7ኛ_9ኛ_10ኛ_11ኛ_ክፍል የመጨረሻ ሴሚስተር ማጠቃለያ ፈተና በመጪው ቅዳሜ እና እሁድ ማለትም ሐምሌ 04 እና 05/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይታወቃል። ስለሆነም ከጥዋቱ 2፡00 የፈተና ቦታ እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን። #ማሳሰቢያ ✅የ11ኛ ክፍል ፈተና ቅዳሜ ብቻ ይሰጣል ✅ የት/ቤት መታወቂያ መያዝ ግዴታ ነው #ቦታ፡- ፈለገ ዮርዳኖስ የመጀ/ደ/ት/ቤት
#12_ክፍል_የተፈጥሮ_ሳይንስ_2ኛ_ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) 2ኛ ዙር ተፈታኞች ፈተናው ነገ ሰኔ 26/2018 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑ ይታወቃል። ስለሆነም ከዚህ ቀደም በተገለፀው መሰረት ከፈተና መግቢያ በፊት ቀደም ብላችሁ ፈተና ጣቢያ እንድትገኙ እያሳሰብን ወደ ፈተና ጣቢያ የማይገቡ ነገሮችን ቤታችሁ አስቀምጣችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። https://t.me/mandeladistanceeducation/1495
#ማስታወሻ የ7ኛ፡ የ9ኛ፡ የ10ኛ እና የ11ኛ ክፍል የመጨረሻ ሴሚስተር 2ኛ ዙር የገጽ ለገጽ ገለፃ በሳምንቱ የእረፍት ቀናት ማለትም ሰኔ 27 እና 28/2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 2፡00 ጀምሮ በፈለገ ዮርዳኖስ የመጀ/ደ/ት/ቤት የሚሰጥ መሆኑን አውቃችሁ ሁላችሁም እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን።
#ለመላው_የ12ኛ_ክፍል_ተፈታኝ_ተማሪዎቻችን በመጀመሪያ እንኳን ለ2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና አደረሳችሁ እያልን ከፈተና በፊት፡ በፈተና ወቅት እና ከፈተና በኋላ ልታደርጓቸው ስለሚገቡ ጥንቃቄዎች የሚከተሉትን ነጥቦች ከግንዛቤ ውስጥ እንድታስገቡ ስንል እናሳስባለን። ⏺️ቅድመ ፈተና ✅ከፈተና መግቢያ ሰዓት ቀድሞ መገኘት ✅የመፈተኛ አድሚሽን ካርድ፡ የት/ቤት መታወቂያ እንዲሁም ፋይዳ መታወቂያ መያዝ ✅የፈተና ጣቢያ መግቢያ በር ላይ ለፀጥታ አካላት ተገቢውን ትብብር ማድረግ ✅አላስፈላጊ እቃዎችን ማለትም ስልክ፡ ቦርሳ፡ የእጅ ሰዓት፡ ልዩ ልዩ ጌጣጌጦች፡ ስለት ያላቸው ነገሮች፡ በህክምና ያልታዘዘ መነፅር፡ ወዘተ ቤታችሁ አስቀምጣችሁ መምጣት ✅በተመደባችሁበት የፈተና ቀናት ብቻ መገኘት ✅የፈተና መግቢያ የይለፍ ቃል (password) አለመርሳት ✅የዕይታ መነፅር የምትጠቀሙ የሀኪም ማዘዣ ወረቀት ይዞ መገኘት ⏺️ጊዜ ፈተና (በፈተና ጊዜ) ✅ፈታኞች በሚመድቧችሁ ቦታ መቀመጥ ✅በተረጋጋ መንፈስ ፈተናውን መጀመር ✅ፈተናውን ሳትጨርሱ ሰዓቱ እንዳይዘጋባችሁ ፈጥናችሁ ጥያቄዎችን መስራት ✅እርዳታ ሲያስፈልግ በጣቢያው ያሉ ባለሙያዎችን መጠየቅ ✅የመፈተኛ መሳሪያዎችን በጥንቃቄ መጠቀም ⏺️ድህረ ፈተና ✅በሰላም ወደ ቤት መሄድ መልካም ፈተና! Have a Nice Exam! Qormaata gaarii! ጽቡቕ ፈተና!
#Reposted👇👇👇
#ማሳሰቢያ ስማችን አልተለጠፈም የምትሉ ተማሪዎች ተረጋግታችሁ ፈልጉት። ስሙ ያልተለጠፈ ተማሪ የለም። ከተለጠፈው ውጭ ሌላ ዙር ስለማይለጠፍ እንዳትዘናጉ እናሳስባለን።
#ለመላው_የ12ኛ_ክፍል_ተፈታኝ_ተማሪዎቻችን በመጀመሪያ እንኳን ለ2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና አደረሳችሁ እያልን ከፈተና በፊት፡ በፈተና ወቅት እና ከፈተና በኋላ ልታደርጓቸው ስለሚገቡ ጥንቃቄዎች የሚከተሉትን ነጥቦች ከግንዛቤ ውስጥ እንድታስገቡ ስንል እናሳስባለን። ⏺️ቅድመ ፈተና ✅ከፈተና መግቢያ ሰዓት ቀድሞ መገኘት ✅የመፈተኛ አድሚሽን ካርድ፡ የት/ቤት መታወቂያ እንዲሁም ፋይዳ መታወቂያ መያዝ ✅የፈተና ጣቢያ መግቢያ በር ላይ ለፀጥታ አካላት ተገቢውን ትብብር ማድረግ ✅አላስፈላጊ እቃዎችን ማለትም ስልክ፡ ቦርሳ፡ የእጅ ሰዓት፡ ልዩ ልዩ ጌጣጌጦች፡ ስለት ያላቸው ነገሮች፡ በህክምና ያልታዘዘ መነፅር፡ ወዘተ ቤታችሁ አስቀምጣችሁ መምጣት ✅በተመደባችሁበት የፈተና ቀናት ብቻ መገኘት ✅የፈተና መግቢያ የይለፍ ቃል (password) አለመርሳት ✅የዕይታ መነፅር የምትጠቀሙ የሀኪም ማዘዣ ወረቀት ይዞ መገኘት ⏺️ጊዜ ፈተና (በፈተና ጊዜ) ✅ፈታኞች በሚመድቧችሁ ቦታ መቀመጥ ✅በተረጋጋ መንፈስ ፈተናውን መጀመር ✅ፈተናውን ሳትጨርሱ ሰዓቱ እንዳይዘጋባችሁ ፈጥናችሁ ጥያቄዎችን መስራት ✅እርዳታ ሲያስፈልግ በጣቢያው ያሉ ባለሙያዎችን መጠየቅ ✅የመፈተኛ መሳሪያዎችን በጥንቃቄ መጠቀም ⏺️ድህረ ፈተና ✅በሰላም ወደ ቤት መሄድ መልካም ፈተና! Have a Nice Exam! Qormaata gaarii! ጽቡቕ ፈተና!
#ኦረንቴሽን #NaturalScience #1st and #2nd round ተፈታኞች 12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ 1ኛ እና 2ኛ ዙር ተፈታኝ ተማሪዎች ሰኞ ሰኔ 22/2018 ዓ.ም ኦረንቴሽን ስለሚሰጥ በሚከተለው ሰዓት መሰረት በመፈተኛ ጣቢያ ተገኝታችሁ እንድትከታተሉ ስንል እናሳስባለን። ✅1ኛ ዙር ተፈታኞች ጥዋት 1፡30 ✅2ኛ ዙር ተፈታኞች ከሰዓት 6፡30 #ማሳሰቢያ ✅የት/ቤት መታወቂያ እና የመፈተኛ አድሚሽን ካርድ ይዞ መምጣት እንዳይረሳ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ወደፊት የሚገለፅ ይሆናል።
ለ12ኛ ክፍል 2ኛ ዙር እና 5ኛ ዙር ተፈታኞች #MockExam #የ2ኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ እና #የ5ኛ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች የመለማመጃ ፈተና mock exam ነገ ሰኔ 19/2018 ዓ.ም በሚከተለው ሰዓት መሰረት የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን። ስለሆነም ስማችሁ በትናንትናው ዝርዝር ላይ ያልተለጠፈ በነገው ፕሮግራም እንድትገኙ እናሳስባለን። ✅የተፈጥሮ ሳይንስ➡️ጥዋት ከ2፡00 ጀምሮ ✅የማህበራዊ ሳይንስ➡️ከሰዓት 7፡00 ጀምሮ #ቦታ ✅አድዋ ሙዚየም በምስራቅ በር
#New #Grade12 #MockExam #የተፈጥሮ ሳይንስ 1ኛ ዙር የተመደባችሁ እንዲሁም #ማህበራዊ ሳይንስ 4ኛ ዙር የተመደባችሁ ተማሪዎች ነገ ሐሙስ ሰኔ 18/2018 ዓ.ም የመለማመጃ Mock Exam ስለሚሰጥ በሚከተለው ሰዓት እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን። #የተፈጥሮ ሳይንስ የመጀመሪያ ዙር፦ ከጥዋቱ 2፡00 #የማህበራዊ ሳይንስ 4ኛ ዙር፦ ከሰዓት 7፡00 መቅረት ክልክል ነው።❗️