- Последний пост
- 14:08
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Языки
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 2 473
- 1/48двое суток
- 2 834
- 1/72трое суток
- 3 056
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
ይሄ ስንት ነው? How much is this? በጣም ውድ ነው It's too expensive ዋጋ ጨምሯል The price has gone up ያገለገለ ነው Is it used? መልሱን ያዘው Keep the change እሺ እወስደዋለሁ Okay, I'll take it ነገ እመለሳለሁ I'll come back tomorrow
Welcoming a Guest 🏡 እንግዳ ስንቀበል ✅ who's this, please? ማነው? ✅ who's knocking, please? ማነው የሚያንኳኳው? ✅ Hi, good to see you! ስላየው ደስ ብሎኛል። ✅ Welcome to my house! እንኳን ወደ ቤቴ በደህና መጣ! ✅ Welcome to my humble abode! እንኳን ወደ ደሳሳው ጎጄዬ በደህና መጣህ! ✅ come on in, please! እባክህን ግባ ወደ ውስጥ! ✅ please, Don't take your Shoes off. እባክህን ጫማህን አታውልቅ። ✅ take a seat, please. እባክህን አረፍ በል። ✅ Make yourself at home! እንደቤትህ እየው !
A bit በትንሹ Not a bit በፍፁም/በጭራሽ ➡️A: Are you scared? ፈርተሃል እንዴ? ➡️B: Not a bit ኧረ በፍፁም / ምንም አልፈራሁም ➡️B: I'm a bit scared. ትንሽ ፈርቻለሁ It's a bit expensive. ትንሽ ተወዷል። It's a bit tight. ትንሽ ጠቧል (ልብስ ፣ ጫማ) It's a bit loose. ትንሽ ሰፍቷል (ልብስ ፣ ጫማ)
More or less ከሞላ ጎደል Whatever the case ያም ሆነ ይህ At the very least ቢያንስ ቢያንስ From now on ከ አሁን በኋላ When the time comes ጊዜው ሲደርስ
ወደ ገደለው ግባ Cut to the chase ሰበብ አታብዛ Don't make excuses ስርዓት ያዝ Mind your manners ድምፅህን ቀንስ Keep it down
✅ I wish I could …….. ....... ብችል እመኛለው። This phrase expresses a desire for something that is not currently possible. Examples: ⓵ I wish I could ride a bike. ሳይክል መንዳት ብችል እመኛለው። ⓶ I wish I could have a dog. ውሻ ቢኖረኝ እመኛለው። ⓷ I wish I could fly. መብረር ብችል እመኛለው።
Stop dilly-dallying
Action verbs ✅ Flip up የተዘጋ ላፕላታ ስትከፍቱ ✅ Take off የለበሳቹህትን ልብስ/ ሰዓት ስታወልቁ ✅ peel off መላጥ/ ሙዝ መላጥ ✅ Slide open ጎትቶ መክፈት/ መሳቢያ ጎትቶ መክፈት ከወደዳቹህት 👍❤️🙏
🔥 Want to buy or sell a Telegram channel? Buy or sell here! 📩 DM @WogAz0 for more information.
https://t.me/Ethiel_Academy
ስራ ተቀጠርኩ I got hired ከስራ ተባረርኩ I got fired የስራ እድገት አገኘሁ I got promoted ⬅️ Share ✉️ @Ethiel_Academy @Ethiel_Academy
እንደ ሁኔታው It depends በእርግጠኝነት For sure አስቸኳይ ነው It's urgent አሳጥረው Make it short አስብበት Sleep on it ❤️ @Ethiel_Academy ✅ 🌐 @Ethiel_Academy
አትጃጃል Don't be silly ምን አለ በለኝ Mark my words አፍህን ዝጋ Zip it
Ways to say It's your choice • የአንተ/ቺ ምርጫ ነው 1⃣ It's all in your hands. ሁሉም እጅህ ላይ ነው። 2⃣ It's your call. ያንተ ውሳኔ ነው። 3⃣ The decision is up to you. ውሳኔው ያንተ ነው። 4⃣ You are in the charge of this decision. እዚህ ውሳኔ ላይ ሀላፊው አንተ ነህ። 5⃣ The ball is in your court. ኳሱ አንተ ሜዳ ላይ ነው. 6⃣ You have the final say. የመጨረሻው ውሳኔ ያንተ ነው።
@Ethiel_Academy @Ethiel_Academy
ዝግጁነታችሁን በ Reaction ❤️🔥👍
To whom it may concern ለሚመለከተው ሁሉ I am writing to inform you እየጻፍኩልዎት ያለሁት ... ለመግለጽ ነው Please find the attached document የተያያዘውን ሰነድ ይመልከቱ I look forward to your reply ምላሽዎን በጉጉት እጠብቃለሁ Regarding the matter at hand በእጅ ስላለው ጉዳይ በሚመለከት I appreciate your prompt attention ለፈጣን ትኩረትዎ አመሰግናለሁ
Once in a while. አልፎ አልፎ ዋንስ ኢን አ ዋይል All of a sudden. በድንገት ኦል ኦፍ አ ሳደን Little by little. ቀስ በቀስ ሊትል ባይ ሊትል On purpose. ሆን ብሎ ኦን ፐርፐዝ By mistake. በስህተት ባይ ሚስቴክ
ሰላም ውድ የማራኪ ቤተሰቦች! 👋 እሁድ ማታ 2:30 ሰዓት ላይ አነስተኛ የጥያቄና መልስ (Quiz) ውድድር ከሽልማት ጋር ይኖረናል! 🎁 🏆 አሸናፊው የ25 ብር የሞባይል ካርድ ይሸለማል። ውድድሩ የሚካሄደው በ2ኛው የQuiz ቻናላችን ላይ ብቻ ስለሆነ፣ አሁኑኑ Join በሉ። አንዳንድ ልዩ ጥያቄዎችና ፈተናዎችም እዚያ ላይ ብቻ ይለቀቃሉ። 👇 የቻናሉ ሊንክ ✅ @Ethiel_Academy እንዳያመልጣችሁ…