tgindex
𝖒𝖊𝖐𝖎 𝖘𝖙𝖚𝖉𝖊𝖓𝖙

𝖒𝖊𝖐𝖎 𝖘𝖙𝖚𝖉𝖊𝖓𝖙

Статистика

إِنَّ الدِّينَ عِندَ اللَّهِ الْإِسْلَامُ አላህ ዘንድ (የተወደደ) ሃይማኖት ኢስላም ብቻ ነው፡፡

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
33
Всего постов
33
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
453
+18 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
138
33 постов
Вовлечённость
30,5%
к подписчикам
Постов в день
4,7
всего 33
Упоминаний
3
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
148
1/48двое суток
169
1/72трое суток
182

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • አንድ ሰው ለፖሊስ ደውሎ፡ ሰውየው፡ "እባካችሁ ፍጠኑ! ቤቴ ውስጥ ሌባ ገብቷል!" ፖሊስ፡ "እሺ፡ አሁን የት ነው ያለኸው?" ሰውየው፡ "አልጋ ስር ተደብቄ ነው!" ፖሊስ፡ "እና ሌባው ምን እያደረገ ነው?" ሰውየው፡ "እሱማ ከእኔ ጎን አልጋ ስር ተደብቋል... የቤቱ ባለቤት ስትመጣ ደንግጦ ነው የገባው!"🤭 https://t.me/mekistudent

  • እሁድ ፕሮግራም ይኖረን ጀመአው ሁላችሁም ዝግጁ ናችሁ 🤌 50 ሪአክት ይኖረው እስኪ እንደመም🤭

  • ፕሮግራሙ ተጀምሯል ጀመዓው🤌

  • без подписи

  • እና የመኪና ቁልፍ ይሻላል አ 🤭 እኔ ከታክሲ ሰልፍ ቢገላገሉ ብየ ነው እንጂ ለሌላ አይደለም 🤭

  • ማሻአላህ መብሩክ ብያለሁ🥰🥰 እዳታበዢ መኽር አደራ እህቴ ሁላችሁም ፃፉ እስኪ ምን ይሁን 🤭

  • አልሃምዱሊላህ 🤌

  • https://ngl.link/meki68660 ጁመአ እደት ነበር 🤌 ቻናሉ እየጠቀማችሁ ነው ወይስ ይደለት ሀሳብ ፃፈሉኝ ሁላችሁም

  • ዛሬ ጁመአ ነው የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያዳምጥ 🤌 https://t.me/mekistudent

  • ✨ ልዩ የሴቶች ለሴቶች ፕሮግራም 💦 በእህቶች 📖 ርዕስ፡ ኢኽላስ 🕰  ጁመዓ ከ ቀኑ 10:30 ጀምሮ 🧕 ተካፋዮች፡ ለሴቶች ብቻ እርሶም ተገኝተው የዚህ በረካ ተካፋይ ይሁኑ፤ ለሌሎች እህቶችም በማጋራት ጥሪውን ያድርሱ። 👇 https://t.me/+XMks5NGR1LM3NGE0 https://t.me/mekistudent

  • ዛሬ ጁመዓ ነው🤌 ٱللَّٰهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ وَعَلىٰ آلِ مُحَمَّدٍ https://t.me/mekistudent

  • 14 авг.1127из AbuSufiyan_Albenan

    ​ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት የጁሙዓ ቀን ልዩ ሰዓት የቱ ነው? 🎙ከ ደርስ ላይ የተወሰደ- t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan

  • 13 авг.274удалён 14 авг.

    ٱللَّٰهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ وَعَلىٰ آلِ مُحَمَّدٍ https://t.me/mekistudent

  • 13 авг.13514из mustefa_Notes

    በዚህች አለም እንደ እናት የሚወድህ አታገኝም። 👏እስኪ ለእናቶቻችን 100+ 🥰❤️

  • የኔ እህት ወንድ ልጅ ምንም ያህል ከዲኑ ቢርቅ ወንበዴ እራሱ ቢሆን የመጨረሻ ምርጫው ጥብቅ የሆነች ሴት ነው::                                               ጥብቅ ሁኚ copy✍ https://t.me/mekistudent

  • የኔ እህት ወንድ ልጅ ምንም ያህል ከዲኑ ቢርቅ ወንበዴ እራሱ ቢሆን የመጨረሻ ምርጫው ጥብቅ የሆነች ሴት ነው::                                               ጥብቅ ሁኚ copy✍ https://t.me/mekistudent

  • 13 авг.1833из mustefa_1_2

    📔ሀዲሶች፣ቁርዐን እና ልብ የሚነኩ ዲናዊ ምክሮች የሚያገኙበት ተወዳጅ ቻናል ተጋበዙልኝ🙌 🤌🥰 👇 https://t.me/+dlNQut_KTbxlYjk0

  • ጀመዓው አላችሁ🥰🤌 ውሎ እደት ነበር🥰

  • አንድ ሰውዬ በጣም ወፍራም ስለነበር ወደ ሐኪም ይሄዳል። ሐኪም፦ "የእለት ተእለት ምግብዎን መቀነስ አለብዎት። በቀን አንድ እንቁላል እና አንድ ቁራጭ ዳቦ ብቻ ይብሉ።" ሰውየው፦ "መልካም ዶክተር፣ ይሄን የምበላው ከምግብ በፊት ነው ወይስ ከምግብ በኋላ?"🤭 https://t.me/mekistudent

  • ከአቡ ዘር አልገፋሪ (رضي ﷲ عنه)ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إذا عَمِلْتَ سيئةً فأتبِعْها حسنةً تَمحُها قالَ: قلتُ يا رسولَ اللهِ ! أمِنَ الحسَناتِ لا إلهَ إلّا اللهُ ! قالَ: هيَ أفضَلُ الحسَناتِ﴾ “ወንጀልን ከፈፀምክ መልካምን ስራ አስከትልበት ታሳብሰዋለችና። እንዲህ ተባሉ፦ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ‘ላኢላአሃ ኢለላህ’ ከመልካም ስራዎች ውስጥ ነውን? እንዲህ አሉ፦ አዎ! እንደውም እሱ በላጭ ከሆኑት ስራዎች ውስጥ ነው።” 📚 ሶሂህ አተርጊብ: 3162 https://t.me/mekistudent