tgindex
мυѕтєfα иσтєѕ📝

мυѕтєfα иσтєѕ📝

Статистика

وَدَاعِيًا إِلَى اللَّهِ بِإِذْنِهِ وَسِرَاجًا مُّنِيرًا ወደ አላህም በፈቃዱ ጠሪ፣ አብሪ ብርሃንም (አድርገን ላክንህ)፡፡[33:45] ዋናው ቻናሌ ነው ጎራ በሉ➾https://t.me/mustefa_Apologetics

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
21
Всего постов
28
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 057
+29 за 4 дн.
Сутки
+17
+1,63%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
336
27 постов
Вовлечённость
31,8%
к подписчикам
Постов в день
3,0
всего 28
Упоминаний
3
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
329
1/48двое суток
377
1/72трое суток
406

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • አባት ብቻ ነው አባ ተብሎ ሚጠራው     አድቡ ሴቶች😁

  • .                 ╔═══ ೋ 𔘓 ೋ  ═══╗                                 𝙼ҽɾℓỉɳ                   ╚═══ ೋ 𔘓 ೋ ═══╝ .                       ━─━─  𓍯  ─━─━                              ραɾƚ    0:01                         ━─━─  𓍯  ━─━─ በመስኮት ውስጥ አልፎ የሚመጣው ንፋስ የሆነ…

  • .     𝙼ҽɾℓỉɳ የትም ያልተነበበ ምርጥ ኢስላሚክ ታሪክ ሊጀመር ነው ይሄ ፓስት 50❤ ሲደርስ ይጀመራል

  • 14 авг.63удалён 15 авг.

    .     𝙼ҽɾℓỉɳ የትም ያልተነበበ ምርጥ ኢስላሚክ ታሪክ ሊጀመር ነው ይሄ ፓስት 50❤ ሲደርስ ይጀመራል

  • .     𝙼ҽɾℓỉɳ የትም ያልተነበበ ምርጥ ኢስላሚክ ታሪክ ሊጀመር ነው ይሄ ፓስት 50❤ ሲደርስ ይጀመራል

  • 14 авг.15удалён 14 авг.

    🤲ኦ..የዚህ ልብ ጌታ ሆይ!.. ኦ.. የዚህ ሩህ ባለቤት ሆይ!.. ነፍሴ እንዳትደነዝዝ እና ቀልቤን ሀዘን እንዳይገዛው ለራስህ በሰጠኸው ስም ሁሉ እለምንሀለሁ..ሀጢአቴን ይቅር በለኝ፤ ጉዳዬንም አበጅልኝ፤ ተውበቴንም ተቀበለኝ.. ያ... አሏህ🤲

  • 14 авг.222удалён 14 авг.

    ይህን ቻናል በአጭር ቃል ግለፁት ብትባሉ እንዴት ትገልፁታላችሁ?

  • 14 авг.2431удалён 14 авг.

    ዛሬ ጁሙዓ ነው ٱللَّٰهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ وَعَلىٰ آلِ مُحَمَّدٍ

  • 13 авг.204241удалён 14 авг.

    በዚህች አለም እንደ እናት የሚወድህ አታገኝም። 👏እስኪ ለእናቶቻችን 100+ 🥰❤️

  • 13 авг.18963удалён 14 авг.

    በዚ ቻናል የተሰሩ ስራዎች በቀላሉ የምታገኙበት መገድ የተለያዩ ሹባሀቶች ላይ መልስ የተሰጠበት በቀላሉ ለማግኘት👇👇👇 https://t.me/mustefa_Apologetics/92 በቁርአን ዙሪያ የተነሱ ሹባሀት መልስ የተሰጡበት በቀላሉ ለማግኘት👇👇 https://t.me/mustefa_Apologetics/515 ስለ ቢያችንﷺ ነብይነታቸው ላይ የተዳሰሱ ያሉ እና ያላለቀው ለማግኘት👇👇 https://t.me/mustefa_Apologetics/2258 የተለያዩ እርእሶች የተዘጋጁ በቀላሉ ለማግኘት👇👇 https://t.me/mustefa_Apologetics/2247 ይቀጥላል ኢሻአላህ

  • 13 авг.28271удалён 14 авг.

    እህቶች የተለያዩ ርዕስ  በማንሳት  የሚወያዩበት፣ የሚማማሩበት የሚመካከሩበት ሀሳባቸዎን በነፃነት የምገልፁበት ልዩ ቻናል  አዘጋጅተዋል  ሁላችሁም ተቀላቀሉ🤌 ለሌሎችም ሼር ያርጉ 👇 https://t.me/mekistudent

  • 13 авг.24удалён 13 авг.

    አንድ ሰውዬ በጣም ወፍራም ስለነበር ወደ ሐኪም ይሄዳል። ሐኪም፦ "የእለት ተእለት ምግብዎን መቀነስ አለብዎት። በቀን አንድ እንቁላል እና አንድ ቁራጭ ዳቦ ብቻ ይብሉ።" ሰውየው፦ "መልካም ዶክተር፣ ይሄን የምበላው ከምግብ በፊት ነው ወይስ ከምግብ በኋላ?"🤭

  • 13 авг.72удалён 13 авг.

    ከኔ ጋር ተባብረን cross በመስራት ቻናላችን እናሳድግ ማሳደግ የምፈልጉ በዚ➾@mustefa_1_2 አናግሩኝ

  • ~ 😡 የምንፓስተውን በዝምታ እያነበባቹ ላይክ 💖💘 የማትሰጡ ሰዎች ወይ አስነጥሱ ወይም አስሉ ብቻ የሆነ ነገር አድርጉ... ደህንነታቹ ሰላሳሰበን ነው 😁

  • 13 авг.41удалён 13 авг.

    የሆንነውን እንጂ የሆንንበትን ምክንያት ብዙዎች አያውቁም አይጠይቁም አይረዱም እልፍ ገማች ባይሆኑ ኖሮ! ጭፍን ፈራጅ ባልሆኑ ነበር....

  • 13 авг.49удалён 13 авг.

    ማለዳ ላይ ምንሰማቸውን ቲላዋዎች እንደ ቀልድ አንያቸው በርግጥም የልቦቻችን መርጊያ ናቸው...

  • በዋጋ አትከራከሯቸው በሰደቃ ኒያ ግዟቸው።

  • የማትገመቺ ሁኚ... ሀብታም አግብታ የሀብታም ሚስት ትሆናለች ብለው ሲጠብቁሽ ሰርተሽ በራስሽ ሀብታም ሆነሽ አሳያቸው❤️‍🩹

  • ሚስት የለህ ስራ የለህ ብር የለህ ታዲያ አስፓልት ስትሻገር ለምን ግራ እና ቀኝ ታያለህ😁

  • ሚስት የለህ ስራ የለህ ብር የለህ ታዲያ አስፓልት ስትሻገር ለምን ግራ እና ቀኝ ታያለህ😁