𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠 🥷
Статистикаእዚህ ቻናል ላይ እስልምና ላይ ለሚነሱ እያንዳንዱ ጥያቄዎች እና ብዥታዎች በማምጣት በጠንካራ ማስረጃ መልስ እንሰጥበታለን ኢንሻ አላህ☪️ አጠር አጠር ያሉ አስተማሪ ነገር የምለቅበት ትንሹ ቻናሌ ነው ጎራ በሉ➾https://t.me/mustefa_Notes
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 7
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 566
- 1/48двое суток
- 648
- 1/72трое суток
- 699
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ 🗣አዳዲስና ወቅታዊ ሀገራዊና ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ። 🫴ጁሙዓ ከቁርዓን ሀዲስ ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ ከቁርኣን ከሐዲሥ ማስታወሻ ይቀርብሎታ። ጎራ በሉ ሁላቹህም ትጠቀሙበታላቹ ባረከላሁ ፊኩም https://t.me/+4wX0ob5NKjE2NTI0
በውስጥ መቶ እንዲ አሉኝ ማንነታቸው አላቅም አቂዳቸው ማለቴ ነው እዲህም አሉኝ ስለ አቂዳ ነክ ነገሮች አትስራ በተለይ ስለመውሊድ አትስራ ሊፍት የሚል ይበዛል አሉ እና ከፈለጋቹ ለምን ይሰራል ያለ ሰው ከፈለጉ ሁላቸውም ሊፍት ማለት ይችላሉ መስራቴ እቀጥላለሁ አንድ ሰው እስከሚቀር ሊፍት ማለት ይችላሉ አለቀ።
Screenshot (Aug 14, 2026 18:54:37)
Screenshot (Aug 14, 2026 18:54:37)
መውሊድ ጥሩ ቢድዐ ናትን⁉
መውሊድ ጥሩ ቢድዐ ናትን⁉ ኢሻአላህ ወደ ብሀላ ይለቀቃል👍 ኢሻአላህ........
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ኢብኑ ዑመር እንዲህ ይላሉ፦ "ቢድዐ በአጠቃላይ ጥመት ናት ሰዎች መልካም ብለው ቢያዯትም" 📚[ أصول الاعتقاد (11 /50)] ዐብዱላህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ ይላሉ፦ "(ቀደምቶችን) ተከተሉ (አዲስ ነገር) አትፍጠሩ በእርግጥም (የቀደምቶች መንገድ) በቅቷችኋል። ሁሉም ቢድዐ ጥመት ናት።" 📚[ الزهد لأحمد (896) ] የአላህ መልዕክተኛ በዲን ላይ ቢድዐ ለፈጠረ ሰው እንዲህ እያሉ፦ «ከእኔ በኋላ ዲን ላይ የቀየረ (የፈጠረ) ሰው ከጀነት አርቁት (ይላሉ)።» ከዝያም ከኸውዳቸው የራቀ ሰው ይሆናል። 📚[ متفق عليه ] ኢማም አቡ ኸኒፋ እንዲህ ይላሉ፦ "የቀደምቶችን መንገድ እና ፋና በመከተል ላይ አደራህ፣ አጠቃላይ ፈጠራ ከተባለ ነገር ተጠንቀቅ ምክንያቱም እሷ ጥመት ናት።" 📚[ ذم التأويل لابن قدامة (13) ]