tgindex
A

ASHRAF COMPARATIVE

Статистика

•⊰✿❁ *﷽* ❁✿⊱•

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 614
−5 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
787
20 постов
Вовлечённость
30,1%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 20
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
84
1/48двое суток
96
1/72трое суток
103

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ጥያቄ:⁉ ፈርድ ሰላት በቀን ስንት ጊዜ ይሰገዳል⁉ በእስልምና ላይ ለሚነሱ ትችቶች መልስ የሚሰጡ ቻናል ነው ተቀላቀሉ➢@mustefa_Apologetics

  • አራስ፣ ኢስላም፣ ኦሮሞ፣ ያልተማራ ገነት አይገቡም። ራዕይ ማሪያም ይህን የምትለው የሐገሪቷ መገለጫ ነኝ የምትለዋ ኦርቶዶክስ ናት ቁም ነገረ ግን ኢስላምስ አይግባ አራስ እና እና ሌሎች ምን አጠፉ? ነገር ግን ወደ እስልምና ስትመጡ አንዲት ሴት በሚጥ ሳዓት (during labor) ብትሞት እንደ ሸሒድ ትቆጠራለች Sahih al-Bukhari (Hadith no. 2829) Sahih Muslim (Hadith no. 1914) በክርስትናው ግን እርግዝና መርገምት ነው ተብሎ ስለ ሚቆጠር ገነት አትግባም። || https://t.me/ashraf_com1

  • 3 авг.406142

    እርዳታ እናንተዋ ደግሞ እንዲህም ተጀምሯል አሉ¡ ቆመው እየሔዱ ልመና ለማን መሰላችሁ? ከማዳም ቅመም ለማዳም ቅመም😁 ኧረ ላሽ ወላሂ እኔ ምለው ለምንድነው ግን ሁሌ ሴቶች ብቻ ለእርዳታ የሚፈለጉት? ለዛሁም እሮፕ ያሉት ሳይኾን አረብ ሃገር ያሉት፤ መች ነው አሜሪካ፣ ካናዳ፣ ኢንግሊሽ፣ ስፔን፣ ጀርመን ያሉ ወንዶች የሚረዱት እስኪ አንድ አንዴ ይድማችሁ ወንዶችዬ 😁 " ሁሌ ምላሳችሁን አጣፍጣችሁ የአረብ ሀገር ሴቶች ጋ ከምትሮጡ እስኪ ደፍራችሁ ኤሮፓውያንን ጠይቋቸው፤ Never አታደርጉትም። ሰው ታመመ ወደ ሴቶች መስጂድ ተሰራ ወደ ሴቶች even መጽሐፍ አስመረቃችሁ ወደ ሴቶች አሁን ይብቃችሁ። ሁሉም ሰው የራሱ ፈተና አለበት ማኑም ሰው አልሞላለትም። ዱኒያ ፈተና ናት የሚለውን የቁርኣን አያ ሰውን ለማስተማር ብቻ ሳይኾን ዱኒያ ፈተና እንደሆነች እኛም እንመንባት። እኛን ስታስተምሩ ዱኒያ ፈተና ናት ትሉናላችሁ፤ ነገር ግን የናንተን የዱኒያ ፈተና የአረብ ሃገር ሴቶችን ታስፈትናላችሁ ወይም ኮርጃችሁ ታልፋላችሁ😉 " እየተዛዘንን ወገን። አንቺ የሃረብ ሐገር ሴት ሆይ እራስሽን ሁኚ ማኑም መጥቶ የእጅሽን አያራግፍ አንቺ ከሃገር ወጥተሽ 4/4 በሆነች ክፍል ትኖሪያለሽ ነገር ግን እንዲህ ሆነሽ ያመጣሻትን ፍራንክ መውጫዋን አታውቂውም። so ጥበበኛ ሁኚ ሄዶ የመጣ በአፉ አያታልሽ እራስሽን ሁኚ ሰው አንችን ተማምኖ ሚስት ማግባት ጀምሯል😁*" አንቺ ግን ወይ ከትዳርሽ አልሆንሽ ወይ ከብርሽና ከሐገርሽ አልሆንሽ so ጥበበኛ ሁኚ ነገር ግን እነኚህ ሰዎች ብርሽን እንጂ አንችን እንዴት እንደሚንቁሽ ብታውቂ #😁* || https://t.me/ashraf_com1

  • መሀይምነት ብዙ‧ ደረጃዎች አሉት፡፡ ይሁንና ከነዚህ ደረጃዎች ውስጥ አንዱን ብቻ እንመለከታለን፡፡ የመጀመሪያው ደረጃ መሀይምነት – ቀላል አለማወቅ ይህ ማለት አንድ ሰው ስለአንድ ነገር በአጠቃላይ ምንም አለማወቁ፣ ነገሩን እንደማያውቅ ማወቁ ነው፡፡ እርሱም ቀላል አለማወቅ ሲሆን ግለሰቡ ደግሞ ስለጉዳዩ አለማወቁን ያውቃል፡፡ ከዚያ አልፎ እንደ አዋቂ የሚያደርገው ነገር አይኖርም፡፡ ምክንያቱም እርሱ መሀይምነቱን ያውቃልና፡፡ ችግሩም በዚሁ ላይ የቆመ ነው:: ©️ መሐመድ ሳሊሕ አል-ዑሠይሚን ከሽፉ ሹብሃት በተሰኘው መጽሐፍቸው

  • 9 июл.930271

    ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ መሻሒኮች በሓቅ ከልቤ ከምወዳቸው ዑዝታዞች አንዱ ዑዝታዝ ኤሊያስ ናቸው፤ ምክራቸው እንደ አባት ውስጤን ይነካኛል፣ አስተምህሯቸው ነፍሴን ያለመልማታል፣ ፈገግታቸው ፈገግ ያስብለኛል፣ ብቻ ምን ልበላችሁ አላህ ረጅም ሀያት ይስጣቸው፤ በተለይ በኢማም አል-ሻህፊ ዩንቨርስቲ ውስጥ ቁጭ ብለው ሳያቸው........። https://t.me/ashraf_com1

  • ፈጥኖ ማን ይመልስ! ⁉️ ✅በቁርዓን ውስጥ ስንት ነብያት በስም ተጠቅሷወሉ⁉️ የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው ተቀላቀሉ➢@mustefa_Apologetics

  • ወላሁ አእለም ( አላህ ያውቃል) የሚለው ትርጓሜ እና ጥቅም አሁን ነው የገባኝ እያሉ ነው አይ ግዜ ወኋቢያን ለሁለት እንከፍላለን ብለው ለሁለት ተከፍለው ቁጭ አንድን ነገር አላህ ያውቃል ማለት በዛ ነገር ላይ እውቀቱ የለንም ( እንደ እናንተ አንዳፈርም) ማለት ሳይኾን እውቀቱ ያለው አላህ ዘንድ ነው ማለት ነው አላህ ዝምታን በመረጠበት ነገር እኛም ዝምታን እንመርጣለን ነው። || https://t.me/ashraf_com1

  • 3 июл.704111

    አንረሳውም ለታሪክ ይቀመጥ! ለግዜው ስልጣን አለክ፤ ግዜ ያነሳት ዱባ ቅል ትሰብራለች አሉ። ወላሒ መቸም አንረሳው፤ ኢንሻአላህ ጥሩ ግዜ ይመጣል...። እህቴ ሆይ በርቺ አንቸ እንቁ፤ ምንም ሳታጠፊ እራስሽን በሸፈንሽ እንደ ጥፋተኛ ተቆጠርሽ፤ እስልምና ያጎናጸፈሽን ክብር ባለ ግዜ ነጠቀሽ። አብሽሪ የኔ እንቁ ለሁሉም ቀን አለው። እምነቴን ላክብር፣ በሸሪአ ልኑር ባልሽ እንደ ጥፋተኛ ተቆጠርሽ አሁንም አብሽር ግዜ አለው። ሸሪዓ አዞኛል አልገላለጥም፣ እርቃኔን አልሄድም አላህ ይቆጣኛል፤ ባልሽ ወንጀለኛ ተባልሽ፤ አሁንም አብሽር ግዜ አለው። ይህ የተከበረ ልብስሽ፤ መሬት ላይ ወድቆ ሳየው አንችን የጣሉሽ ያክል ነው የተሰማኝ፤ ልብስሽ ማለት ክብርሽ፣ እምነትሽ፣ በህልሽ፣ ማንነትሽ እና አንችነትሽ ነው። አጥቁሉ ልብስሽ ማለት አንቺ ነሽ አብሽሪ አሁንም ግዜ አለው አንቺ ሙስሊም ሴት ሆይ፤ አንቺ የአለም ብርዓን፤ ልብሽ አይሰበር ብቸኝነት አይሰማሽ፤ እኛ ወንድሞችሽ ይኸው አለን ከጎንሽ፤ በጥቅሉ አብሽሪ ዛሬ ልብስሽን አስወልቀው በስቀመጡት ድንጋይ በተራቸው እነሱን አስቀምጠሽ ትፈርጂባቻዋለሽ። || https://t.me/ashraf_com1

  • ደግሞ ይህ ማነው😳

  • ደግሞ ይህ ማነው😳

  • ፈጥኖ ማን ይመልስ! ⁉️ ✅በቁርዓን ውስጥ ስንት ነብያት በስም ተጠቅሷወሉ⁉️ የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው ተቀላቀሉ➢@mustefa_Apologetics

  • ጥያቄ ተሳተፉ‼ ከአላህ ውጭ ባለ ፍጡር መማል "ሺርክ" ነው።⁉ የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው ጎራ በሉ ➢@mustefa_Apologetics

  • ቲክቶክ ምን ሆኖ ነው video የሚያጠፋው 🙄

  • 3 июн.1 0448

    ሁል ግዜ የበታችነት ስሜት የሚያጠቃቸው የሀገራችን ክርስቲያኖች አሁንም እንድንታዘባቸው እያደረጉን ነው። በመጀመሪያ በየትኛውም መልኩ የንጹሃንን ግድYa እንቃወማለን፤ ከምንም ከማንም በላይ የሰው ልጅ በሃይማኖቱ እና በብሔሩ ተመርጦ መገL የለበትም፤ ሰው መሆን ይቀድማል ለሰውነት ቅድሚያ እንስጥ። የሰውን ልጅ መጀመሪያ ሰውነቱን እንቀበለው፤ ሌሎች ነገሮች ቀጣይ ይምጡ። አንድ ሰው ከእናቱ ሆድ ሲወጣ ብሔር መርጦ አይደለም የሚወጣው፤ ስለዚህ አንድ ሰው በብሔሩ ተመርጦ በደል ሲደርስበት ከፈጣሪም ጋ መጣላት ነው። ለዛ ነው ውዱ ነቢያችን ﷺ ዘረኝነትን ራቋት እሳ ጥንብ ናት ያሉት እንዲሁም ሰው በሃይማኖቱ ተመርጦ መገደል የለበትም፤ ሰው የፈለገውን ማመን ይችላል። መብቱም ጭምር ነው ይህ ኾኖ ሳለ አንድ አንድ ማሰብ የተሳናቸውን ክርስቲያኖች አርሲ ላይ ሙስሊሞች ክርስቲያን ገደሉ አምላካቸው ደም ይፈልጋል ወዘተ.. የሚል አሉባልተ እያየን ነው በመሠረቱ ደም የሚፈልገው አምላክ ልጁን የሰቀለው ለልጁ እንኳ ያልራራው አምላክ የናንተው ነው ነገር ግን ይህ አይጠቅምም!! ሁላችንም በሰውነት አንድ ኹነን ወንጀለኞች ለፍርድ ማቅረብ እንጂ ለወንጀለኞች ሽፋን መኾን አያስፈልግም አርሲ ላይ ሙስሊሙም ክርስቲያኑም ነው የተገLew ስለዚህ ሰው ሰው በመኾኑ ሰውነቱ የሰጠው መብት አለ እሱም በህይወት የመኖር መብት ነው! ጥፋተኞች ለህግ ይቅረቡ በደለኞች ፍትህ ያግኙ! || https://t.me/ashraf_com1

  • 30 мая1 0692

    ፈጥኖ ማን ይመልስ! ⁉️ ጥያቄ፦ ሙዚቃ መዝፈንም ይሁን ማዳመጥ ሐራም ነዉ። ቻናል ለመቀላቀል

  • 26 мая1 0802

    የአረፋ ቀን ዱዓ🤲 ከአብደላህ ኢቢኑ ዐምሩ ኢብኑል ዓስ ተይዞ፦ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿خيرُ الدُّعاءِ دعاءُ يومِ عرفةَ، وخيرُ ما قلتُ أنا والنَّبيُّونَ من قبلي: لا إلَهَ إلّا اللهُ وحدَهُ لا شريكَ لَهُ، لَهُ الملكُ ولَهُ الحمدُ وهوَ على كلِّ شَيءٍ قديرٌ.﴾ “ምርጡ ዱዓ የዓረፋ ቀን የሚደረገው ዱዓ ነው። እኔም ሆንኩ ከእኔ በስተፊት የነበሩት ነቢያት ከተናገሩት ቃል መካከል በላጩም፦ ‘ከአላህ በስተቀር በሐቅ ሊመለክ የሚገባው አምላክ የለም። እርሱ ብቸኛ ነው። አጋር የለውም። ንግስናም ለእርሱ ነው። ምስጋናም የሚገባው ለእርሱ ነው። እርሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነውና።’ የሚለው ቃል ነው።” 📚ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል 3585

  • ቋርፍ እና ካካ እየለየን ጀምዓው! እሸቱ የበላው ቋርፍ ነው ካካ አይደለም።

  • ከ ፌስቡክ መንደር ለአንድ ሰው አላኪ ከአይሁድ የተሰጠ ምክር! ► https://t.me/ashraf_com1

  • ሰው በድፍረት ዑዝታዝ ነኝ ማለት ጀምሯል!😫

  • 16 мая1 269111

    አይቻለሁ ግን ለመናገር ፈራሁእኔም