tgindex

ETHIO ≈ SCHOOL

описание

ይህ ለተማሪዎች እና ለትምህርት ፈላጊዎች ተብሎ የተዘጋጀ ፈጣን የሆነ መረጃ የሚያገኙበት ቻናል ነው። እንዲሁም በተጨማሪ መረጃወችን በመሰብሰብ በሁሉም የ ት/ት ደረጃ ተማሪን የሚመለከት መረጃ በፍጥነት እናደርሳለን። ለCross ፦ 👇👇👇 👍 @yesshsammmits 👍 @gashtiman1990 ❤Join❤ 👇👇👇 @merejamnch

2 552
подписчиков
Охват к подписчикам
5,4%
ERR
Реакции к просмотрам
0,00%
0 на 50 постов
Пересылки к просмотрам
0,10%
9
Постов в день
0,0
всего 55

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 10 авг.без подписи0,00%
  • 10 авг.#ጥቆማ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በምስራቅ ጎህ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡ በሳይንስ ልህቀት ትምህርት ቤቱ ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች እስከ ነሐሴ 07/2018 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ቢሮው ገልጿል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://bs.ministry.et (ዝርዝር መስፈርቶችን ከላይ ከተያያዙት የቢሮው ማስታወቂያ ይመልከቱ፡፡) ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት 👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]0,00%
  • 5 авг.የተፈተነውን ፈተና በሙሉ 100% ያመጣው የ8ኛ ክፍል ተማሪ ተማሪ ዳዊት አማረ አለምየ ይባላል። በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዳውንት ወረዳ የ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ፈተና ወስዶ፣ ሁሉንም የትምህርት አይነቶች 100% በማምጣት በትምህርት ዘመኑ የክልሉን ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል። ተማሪ ዳዊት የወሰዳቸውን 6 የትምህርት አይነቶች በሙሉ 60 ከ 60 ማርክ ያመጣ ሲሆን፤ በአጠቃላይ ውጤት፣ በፐርሰንታይል እና በአማካይ 100% ማስመዝገብ ችሏል፡፡ 👏👏 ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት 👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]0,00%
  • 5 авг.የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ2018 ዓ.ም የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል ውጤቶች ይፋ ተደርገዋል፡፡ በክልሉ የ2018 ዓ.ም የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ማለፊያ ነጥብ 50 ሲሆን፤ ድጋፍ ለሚሹ ደግሞ 48 የማለፊያ ነጥብ እንደሆነ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አብዮት ደምሴ ገልፀዋል፡፡ በዚህም በክልሉ የ8ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱ 78,203 ተማሪዎች መካከል 47,307 ተማሪዎች (60.4%) የማለፊያ ነጥብ አምጥተዋል፡፡ 540 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን ማሳፍ ሲችሉ፤ 155 ትምህርቶች ደግሞ ምንም ተማሪ አለማሳለፋቸውን ኃላፊው ጠቁመዋል። በተመሳሳይ በክልሉ የ6ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱ 126,224 ተማሪዎች መካከል 110,566 ተማሪዎች (63.8%) የማለፊያ ነጥብ አምጥተዋል፡፡ የ6ኛ ክፍል ፈተና ያስፈተኑ 476 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን ሲያሳልፉ፤ 81 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም ብለዋል። የ8ኛ ክፍል ውጤት ለማየት 👇 https://se.ministry.et/#/result የ6ኛ ክፍል ውጤት ለማየት 👇 https://se6.ministry.et/#/result ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት 👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]0,00%
  • 5 авг.የተፈተነችውን ፈተና በሙሉ 100% ያመጣችው የ6ኛ ክፍል ተማሪ ተማሪ ነጅዋ ሰይድ እሸቱ ትባላለች። በአማራ ክልል ኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር የ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ወስዳ፣ ሁሉንም የትምህርት አይነቶች 100% በማምጣት እጅግ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባለች። ተማሪ ነጅዋ የወሰደቻቸውን የትምህርት አይነቶች በሙሉ 60 ከ 60 ማርክ ያመጣች ሲሆን፤ በአጠቃላይ ውጤት፣ በፐርሰንታይል እና በአማካይ 100% ማስመዝገብ ችላለች፡፡ 👏👏 ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት 👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]0,00%
  • 4 авг.#MekelleUniversity በ2018 ዓ.ም ከዲፕሎማ ወደ ዲግሪ የትምህርት ደረጃ ማሻሻያ የክረምት ስልጠና መርሐግብር ለመከታተል በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ መምህራን ምዝገባ ከሐምሌ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ሦስት ቀናት በዩኒቨርሲቲው ዓዲ ሓቂ ግቢ ይካሔዳል፡፡ ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የትራስ ልብስ ● የ8ኛ ክፍል ካርድ፣ የCOC IV ምስከር ወረቀት ዋናውና ኮፒው ● የመታወቂያ ካርድ እና ጉርድ ፎቶግራፍ ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት 👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]0,00%
  • 2 авг.без подписи0,00%
  • 2 авг.#AREB በአማራ ክልል የ2018 ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። በክልሉ 173,699 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን፤ 135,003 (77.72%) ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት በማስመዝገብ ማለፋቸውን የክልሉ ትምህርሮ አሳውቋል። ውጤት ለማየት 👇 https://amhara.ministry.et/#/result አድራሻውን ከተጫኑ በኋላ የተማሪውን መለያ ቁጥር እና ስም በአማርኛ በማስገባት 'Check your result' የሚለውን በመጫን ውጤትዎን ማየት ይችላሉ፡፡ አልሰራ ካላችሁ በውስጥ መስመር code & id ይላኩልን 👇👇👇 @gashtiman1990 የቴሌግራም ቦት ላይ ከገቡ በኋላ Start የሚለውን ይጫኑ፣ ክፍልዎን ይምረጡ፣ ከዚያም ክልልዎን ይምረጡ፣ የምዝገባ መለያ ቁጥር እና የመጀመሪያ ስምን በማስገባት ውጤትዎን ማየት ይችላሉ። ቅሬታ ለማቅረብ 👇 https://amhara.ministry.et/#/complaint VPN የምትጠቀሙ ከሆነ በቅድሚያ ማጥፋት ይኖርባችኋል፡፡ በክልሉ የ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም ይፋ እንደሚደረግ ቢሮው ገልጿል። ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት 👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]0,00%
  • 2 авг.без подписи0,00%
  • 2 авг.#AREB በአማራ ክልል የ2018 ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። በክልሉ 173,699 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን፤ 135,003 (77.72%) ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት በማስመዝገብ ማለፋቸውን የክልሉ ትምህርሮ አሳውቋል። ውጤት ለማየት 👇 https://amhara.ministry.et/#/result አድራሻውን ከተጫኑ በኋላ የተማሪውን መለያ ቁጥር እና ስም በአማርኛ በማስገባት 'Check your result' የሚለውን በመጫን ውጤትዎን ማየት ይችላሉ፡፡ በቴሌግራም ቦት ለማየት 👇 @emacs_ministry_result_qmt_bot የቴሌግራም ቦት ላይ ከገቡ በኋላ Start የሚለውን ይጫኑ፣ ክፍልዎን ይምረጡ፣ ከዚያም ክልልዎን ይምረጡ፣ የምዝገባ መለያ ቁጥር እና የመጀመሪያ ስምን በማስገባት ውጤትዎን ማየት ይችላሉ። ቅሬታ ለማቅረብ 👇 https://amhara.ministry.et/#/complaint VPN የምትጠቀሙ ከሆነ በቅድሚያ ማጥፋት ይኖርባችኋል፡፡ በክልሉ የ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም ይፋ እንደሚደረግ ቢሮው ገልጿል። ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት 👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]0,00%
  • 23 июл.без подписи0,00%
  • 23 июл.በኦሮሚያ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች 86 በመቶ የሚሆኑት የማለፊያ ውጤት ማምጣታቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለፀ። በክልሉ የ8ኛ ክፍል ከተፈተኑ 415 ሺህ ተማሪዎች መካከል 354 ሺህ ተማሪዎች (86 በመቶ) 50 እና ከዚያ በላይ ውጤት በማምጣት ወደ 9ኛ ክፍል መሸጋገራቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ቡልቶሳ ኢርኮ (ዶ/ር) ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። ተፈታኞች ውጤታቸውን https://oromia.ministry.et/#/ ላይ በመግባትና የአድሚሽን ካርድ ቁጥር በማስገባት ውጤታቸውን መመልከት እንደሚችሉ ገልፀዋል። ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት 👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]0,00%