tgindex
ETHIO ≈ SCHOOL

ETHIO ≈ SCHOOL

Статистика

ይህ ለተማሪዎች እና ለትምህርት ፈላጊዎች ተብሎ የተዘጋጀ ፈጣን የሆነ መረጃ የሚያገኙበት ቻናል ነው። እንዲሁም በተጨማሪ መረጃወችን በመሰብሰብ በሁሉም የ ት/ት ደረጃ ተማሪን የሚመለከት መረጃ በፍጥነት እናደርሳለን። ለCross ፦ 👇👇👇 👍 @yesshsammmits 👍 @gashtiman1990 ❤Join❤ 👇👇👇 @merejamnch

Последний пост
10 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
55
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 556
−5 за 2 дн.
Сутки
−1
−0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
139
40 постов
Вовлечённость
5,4%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 55
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
77
1/48двое суток
88
1/72трое суток
95

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • #ጥቆማ   የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በምስራቅ ጎህ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡   በሳይንስ ልህቀት ትምህርት ቤቱ ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች እስከ ነሐሴ 07/2018 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ቢሮው ገልጿል፡፡   የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://bs.ministry.et   (ዝርዝር መስፈርቶችን ከላይ ከተያያዙት የቢሮው ማስታወቂያ ይመልከቱ፡፡)   ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት      👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]

  • የተፈተነውን ፈተና በሙሉ 100% ያመጣው የ8ኛ ክፍል ተማሪ   ተማሪ ዳዊት አማረ አለምየ ይባላል። በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዳውንት ወረዳ የ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ፈተና ወስዶ፣ ሁሉንም የትምህርት አይነቶች 100% በማምጣት በትምህርት ዘመኑ የክልሉን ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል።   ተማሪ ዳዊት የወሰዳቸውን 6 የትምህርት አይነቶች በሙሉ 60 ከ 60 ማርክ ያመጣ ሲሆን፤ በአጠቃላይ ውጤት፣ በፐርሰንታይል እና በአማካይ 100% ማስመዝገብ ችሏል፡፡  👏👏   ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት      👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]

  • የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ2018 ዓ.ም የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል ውጤቶች ይፋ ተደርገዋል፡፡ በክልሉ የ2018 ዓ.ም የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ማለፊያ ነጥብ 50 ሲሆን፤ ድጋፍ ለሚሹ ደግሞ 48 የማለፊያ ነጥብ እንደሆነ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አብዮት ደምሴ ገልፀዋል፡፡ በዚህም በክልሉ የ8ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱ 78,203 ተማሪዎች መካከል 47,307 ተማሪዎች (60.4%) የማለፊያ ነጥብ አምጥተዋል፡፡   540 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን ማሳፍ ሲችሉ፤ 155 ትምህርቶች ደግሞ ምንም ተማሪ አለማሳለፋቸውን ኃላፊው ጠቁመዋል። በተመሳሳይ በክልሉ የ6ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱ 126,224 ተማሪዎች መካከል 110,566 ተማሪዎች (63.8%) የማለፊያ ነጥብ አምጥተዋል፡፡   የ6ኛ ክፍል ፈተና ያስፈተኑ 476 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን ሲያሳልፉ፤ 81 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም ብለዋል። የ8ኛ ክፍል ውጤት ለማየት 👇 https://se.ministry.et/#/result የ6ኛ ክፍል ውጤት ለማየት 👇 https://se6.ministry.et/#/result    ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት      👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]

  • የተፈተነችውን ፈተና በሙሉ 100% ያመጣችው የ6ኛ ክፍል ተማሪ ተማሪ ነጅዋ ሰይድ እሸቱ ትባላለች። በአማራ ክልል ኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር የ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ወስዳ፣ ሁሉንም የትምህርት አይነቶች 100% በማምጣት እጅግ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባለች።   ተማሪ ነጅዋ የወሰደቻቸውን የትምህርት አይነቶች በሙሉ 60 ከ 60 ማርክ ያመጣች ሲሆን፤ በአጠቃላይ ውጤት፣ በፐርሰንታይል እና በአማካይ 100% ማስመዝገብ ችላለች፡፡  👏👏   ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት      👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]

  • #MekelleUniversity   በ2018 ዓ.ም ከዲፕሎማ ወደ ዲግሪ የትምህርት ደረጃ ማሻሻያ የክረምት ስልጠና መርሐግብር ለመከታተል በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ መምህራን ምዝገባ ከሐምሌ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ሦስት ቀናት በዩኒቨርሲቲው ዓዲ ሓቂ ግቢ ይካሔዳል፡፡   ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የትራስ ልብስ ● የ8ኛ ክፍል ካርድ፣ የCOC IV ምስከር ወረቀት ዋናውና ኮፒው ● የመታወቂያ ካርድ እና ጉርድ ፎቶግራፍ   ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት      👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]

  • видео или голосовое, без подписи

  • #AREB በአማራ ክልል የ2018 ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። በክልሉ 173,699 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን፤ 135,003 (77.72%) ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት በማስመዝገብ ማለፋቸውን የክልሉ ትምህርሮ አሳውቋል። ውጤት ለማየት 👇 https://amhara.ministry.et/#/result አድራሻውን ከተጫኑ በኋላ የተማሪውን መለያ ቁጥር እና ስም በአማርኛ በማስገባት 'Check your result' የሚለውን በመጫን ውጤትዎን ማየት ይችላሉ፡፡ አልሰራ ካላችሁ በውስጥ መስመር code & id ይላኩልን 👇👇👇 @gashtiman1990 የቴሌግራም ቦት ላይ ከገቡ በኋላ Start የሚለውን ይጫኑ፣ ክፍልዎን ይምረጡ፣ ከዚያም ክልልዎን ይምረጡ፣ የምዝገባ መለያ ቁጥር እና የመጀመሪያ ስምን በማስገባት ውጤትዎን ማየት ይችላሉ። ቅሬታ ለማቅረብ 👇 https://amhara.ministry.et/#/complaint VPN የምትጠቀሙ ከሆነ በቅድሚያ ማጥፋት ይኖርባችኋል፡፡ በክልሉ የ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም ይፋ እንደሚደረግ ቢሮው ገልጿል። ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት      👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]

  • видео или голосовое, без подписи

  • #AREB በአማራ ክልል የ2018 ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። በክልሉ 173,699 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን፤ 135,003 (77.72%) ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት በማስመዝገብ ማለፋቸውን የክልሉ ትምህርሮ አሳውቋል። ውጤት ለማየት 👇 https://amhara.ministry.et/#/result አድራሻውን ከተጫኑ በኋላ የተማሪውን መለያ ቁጥር እና ስም በአማርኛ በማስገባት 'Check your result' የሚለውን በመጫን ውጤትዎን ማየት ይችላሉ፡፡ በቴሌግራም ቦት ለማየት 👇 @emacs_ministry_result_qmt_bot የቴሌግራም ቦት ላይ ከገቡ በኋላ Start የሚለውን ይጫኑ፣ ክፍልዎን ይምረጡ፣ ከዚያም ክልልዎን ይምረጡ፣ የምዝገባ መለያ ቁጥር እና የመጀመሪያ ስምን በማስገባት ውጤትዎን ማየት ይችላሉ። ቅሬታ ለማቅረብ 👇 https://amhara.ministry.et/#/complaint VPN የምትጠቀሙ ከሆነ በቅድሚያ ማጥፋት ይኖርባችኋል፡፡ በክልሉ የ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም ይፋ እንደሚደረግ ቢሮው ገልጿል። ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት      👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]

  • видео или голосовое, без подписи

  • በኦሮሚያ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች 86 በመቶ የሚሆኑት የማለፊያ ውጤት ማምጣታቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለፀ። በክልሉ የ8ኛ ክፍል ከተፈተኑ 415 ሺህ ተማሪዎች መካከል 354 ሺህ ተማሪዎች (86 በመቶ) 50 እና ከዚያ በላይ ውጤት በማምጣት ወደ 9ኛ ክፍል መሸጋገራቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ቡልቶሳ ኢርኮ (ዶ/ር) ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። ተፈታኞች ውጤታቸውን https://oromia.ministry.et/#/ ላይ በመግባትና የአድሚሽን ካርድ ቁጥር በማስገባት ውጤታቸውን መመልከት እንደሚችሉ ገልፀዋል። ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት      👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]

  • #MekelleUniversity በትግራይ ብሔራዊ ክልል በወረቀት የሚፈተኑትን ተፈታኞች ጨምሮ በመላ ሀገሪቱ የሚሰጠው 4ኛው ዙር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የወረቀት ፈተና ከሐምሌ 22-24/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል። ​መቐለ ዩኒቨርሲቲ በተቋሙ ለተመደቡ ተፈታኞች የፈተናውን መርሐግብር ይፋ አድርጓል። ● ​ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም አቀባበል፣ ምዝገባ እና የመኝታ ክፍል ምደባ ● ሐምሌ 21/2018 ዓ.ም ስለፈተናው አሰጣጥና ደንቦች አጠቃላይ ገለጻ ● ከ​ሐምሌ 22-24/2018 ዓ.ም ሀገራዊ ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ ተፈታኞች ​የግል መታወቂያ እና ሀገራዊ ፈተና መለያ ካርድ፣ ለፈተና የተፈቀዱ የመጻፊያ ቁሳቁሶች እና የግል አልባሳት ይዛችሁ መሔድ ይጠበቅባችኋል። ተንቀሳቃሽ ስልክ፣ ዲጂታል ሰዓት፣ ጌጣጌጦች እና መሠል የተከለከሉ ነገሮችን ይዞ ወደ ተቋሙ መሔድ አይፈቀድም። ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት      👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]

  • በሲዳማ ክልል ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች በክረምት መርሐግብር ከዲፕሎማ ወደ ዲግሪ ፕሮግራም ለማሻሻል ስልጠና ለመከታተል ሐምሌ 11/2018 ዓ.ም የመግቢያ ፈተና በበይነ መረብ የተፈተናችሁና 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ያመጣችሁ መምህራን የስልጠና ቦታ በሀዋሳ ዩኒቨርርቲ እና በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አሳውቋል፡፡ በዚህም በታሪክ ትምህርት የተፈትናቸሁና ያለፋችሁ መምህራን ብቻ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምትሰለጥኑ ሲሆን፤ ሌሎች ቀሪ ሰልጣኞች በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የምትሰለጥኑ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የመግቢያ ቀን በቀጣይ የሚገለፅ መሆኑን ቢሮው አሳውቋል፡፡ ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት      👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]

  • #EHPLE ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በነሐሴ ወር 2018 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር የሚሰጠውን የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለመውሰድ ከሰኔ 30/2018 ዓ.ም ጀምሮ መረጃችሁን በማስተሳሰር ላይ እንደምትገኙ ይታወቃል፡፡ መረጃችሁን ወደ ሲስተም ያላስገባችሁ ነባር እና አዲስ ተመዛኞች ማስተሳሰር የምትችሉት እስከ አርብ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን ተገንዝባችሁ በ https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት የብሔራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (16 Digit FAN) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል። 🔔 መረጃ የማስተሳሰር ሒደት እንዳለቀ የፈተና ጣቢያ መረጣ ሒደት ይቀጥላል ተብሏል፡፡ በሰኔ 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፉችሁ ተመዛኞች የስም ዝርዝራችሁን በተማራችሁበት ተቋም አማካኝነት ወደ ሲስተም ማስጫን የሚጠበቅባችሁ መሆኑ ተገልጿል። ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት      👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]

  • በሲዳማ ክልል የ2018 ዓ.ም የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ አለመደረጉን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አረጋግጧል፡፡ በተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ቻናሎች ላይ በክልሉ የተፈታኞች ውጤት ተለቀቀ በሚል እየተሰራጭ ያለው መረጃ ሐሰተኛ መሆኑን ቢሮው ገልጿል፡፡ የተፈታኞቹ ውጤት በቅርቡ በክልሉ ትምህርት ቢሮ በኩል ይፋ እንደሚደረግ የተገለጸ ሲሆን፤ እስከዛ ድረስ ከሐሰተኛ መረጃ እንዲጠበቁና ውጤት ይፋ እስከሚደረግ በትዕግስት እንዲጠብቁ ቢሮው ጠይቋል፡፡ ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት      👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]

  • видео или голосовое, без подписи

  • #የሥራ_ቅጥር_ዕድል_ጥቆማ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ፍላጎት ያላቸውና ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለሐረማያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ➤ የሥራ መደብ፦ በተለያዩ የስራ መደቦች ➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 23 ➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ ከመጀመሪያ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ ➤ የሥራ ቦታ፦ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ➤ ልምድ፦ ዜሮ ዓመት እና 2 ዓመት ➤ የቅጥር ሁኔታ፦ በቋሚነት አመልካቾች ከሐምሌ 15/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) የሥራ ቀናት በአካል ማመልከት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡ (መስፈርቶችን ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ፡፡) አመልካቾች CV እና ሙሉ የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ክላስተር ቢሮ ቁጥር 1 ወይም አዲስ አበባ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ወኪል ቢሮ፣ አራት ኪሎ፣ የቀድሞው የጀርመን ባህል ኢንስቲትዩት ህንፃ ቢሮ ቁ. 15 በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ ለቃል ፈተና የተመረጡ አመልካቾች የማመልከቻው ጊዜ ባበቃ በጥቂት ቀናት ጥሪ ይደረግላቸዋል ተብሏል፡፡ ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት      👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]

  • #ጥቆማ   በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) ለመግባት ያመልክቱ!   የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው 👇 ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም   የትምህርት መስኮች ● Electrical Engineering ● Biotechnology ● Space Science ● Mechanical Engineering ● AI ● Nuclear engineering   መስፈርቶች ● የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 90% ● የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት 95 ፐርሰንታይል ● ከ500-700 ቃላት የግል መግለጫ መጻፍ ይኖርብዎታል ● የድጋፍ ደብዳቤ ከ2ኛ ደረጃ መምህርዎ/ሜንተርዎ ማጻፍ ● የማኅበረሰብ በጎ አገልግሎት የሰጡት ካለ ቢያይዙ ጥሩ ነው ያመልክቱ 👉 https://sitedu.info የማመልከቻ ሒደቱን የሚያስረዳ ቪዲዮ ለመመልከት 👇 https://web.facebook.com/share/v/1Bg5mV7Kur/   ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት      👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]

  • 6ኛው ዙር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዛሬ መሠጠት ጀምሯል። በዚህ የመጨረሻው ዙር ፈተና፣ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከዛሬ ሐምሌ 14/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት ፈተናቸውን በኦንላይን የሚወስዱ ይሆናል። ምስል፦ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለበለጠ መረጃ እና አስተያየት ካለዎት      👇👇👇 [https://t.me/allethioschool] [https://t.me/allethioschool]

ETHIO ≈ SCHOOL — tgindex