tgindex
መጽሐፈ ግጻዌ

መጽሐፈ ግጻዌ

Статистика

ይህ ቻናል በየዕለቱ በቤተክርስቲያን አገልግሎት የሚባሉትን ምስባክና የሚነበቡትን የወንጌል ንባባት የሚያስተላልፍ ነው።

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
11
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
9 845
+64 за 5 дн.
Сутки
+16
+0,16%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 358
21 постов
Вовлечённость
13,8%
к подписчикам
Постов в день
1,6
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 182
1/48двое суток
1 354
1/72трое суток
1 460

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 12 авг.1 6841013

    без подписи

  • 12 авг.1 645611

    без подписи

  • 12 авг.1 66458

    без подписи

  • 12 авг.1 63457

    без подписи

  • 12 авг.1 5841210

    ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ በዕለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚነበብ ወንጌል ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ማቴ. 16፥13-24፡ "ወበጺሖ ኢየሱስ ብሔረ ቂሣርያ" ኢየሱስም፡ወደፊልጶስ፡ቂሳርያ፡አገር፡በደረሰ፡ጊዜ፡ደቀ፡መዛሙርቱን፦ሰዎች፡የሰውን፡ልጅ፡ማን፡እንደ፡ኾነ፡ይሉታል፧ብሎ፡ጠየቀ። እነርሱም፦ አንዳንዱ፡መጥምቁ፡ዮሐንስ፥ ሌላዎችም፡ኤልያስ፥ ሌላዎችም፡ኤርምያስ፡ወይም፡ከነቢያት፡አንዱ፡ነው፡ይላሉ፡አሉት። ርሱም፦እናንተስ፡እኔን፡ማን፡እንደ፡ኾንኹ፡ትላላችኹ፧አላቸው። ስምዖን፡ጴጥሮስም፡መልሶ፦አንተ፡ክርስቶስ፡የሕያው፡እግዚአብሔር፡ልጅ፡ነኽ፡አለ። ኢየሱስም፡መልሶ፡እንዲህ፡አለው፦የዮና፡ልጅ፡ስምዖን፡ሆይ፥በሰማያት፡ያለው፡አባቴ፡እንጂ፡ሥጋና፡ደም፡ይህን፡አልገለጠልኽምና፡ብፁዕ፡ነኽ።እኔም፡እልኻለኹ፥ አንተ፡ጴጥሮስ፡ነኽ፥በዚችም፡አለት፡ላይ፡ቤተ፡ክርስቲያኔን፡እሠራለኹ፥የገሃነም፡ደጆችም፡አይችሏትም። የመንግሥተ፡ሰማያትንም፡መክፈቻዎች፡እሰጥኻለኹ፤በምድር፡የምታስረው፡ዅሉ፡በሰማያት፡የታሰረ፡ይኾናል፥በምድርም፡የምትፈታው፡ዅሉ፡በሰማያት፡የተፈታ፡ይኾናል። ያን፡ጊዜም፡ርሱ፡ክርስቶስ፡እንደ፡ኾነ፡ለማንም፡እንዳይነግሩ፡ደቀ፡መዛሙርቱን፡አዘዛቸው፡፡ ከዚያን፡ቀን፡ጀምሮ፡ኢየሱስ፡ወደ፡ኢየሩሳሌም፡ይኼድ፡ዘንድ፡ከሽማግሌዎችና፡ከካህናት፡አለቃዎች፡ከጻፊዎችም፡ብዙ፡መከራ፡ይቀበልና፡ይገደል፡ዘንድ፡በሦስተኛውም፡ቀን፡ይነሣ፡ዘንድ፡እንዲገባው፡ለደቀ፡መዛሙርቱ፡ይገልጥላቸው፡ጀመር። ጴጥሮስም፡ወደ፡ርሱ፡ወስዶ፦ አይኹንብኽ፡ጌታ፡ሆይ፤ይህ፡ከቶ፡አይደርስብኽም፡ብሎ፡ሊገሥጸው፡ ጀመረ። እርሱ፡ግን፡ዘወር፡ብሎ፡ጴጥሮስን፦ወደ፡ኋላዬ፡ኺድ፥አንተ፡ሰይጣን፤የሰውን፡እንጂ፡ የእግዚአብሔርን፡አታስብምና፡ዕንቅፋት፡ኾነኽብኛል፡አለው። በዚያን፡ጊዜ፡ኢየሱስ፡ለደቀ፡መዛሙርቱ፡እንዲህ፡አለ፦እኔን፡መከተል፡የሚወድ፡ቢኖር፥ራሱን፡ይካድ፡መስቀሉንም፡ተሸክሞ፡ይከተለኝ። ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ቅዳሴ ዘእግዝእትነ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨

  • 12 авг.1 11022

    без подписи

  • 12 авг.1 333106

    7/12/2018 ዓ.ም (፯/፲፪/፳፻፲፯ ዓ.ም) 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 በዕለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚባል ምስባክ 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 ብፁዕ ብእሲ ዘአንተ ገሠጽኮ እግዚኦ። ወዘመርሀኮ ሕገከ። ከመ ይትገኀሥ እምመዋዕለ እኩያት። መዝ. 93፥12 🕯 ትርጉም ከክፉዎች ዘመናት ይወገ ዘንድ። አቤቱ አንተ የገሠጽኸው ሕግህንም ያስተማርኸው ሰው ምስጉን ነው። 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯

  • 12 авг.1 07653

    ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ በዕለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልእክታት ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨     🕯ዕብ. 9፥1-11፡- "ወለቀዳሚትኒ ደብተራ።" 🕯1ኛ ጴጥ. 2፥6-18፡ -"እስመ ከመዝ ጽሑፍ ናሁ እሠይም።" 🕯ግብ: ሐዋ: 10፥1-30፡ - "ወሀሎ ፩ ብእሲ በሀገረ ቂሣርያ።" ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨

  • 12 авг.1 13452

    ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ በዕለቱ በነግህ የሚነበብ ወንጌል ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ማቴ. 1:1-17 "መጽሐፈ ልደቱ ለእግዚእነ" - "የዳዊት፡ልጅ፡የአብርሃም፡ልጅ፡የኢየሱስ፡ክርስቶስ፡ትውልድ፡መጽሐፍ። አብርሃም፡ይሥሐቅን፡ወለደ፤ይሥሐቅም፡ያዕቆብን፡ወለደ፤ያዕቆብም፡ይሁዳንና፡ወንድሞቹን፡ወለደ፤ ይሁዳም፡ከትዕማር፡ፋሬስንና፡ዛራን፡ወለደ፤ ፋሬስም፡ኤስሮምን፡ወለደ፤ ኤስሮምም፡አራምን፡ወለደ፤አራምም፡ዐሚናዳብን፡ወለደ፤ዐሚናዳብም፡ነአሶንን፡ወለደ፤ነአሶንም፡ ሰልሞንን፡ወለደ፤ ሰልሞንም፡ከራኬብ፡ቦኤዝን፡ወለደ፤ቦኤዝም፡ከሩት፡ኢዮቤድን፡ወለደ፤ ኢዮቤድም፡እሴይን፡ወለደ፤ እሴይም፡ንጉሥ፡ዳዊትን፡ወለደ። ሰሎሞንም፡ሮብዓምን፡ወለደ፤ ሮብዓምም፡አቢያን፡ወለደ፤አቢያም፡አሣፍን፡ወለደ፤ አሣፍም፡ኢዮሳፍጥን፡ወለደ፤ ኢዮሳፍጥም፡ኢዮራምን፡ወለደ፤ኢዮራምም፡ዖዝያንን፡ወለደ፤ ዖዝያንም፡ኢዮአታምን፡ወለደ፤ኢዮአታምም፡አካዝን፡ወለደ፤ አካዝም፡ሕዝቅያስን፡ወለደ፤ሕዝቅያስም፡ምናሴን፡ወለደ፤ምናሴም፡አሞፅን፡ወለደ፤ አሞፅም፡ኢዮስያስን፡ወለደ፤ኢዮስያስም፡በባቢሎን፡ምርኮ፡ጊዜ፡ኢኮንያንንና፡ወንድሞቹን፡ወለደ። ከባቢሎንም፡ምርኮ፡በዃላ፡ኢኮንያን፡ሰላትያልን፡ወለደ፤ሰላትያልም፡ዘሩባቤልን፡ወለደ፤ ዘሩባቤልም፡አብዩድን፡ወለደ፤አብዩድም፡ኤልያቄምን፡ወለደ፤ኤልያቄምም፡አዛርን፡ወለደ፤ አዛርም፡ሳዶቅን፡ወለደ፤ሳዶቅም፡አኪምን፡ወለደ፤አኪምም፡ኤልዩድን፡ወለደ፤ ኤልዩድም፡አልዓዛርን፡ወለደ፤አልዓዛርም፡ማታንን፡ወለደ፤ማታንም፡ያዕቆብን፡ወለደ፤ ያዕቆብም፡ክርስቶስ፡የተባለውን፡ኢየሱስን፡የወለደች፡የማርያምን፡ዕጮኛ፡ዮሴፍን፡ወለደ። እንግዲህ፡ትውልድ፡ሁሉ፡ከአብርሃም፡እስከ፡ዳዊት፡አሥራ፡አራት፡ትውልድ፥ከዳዊትም፡እስከባቢሎን፡ምርኮ፡ዐሥራ፡አራት፡ትውልድ፥ ከባቢሎንም፡ምርኮ፡እስከ፡ክርስቶስ፡አሥራ፡አራት፡ትውልድ፡ነው።" ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨

  • 12 авг.1 02833

    без подписи

  • 12 авг.1 04273

    7/12/2018 ዓ.ም (፯/፲፪/፳፻፲፯ ዓ.ም) 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 በዕለቱ በነግህ የሚባል ምስባክ 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን። ያበድሮን እግዚአብሔር ለአናቅጸ ጽዮን። እምኵሉ ተዓይኒሁ ለያዕቆብ። መዝ. 86፥1 🕯 ትርጉም መሠረቶቿ በተቀደሱ ተራራዎች ናቸው። ከያዕቆብ ድንኳኖች ይልቅ። እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወዳቸዋል፡፡ 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯

  • 11 авг.1 5721313

    без подписи

  • 11 авг.1 492710

    без подписи

  • 11 авг.1 496810

    без подписи

  • 11 авг.1 52796

    без подписи

  • 11 авг.1 56365

    ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ በዕለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚነበብ ወንጌል ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ማር. 16፥9-19፡ "ወተንሢኦ በጽባሕ በእሁድ ሰንበት" - "ከሳምንቱም፡በመጀመሪያው፡ቀን፡ማልዶ፡በተነሣ፡ጊዜ፥አስቀድሞ፡ሰባት፡አጋንንት፡ላወጣላት፡ለመግደላዊት፡ማርያም፡ታየ። እርሷ፡ሄዳ፡ከርሱ፡ጋራ፡ሆነው፡ለነበሩት፡ሲያዝኑና፡ሲያለቅሱ፡ሳሉ፡አወራችላቸው፤ እነርሱም፡ሕያው፡እንደ፡ሆነ፡ለእርሷም፡እንደ፡ታያት፡ሲሰሙ፡አላመኑም። ከዚህም፡በኋላ፡ከነእርሱ፡ለሁለቱ፡ወደ፡ባላገር፡ሲሄዱ፡በመንገድ፡በሌላ፡መልክ፡ተገለጠ፤ እነርሱም፡ሄደው፡ለሌላዎቹ፡አወሩ፤እነዚያንም፡ደግሞ፡አላመኗቸውም። ኋላም፡በማእዱ፡ተቀምጠው፡ሳሉ፡ለዐሥራ፡አንዱ፡ተገለጠ፥ተነሥቶም፡ያዩትን፡ስላላመኗቸው፡አለማመናቸውንና፡የልባቸውን፡ጥንካሬ፡ነቀፈ። እንዲህም፡አላቸው፦ወደ፡ዓለም፡ሁሉ፡ሂዱ፥ወንጌልንም፡ለፍጥረት፡ሁሉ፡ስበኩ። ያመነ፡የተጠመቀም፡ይድናል፥ያላመነ፡ግን፡ይፈረድበታል። ያመኑትንም፡እነዚህ፡ምልክቶች፡ይከተሏቸዋል፤በስሜ፡አጋንንትን፡ያወጣሉ፤በዐዲስ፡ቋንቋ፡ይናገራሉ፤እባቦችን፡ይይዛሉ፥ የሚገድልም፡ነገር፡ቢጠጡ፡አይጎዳቸውም፤እጃቸውን፡በድውዮች፡ላይ፡ይጭናሉ፡እነርሱም፡ይድናሉ። ጌታ፡ኢየሱስም፡ከነርሱ፡ጋራ፡ከተናገረ፡በኋላ፡ወደ፡ሰማይ፡ዐረገ፡በእግዚአብሔርም፡ቀኝ፡ተቀመጠ።" ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ቅዳሴ ዘእግዝእትነ አው ግሩም ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨

  • 11 авг.1 1153

    без подписи

  • 11 авг.1 24956

    6/12/2018 ዓ.ም (፮/፲፪/፳፻፲፯ ዓ.ም) 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 በዕለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚባል ምስባክ 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 ወይሰግዳ ሎቱ አዋልደ ጢሮስ በአምኃ። ወለገጽኪ ይትመሐለሉ ኲሎሙ አሕዛብ ብዑላነ ምድር። ኲሉ ክብራ ለወለተ ንጉሠ ሀሴቦን። መዝ. 44፥12 🕯 ትርጉም የጢሮስ ሴቶች ልጆች እጅ መንሻን ይዘው ይሰግዱለታል። የምድር ባለጠጎች አሕዛብ በፊትሽ ይማለላሉ። ለሐሴቦን ንጉሥ ልጅ ሁሉ ክብርዋ ነው። 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯

  • 11 авг.1 02163

    ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ በዕለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልእክታት ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨     🕯1ኛ ቆሮ. 3፥10-22፡- "ወበከመ ጸጋሁ ለእግዚአብሔር።" 🕯1ኛ ጴጥ. 3፥1-7፡ -"ወከማሁ አንትንሂ አንስት ተኰነና።" 🕯ግብ: ሐዋ: 16፥13-19፡ - "ወወፃዕነ በዕለተ ሰንበት እምአንቀጸ ሀገር።" ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨

  • 11 авг.1 20033

    ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ በዕለቱ በነግህ የሚነበብ ወንጌል ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ዮሐ. 20:11-19 "ወማርያምሰ ቆመት" - "ማርያም፡ግን፡እያለቀሰች፡ከመቃብሩ፡በስተውጭ፡ቆማ፡ነበር።ስታለቅስም፡ወደ፡መቃብር፡ዝቅ፡ብላ፡ተመለከተች፤ ሁለት፡መላእክትም፡ነጭ፡ልብስ፡ለብሰው፡የኢየሱስ፡ሥጋ፡ተኝቶበት፡በነበረው፡አንዱ፡በራስጌ፡ሌላውም፡በእግርጌ፡ተቀምጠው፡አየች። እነርሱም፦አንቺ፡ሴት፥ስለ፡ምን፡ታለቅሻለሽ፧ አሏት። እርሷም፦ጌታዬን፡ወስደውታል፡ወዴትም፡እንዳኖሩት፡አላውቅም፡አለቻቸው። ይህንም፡ብላ፡ወደ፡ኋላ፡ዘወር፡ስትል፡ኢየሱስን፡ቆሞ፡አየችው፤ኢየሱስም፡እንደ፡ሆነ፡አላወቀችም። ኢየሱስም፦አንቺ፡ሴት፥ስለ፡ምን፡ታለቅሻለሽ፧ ማንንስ፡ትፈልጊያለሽ፧አላት። እርሷም፡የአትክልት፡ጠባቂ፡መስሏት፦ጌታ፡ሆይ፥አንተ፡ወስደኸው፡እንደ፡ሆንህ፡ወዴት፡እንዳኖርኸው፡ንገረኝ፡እኔም፡እወስደዋለሁ፡አለችው። ኢየሱስም፦ ማርያም፡አላት። እርሷ፡ዘወር፡ብላ፡በዕብራይስጥ፦ረቡኒ፡አለችው፤ ትርጓሜውም፦ መምህር፡ሆይ፡ማለት፡ነው። ኢየሱስም፦ገና፡ወደ፡አባቴ፡አላረግሁምና፡አትንኪኝ፤ነገር፡ግን፥ወደ፡ወንድሞቼ፡ሄደሽ፦እኔ፡ወደ፡አባቴና፡ወደ፡አባታችሁ፡ወደ፡አምላኬና፡ወደ፡አምላካችሁ፡ዐርጋለሁ፡ብለሽ፡ንገሪያቸው፡አላት። መግደላዊት፡ማርያም፡መጥታ፡ጌታን፡እንዳየች፡ይህንም፡እንዳላት፡ለደቀ፡መዛሙርቱ፡ነገረች። ያም፡ቀን፡እርሱም፡ከሳምንቱ፡ፊተኛው፡በመሸ፡ጊዜ፥ደቀ፡መዛሙርቱ፡ተሰብስበው፡በነበሩበት፥ አይሁድን፡ስለ፡ፈሩ፡ደጆቹ፡ተዘግተው፡ሳሉ፥ ኢየሱስ፡መጣ፤በመካከላቸውም፡ቆሞ፦ሰላም፡ለእናንተ፡ይሁን፡አላቸው።" ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨