Minber TV
описание
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ! 📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H 📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv
44 471
подписчиков
Охват к подписчикам
3,8%
ERR
Реакции к просмотрам
0,44%
463 на 50 постов
Пересылки к просмотрам
0,08%
84
Постов в день
6,7
всего 153
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 13 авг.“ማነው?” በረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ሥም ደም የሚለግሠው” የተሰኘ ሀገር አቀፍ የደም ልገሣ ዘመቻ ሊካሄድ ነው ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/50811,89%
- 12 авг.#ኸበር፡ የመጀመርያዋ ሶማሊያ አሜሪካዊቷ የአሜሪካ የሜኔሶታዋ የኮንግረስ አባል ኢልሃን ዑመር የፓርቲዎች የመጀመሪያ ደረጃ ምርጫ በድጋሚ ለመመረጥ የሚያስችላቸውን የዴሞክራቲክ ፓርቲ እጩነት አረጋግጠዋል፡፡ ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/50711,27%
- 13 авг.ለአርባ ዓመታት ያህል በሐጅ ሜዳ እየተመላለሰ አላህን ምህረት ሲለምን ምላሽ የተነፈገው ያ ብርቱ ሰው፤ ይህንን ኃያል ተስፋ እና አስደናቂ ፅናት ያገኘው ከወዴት ነው? ከቶም በእርሱና በጌታው መሐል ግርዶሽ የሆነበት ኃጢያትስ እንዴት ያለ ቢሆን ነው? ከአላህ ሰፊ ምህረት በዚህ ልክ ያራቀውን ወንጀል የሠራሁበት ነው ያለውን እጁን በገዛ እጁ እስከመቁረጥ ያደረሰውስ ነገር ምንድ ነው? ሸይኻችን በዚህ ታሪክ ጅምር እና ፍጻሜ ዙሪያ የሚያነሱልንን አስገራሚ ታሪክ እየተከታተልንና የሰውን ልጅ ፅናትና ተስፋ እየተመለከትን እንቆያለን። ሸይኻችንን ሸኝተን ከተወዳጁ ኡስታዝ በድር ሁሴን ጋር ስለ ዓለሙ ዓይነታ፣ ስለ ከውኑ ሞገስና የሰው ልጆች ፈርጥ የተለየ የእዝነት ተፈጥሮና ባህሪ ከተለያዩ ተጨባጭ ታሪኮች ጋር በማስተሳሰር እየተዋወስን ከምሽቱ 02:30 ጀምሮ በሶለዋት ደምቀን እናመሻለን። ለይሉ ጁምዓ ነው። ፕሮግራሙ ደግሞ ኸሚስ ምሽት! ምሽት ከ02:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን! #ኸሚስ_ምሽት #ለይሉ_ጁምዓ_ነው #የሸይኻችን_ሰዓት #ቢስሚከ_ነሕያ #ሸይኻችን #ኡስታዝ_በድሩ_ሁሴን ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!1,12%
- 15 авг.без подписи1,11%
- 14 авг.በስህተት ላይ ስህተት አትደርድር፤ ይቅርታ ማድረግ የልብ ሰላምንና የቤተሰብን ትስስር ያጠናክራል… «አላህ ይቅር ባይ የሆነን ባሪያውን፤ የበላይነትንና ክብር እንጂ ሌላ አይጨምርለትም!» (ሶሒህ ሙስሊም) #በሱናዎ_ላይ #ረቢዑል_አወል_01 ★ ★ ★ Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV1,08%
- 14 авг.የምርኩዝ 3⃣4⃣ የመግቢያ 🎫 ቲኬት ተጠናቋል። እናመሰግናለን!!! 🌴 ምርኩዝ 34 8️⃣ የከውኑ ሞገስ 8 ✍️ በሱናዎ ላይ ... 💭 ህልም 🏃♂️ትጋት 🎯ስኬት 🌄 ምርኩዝ!!0,96%
- 13 авг.ከከባድ ሱስ ውስጥ አላህ እንዲህ አወጣኝ… ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። 🔗 https://youtu.be/wb5z8Z6HfB8 🔗 #የኔ_መንገድ #ጉዞ_ወደ_ኢስላም #Journey_to_Islam ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV0,91%
- 13 авг.ብራዚል በቀዳሚነት የምትመራው ዓለም አቀፉ የሐላል ምግብ ገበያ በ2029 ሁለት ትሪሊዮን ዶላር ሊደርስ እንደሚችል አዲስ ጥናት አመለከተ ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/50760,86%
- 14 авг.በርከት ያለ ቁጥር ያላቸው ገጣሚያን ከተለያዩ አካባቢዎች የተሳተፉበትና፤ በምርኩዝ 3️⃣4️⃣ የከውኑ ሞገስ 8️⃣ መድረክ አሸናፊው የሚለየው በ"ሱናዎ ላይ" የሥነ ግጥም ውድድር፤ ለፍጻሜ ያለፉ ምርጥ አምስት ተወዳዳሪዎች ተለይተዋል። ▪️ ሷሊህ ይጥና MZ 4 ▪️ አዲብ ሙሐመድ MZ 5 ▪️ ዓብዲ ይማም MZ 22 ▪️ ዘቢባ ሑሴን MZ 28 ▪️ ዓብዱረሂም ከማል MZ 34 🎉 እንኳን ደስ አላችሁ!! 🎉 በዚህ አጋጣሚ ሥራዎቻችሁን በማቅረብ ለተሳተፋችሁ በሙሉ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን። 🌴 ምርኩዝ 34 8️⃣ የከውኑ ሞገስ 8 ✍️ በሱናዎ ላይ ... 💭 ህልም 🏃♂️ትጋት 🎯ስኬት 🌄 ምርኩዝ!!0,81%
- 15 авг.без подписи0,68%
- 14 авг.ነቢዩ ﷺ በጣም ያዘኑበት ቀን... ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። 🔗 https://youtu.be/lEpkZDvO_dg 🔗 #መወዳ_መዝናኛ #እንግዳ #ኡስታዝ_ዓብዱራሕማን ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV0,68%
- 15 авг.без подписи0,65%