tgindex

CryptoCurrency News 🇪🇹

описание

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world. @habeshan

15 793
подписчиков
Охват к подписчикам
158,4%
ERR
Реакции к просмотрам
0,15%
727 на 19 постов
Пересылки к просмотрам
0,00%
23
Постов в день
0,0
всего 20

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 3 янв. 2025 г.በዚህ January ወር..🤑 Notpixel PAWS Lost dogs Clayton SEED 🙂‍↕️ Share 🚀0,27%
  • 18 янв. 2025 г.🔖Btw የክሪፕቶው ዓለም ልክ እቺ ድመት ወፍ መስላ እንደታየችህ አይነት ነገር ነው። 📌መጀመሪያ ስታየው ልክ የሆንክ የሚመስልህ ነገር በረጋ መንፈስ ስታየው እንደተሳሳትክ የምታውቅበት እና የምትማርበት አይነት መድረክ . . . 🤡ለማንኛውም ድመቷ አንገቷን በግራ ጎኗ በኩል አጣማ ወደኋላ ዞራ ወደላይ እየሾፈችህ ነው።0,26%
  • 5 янв. 2025 г.🪙MAJOR ያሳካቹትን achivment ግቡና ወደ NFT ቀይሩ። ወደNFT ለመቀየር ለ 1 Achievement 25 STAR ያስፈልጋቹሀል።💰 ከ21ቀን በኋላ ያለንን NFT መሸጥ እንችላለን ✔️0,24%
  • 16 янв. 2025 г.0.5$ per friend withdraw ስታረጉ ton ሆኖ ነው ሚገባላችሁ start here👇🏽👇🏽👇🏽0,24%
  • 16 янв. 2025 г.የቴሌግራም ኤርድሮፖች ሊስት ከተደረጉ ቡሃላ ለምንድነው ዋጋቸው እየቀነሰ የሚገኘው ? ለዚህ ምላሹ ዋነኛው የ ton blockchain መዳከም ነው !! ሁለተኛው ደግሞ የፕሮጀክቱ ሃላፊዎች ሊስት ካደረጉ ቡሃላ ሌላ ኤርድሮፓቸው ላይ ማተኮራቸው ነው ። በቅርቡ ሊስት ከተደረጉ ፕሮጀክቶች መካከል አንደኛው Major ቶክን ነበር ይሄ ቶክን በሰፕላይ ደረጃ 100 ሚልየን ከመሆኑ ባለፈ የሮክስማን ፕሮጀክት በመሆኑ እኛንም ጨምሮ ብዙ ሰዎች ዋጋው ከፍተኛ ይሆናል የሚል ግምት ነበረው ። የቴሌግራም መስራች እና ባለቤት የሆነው ፓቭል የቅርብ ሰው ነው የሚባለው ሮክስማን የዚህ ፕሮጀክት መስራች በመሆኑ ብዙ የተጠበቀው Major በ1.7$ ገደማ ሊስት ተደርጎ አሁን ላይ ወደ 0.4$ ዋጋው አሽቆልቁሏል Notcoin ፣ Major ፣ Dogs ፣ catizen ሁላቸውም ሊስት ከተደረጉበት ዋጋ በጣም ወርደው ይገኛሉ ፤ ለዚህም ዋነኛው ምክንያት ተብሎ የተጠቀሰው የቶን ብሎክቼይን መዳከም የፓቭል ዱሮቭ እስር እና መሰል ችግሮች ራሱ ቶንን ጨምሮ በስሩ ያሉ የቴሌግራም ፕሮጀክቶች ዋጋቸው ጥሩ እንዳይሆን እንቅፋት ሆኖበታል ። Major ሊስት በተደረገ ሰአት የቲሙ እቅድ በነበረው ማርኬት ካፕ ላይ ተጨማሪ ከፍ ያለ ማርኬት ካፕ እንዲያስመዘግብ ብዙ ስራዎችን መስራት እንደነበር በወቅቱ የተገለፀ ሲሆን ዋጋው ግን ልክ እንደ ኖትኮይን እንደ ዶግስ እና እንደ ሌሎችም ሊወርድ ችሏል ። ለዚህም ነው Ton በዩናይትድ ስቴትስ ማርኬት ለመቀላቀል ያለፈውን አንድ ወር በከፍተኛ ደረጃ ብዙ ስራዎችን ሲሰራ የነበረው ፤ የቶን በአሜሪካ ውስጥ ማርኬቱ ላይ አለመቀላቀል በቶን ብሎክቼይን ስር ያሉትን የቴሌግራም ፕሮጀክቶች ከመጉዳት አልፎ ATM 8$ ማስመዝገብ የቻለውን ራሱ Ton ንም እድገት እንዳያስመዘግብ እንቅፋት ሆኖበታል ። አሁን በአሜሪካ ማርኬት የቶን መቀላቀል የኖትኮይንም ማርኬቱ ላይ መግባት በቶን ስር ያሉትን ትልልቅ ፕሮጀክቶች እድገት በጊዜ ሂደት እውን እንደሚያደርግ በከፍተኛ ደረጃ በብዙ ሰዎች ተስፋ እንዲጣልበት አድርጓል https://t.me/ethio_wallet0,24%
  • 15 янв. 2025 г.Current Crypto market.📱📱🪙0,18%
  • 5 мар. 2025 г.📊 JUST IN : Bitcoin hits $90,000 @mirgopp @habeshan @habeshan @habeshan @habeshan @habeshan0,18%
  • 15 янв. 2025 г.Every morning is a new beginning0,17%
  • 15 янв. 2025 г.0.1$ per friend withdraw ስታረጉ ton ሆኖ ነው ሚገባላችሁ start here👇🏽👇🏽👇🏽0,17%
  • 6 янв. 2025 г.BTC 🔥0,15%
  • 2 янв. 2025 г.🪙TAPSWAP ሊስት ሊደረግ 21 ቀን ብቻ ይቀረዋል ። 🍔 Share 🚀0,13%
  • 30 янв. 2025 г.без подписи0,12%