tgindex

ፖሊ ግቢ ጉባኤ

описание

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፤ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖሊ ግቢ ጉባኤ መርሃግብራትና፤ ወቅታዊ የግቢ ጉባኤው መረጃዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ለሃሳብና አስተያየቶቻችሁ ☝️👉 @mkpolybot ለመድሎተ አሚን ጥያቄዎቻችሁ ☝️👉 @NikiyamkBot መጻሕፍትን ለማንበብ ☝️👉 @polylibrary ላይ ያስቀምጡልን።

3 572
подписчиков
Охват к подписчикам
48,7%
ERR
Реакции к просмотрам
0,51%
211 на 22 постов
Пересылки к просмотрам
0,16%
67
Постов в день
0,3
всего 23

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 14 авг.без подписи2,86%
  • 12 авг.ለምን የአብነት ተማሪዎች የደብረታቦር ዕለት ይዘክራሉ ? 🤔 በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፯ ከቁጥር ፩-፱ ያለው የእግዚአብሔር ቃል :- ከስድስት ቀንም በኋላ ÷ ጌታችን ኢየሱስም ጴጥሮስን፣ ያዕቆብን እና ወንድሙንም ዮሐንስን ይዞ ወደ ረዥም ተራራ ብቻቸውን አወጣቸው። መልኩም በፊታቸው ተለወጠ፤ ፊቱም እንደ ፀሓይ በራ ልብሱም እንደ ብርሃን ነጭ ሆነ። እንሆም ሙሴና ኤልያስ ከርሱ ጋራ ሲነጋገሩ ታዩዋቸው። ጴጥሮስም መልሶ ጌታችን ኢየሱስን ጌታ ሆይ በዚህ መኾን ለእኛ መልካም ነው ብትወድስ በዚህ ሦስት ዳስ አንዱን ለአንተ አንዱንም ለሙሴ አንዱንም ለኤልያስ እንሥራ አለ። እርሱም ገና ይህን ሲናገር እንሆ ብሩህ ደመና ጋረዳቸው እንሆም ከደመናው ውስጥም ''በርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው ርሱን ስሙት'' የሚል ድምፅ መጣ። ደቀ መዛሙርቱም ሰምተው በፊታቸው ወደቁ እጅግም ፈርተው ነበር። ጌታችን ኢየሱስም ቀርቦ ዳሰሳቸውና ተነሡ አትፍሩም አላቸው። ዐይናቸውንም አቅንተው ሲያዩ ከጌታችን ከኢየሱስ ብቻ በቀር ማንንም አላዩም። በማለት ይነግረናል። ይህ ዕለት ከተሰዓቱ ዐበይት በዓላት መካከል አንዱ ሲሆን በዚህ ወቅት ለሐዋርያት የክርስቶስ የባህርይ ልጅነት ከባህርይ አባቱ ተገልጧልና፣ እንዲሁም የባህርይ አምላክነቱን በመግለጥ በልባቸው የነበረውን ጥርጣሬ አስወግዶላቸዋልና፣ በተጨማሪም ነገረ ሥጋዌውን እንዲሁም ምስጢረ ሥላሴን ገልጦላቸዋልና። የአብነት ተማሪዎችም አቤቱ በዚህ ዘመን ላለን ሐዋርያትን በመምሰል አርድዕተ ሊቃውንት ለሆንን ለእኛም ትምህርታችንን ግለጥልን፣ የራቀውን አቅርብልን የቀረበውንም አራቅልን በማለት በየዓመቱ ነሐሴ ፲፫ የደብረታቦር ዕለት ዝክር ይዘክራሉ። ይህ ዕለትም በፖሊ ግቢ ጉባዔ አብነት ተማሪዎች በደመቀ እና በአማረ መልኩ ይከበራል ። ለበዓሉ ማዘጋጃ ድጋፍ ለምታደርጉ :- ንግድ ባንክ :-1000358173199 ተስፋሁን ገድፍ እሸቴ እመሰ ረሳይኩኪ ቤተ ጉባዔ ለትርስዓኒ የማንየ ወይጥጋዕ ልሳንየ በጉርዔየ መዝ 136÷8 ትርጉም:- የአብነት ቤተ ጉባዔ ሆይ ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ፣ ባላስብሽም ጉረሮየ ከተናጋየ ትጣበቅ። እርስዎም ድጋፍ በማድረግ ፣ በዕለቱ በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ ❗️ ⏰ሰዓት:- ምሽት 11:00 📆ቀን:- ነሃሴ 13/12/2018 ዓ.ም 🏛ቦታ:- አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ አዘጋጅ :- ፖሊ ግቢ ጉባዔ አብነት ተማሪዎች ────────── ✦ ────────── ፖሊግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ────────── Telegram | Instagram2,30%
  • 23 июн.без подписи0,82%
  • 3 апр. 2025 г.без подписи0,80%
  • 27 июн.без подписи0,80%
  • 5 июн.የማይረሳ ትዝታ በ450 ብር ብቻ 🙏 ውድ ተመራቂዎቻችን እንዴት አላችሁ ? በጉጉት የምንጠብቀው የGC የጋራ ማዕድ መርሐ ግብር በታዋቂው ከራዲዮን ሆቴል በድምቀት ተዛጋጅቷል። በዕለቱም ➊ ትምህርት ➋ መዝሙር ❸ አዝናኝ ጨዋታዎች ❹ የተለያዩ ሽልማቶች ➎ የፎቶ መርሐ ግብር ➏ የልምድ ልውውጥ እነዚህን የመሰሉ የማይረሱ ትዝታዎች የሚፈጥሩ አዕምሮ የሚያድሱ ልዩ ልዩ መርሐ ግብር ተዘጋጅተዋል። ይህ እንደዚህ ከተዘጋጀ ከእኛ ፣ከዕርስዎ ምን ይጠበቃል ? ከተጠቀሱት ቀናት በፊት ብር በመላክ የፕሮግራሙ ተሳተፊ ይሁኑ ! 📅 ቀን:- እስከ 09/10/2018 ዓ.ም 🏛 ቦታ:- ከራዲዮን ሆቴል ────────── ✦ ────────── ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ────────── Telegram | Instagram0,70%
  • 5 июн.ደረሰ ደረሰ ደረሰ 🤔 ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችኹ መዝ 117÷26 ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የ2018 ተመራቂ ተማሪዎቻችን! 🔶ሁላችንም በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የተመራቂ ተማሪዎች የወረብ ዝማሬ ጥናት ሊጀመር ነው ፤ ማንኛውም ተመራቂ ማጥናት ስለሚችል ተቀሳቅሰን በሰአት እንድንገኝ ይሁን። ብቻን መምጣት አይቻልም ✨ኑ! አብረን አጥንተን በምርቃታችን ዕለት ለአምላካችን በዝማሬ ምስጋናን እናቅርብ🤲 ⏰ሰዓት: 11:00 📅ቀን: ቅዳሜ ግንቦት 29-2018 ዓ.ም ⛪️ቦታ: ግቢ ጉባኤው አዳራሽ ────────── ✦ ────────── ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ────────── Telegram | Instagram0,58%
  • 13 июн.ታውቃላችሁ አይደል 🤔? የተመራቂ ተማሪዎች ወረብ ጥናት መጀመሩን ግን የምትቀሩበት ምክንያት የወረብ እንቅስቃሴ ስለማንችል ነው ብላችሁ እንደሆነ ሰምቻለሁ ፤ ይሁን እንጂ ፍላጎት ኖሮት አልችልም ብሎ ማንም ከምስጋናው እንዳይቀር ታስቦ የወረብ እንቅስቃሴ ልምምድ ስለተዘጋጀ መለማመድ የምትፈልጉ በሙሉ በሰዓት እንድትገኙ ይሁን። ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት፤ እልልታ ባለው ጸናጽል አመስግኑት ፤ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን => መዝ 150፥5-6 ⏰ 11፡00 📅 እሁድ 7 - 2018 ዓ.ም ⛪️ ግቢ ጉባኤው አዳራሽ ────────── ✦ ────────── ፖሊ ግቢ ጉባኤ0,55%
  • 17 дек.без подписи0,48%
  • 20 июн.እንዴት ናችሁ ውዶቼ 👋 ከይቅርታ ጋር የዛሬው አዳር ምቹ ቦታ ባለመገኘቱ ምክንያት ቀርቶ ምሽት 11፡00 ሆኗል ዘይግተን በማሳወቃችን አሁንም በድጋሚ ይቅርታ እንጠይቃለን ። ዛሬ ቅዳሜ ምሽት 11፡00 ቦታ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ0,48%
  • 24 июн.без подписи0,47%
  • 19 июн.ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ተመራቂያን የመውጫ ፈተና የተፈተናችሁ እንኳን በሰላም ጨረሳችሁ ፤ ገና ለምትፈተኑ ደግሞ መልካም ፈተና ይሁንላችሁ እያልኩኝ ቅዳሜ ለእሁድ አዳር የወረብ ልምምድ ስለሚኖር ሁላችንም ከአሁኑ አስበንበት ሌላ ፕሮግራም ሳንዳንደርብ እንድንገኝ ይሁን ። ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት፤ እልልታ ባለው ጸናጽል አመስግኑት ፤ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን => መዝ 150፥5-6 ⏰ ምሽት 2፡00 📅 ቅዳሜ በ13 - 2018 ዓ.ም ⛪️ ግቢ ጉባኤው አዳራሽ ────────── ✦ ────────── ፖሊ ግቢ ጉባኤ0,44%