tgindex
ፖሊ ግቢ ጉባኤ

ፖሊ ግቢ ጉባኤ

Статистика

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፤ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖሊ ግቢ ጉባኤ መርሃግብራትና፤ ወቅታዊ የግቢ ጉባኤው መረጃዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ለሃሳብና አስተያየቶቻችሁ ☝️👉 @mkpolybot ለመድሎተ አሚን ጥያቄዎቻችሁ ☝️👉 @NikiyamkBot መጻሕፍትን ለማንበብ ☝️👉 @polylibrary ላይ ያስቀምጡልን።

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 578
+1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 741
23 постов
Вовлечённость
48,7%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 23
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
506
1/48двое суток
579
1/72трое суток
625

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • ለምን የአብነት ተማሪዎች የደብረታቦር ዕለት ይዘክራሉ ? 🤔 በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፯ ከቁጥር ፩-፱ ያለው የእግዚአብሔር ቃል :-      ከስድስት ቀንም በኋላ ÷ ጌታችን ኢየሱስም ጴጥሮስን፣ ያዕቆብን እና ወንድሙንም ዮሐንስን ይዞ ወደ ረዥም ተራራ ብቻቸውን አወጣቸው። መልኩም በፊታቸው ተለወጠ፤ ፊቱም እንደ ፀሓይ በራ ልብሱም እንደ ብርሃን ነጭ ሆነ። እንሆም ሙሴና ኤልያስ ከርሱ ጋራ ሲነጋገሩ ታዩዋቸው። ጴጥሮስም መልሶ ጌታችን ኢየሱስን ጌታ ሆይ በዚህ መኾን ለእኛ መልካም ነው ብትወድስ በዚህ ሦስት ዳስ አንዱን ለአንተ አንዱንም ለሙሴ አንዱንም ለኤልያስ እንሥራ አለ። እርሱም ገና ይህን ሲናገር እንሆ ብሩህ ደመና ጋረዳቸው እንሆም ከደመናው ውስጥም ''በርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው ርሱን ስሙት'' የሚል ድምፅ መጣ። ደቀ መዛሙርቱም ሰምተው በፊታቸው ወደቁ እጅግም ፈርተው ነበር። ጌታችን ኢየሱስም ቀርቦ ዳሰሳቸውና ተነሡ አትፍሩም አላቸው። ዐይናቸውንም አቅንተው ሲያዩ ከጌታችን ከኢየሱስ ብቻ በቀር ማንንም አላዩም። በማለት ይነግረናል። ይህ ዕለት ከተሰዓቱ ዐበይት በዓላት መካከል አንዱ ሲሆን በዚህ ወቅት ለሐዋርያት የክርስቶስ የባህርይ ልጅነት ከባህርይ አባቱ ተገልጧልና፣ እንዲሁም የባህርይ አምላክነቱን በመግለጥ በልባቸው የነበረውን ጥርጣሬ አስወግዶላቸዋልና፣ በተጨማሪም ነገረ ሥጋዌውን እንዲሁም ምስጢረ ሥላሴን ገልጦላቸዋልና። የአብነት ተማሪዎችም አቤቱ በዚህ ዘመን ላለን ሐዋርያትን በመምሰል አርድዕተ ሊቃውንት ለሆንን ለእኛም ትምህርታችንን ግለጥልን፣ የራቀውን አቅርብልን የቀረበውንም አራቅልን በማለት በየዓመቱ ነሐሴ ፲፫ የደብረታቦር ዕለት ዝክር ይዘክራሉ። ይህ ዕለትም በፖሊ ግቢ ጉባዔ አብነት ተማሪዎች በደመቀ እና በአማረ መልኩ ይከበራል ። ለበዓሉ ማዘጋጃ ድጋፍ ለምታደርጉ :- ንግድ ባንክ :-1000358173199 ተስፋሁን ገድፍ እሸቴ እመሰ ረሳይኩኪ ቤተ ጉባዔ ለትርስዓኒ የማንየ ወይጥጋዕ ልሳንየ በጉርዔየ   መዝ 136÷8 ትርጉም:-   የአብነት ቤተ ጉባዔ ሆይ ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ፣ ባላስብሽም ጉረሮየ ከተናጋየ ትጣበቅ። እርስዎም ድጋፍ በማድረግ ፣ በዕለቱ በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ ❗️ ⏰ሰዓት:- ምሽት 11:00 📆ቀን:- ነሃሴ 13/12/2018 ዓ.ም 🏛ቦታ:- አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ አዘጋጅ :- ፖሊ ግቢ ጉባዔ አብነት ተማሪዎች ────────── ✦ ──────────                        ፖሊግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram

  • 27 июн.2 259181

    видео или голосовое, без подписи

  • 26 июн.1 9704

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 июн.2 128103

    видео или голосовое, без подписи

  • 23 июн.2 068171

    видео или голосовое, без подписи

  • 22 июн.1 82481

    ለተከታታይ ቀናት የወረብ ጥናት ☺️ 🔶ውድ ተመራቂያን እንደሚታወቀው እሁድ በ21/10/2018 ለሁሉም ኦርቶዶክስ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች ፔዳ ሥላሴ(ግቢ ጉባዔው አዳራሽ) ይኖራል። 🔶 እዚህ መርሃ ግብር ላይ ደግሞ እንደ እኛ ግቢ ጉባኤ ወረብ በመዘጋጀት ላይ እንገኛለን ስለሆነም በፈተና ምክንያት በደንብ ስላልተዘጋጀን ከዚህ በኋላ ባሉት ቀናት ተከታታይ ጥናት ስለሚኖር ተቀሳቅሰን በሰዓት በመገኘት እንድናጠና ይሁን። ነገ ማክሰኞ ከቀኑ 9፡00 -11፡30 ጥናት ይኖራል ቦታ፡ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን 🙏

  • 20 июн.1 9018

    በጉጉት የምንጠብቀው ቀን ደረሰ🎉 ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ተመራቂዎች ነገ ማለትም እሁድ ከ ቀኑ 8:30 መርሃ ግብሮቻችን ስለሚጀምሩ የመጀመሪያው ፕሮግራም ፎቶ መነሳት (photo shoot ) ስለሆነ እና መጀመሪያ ካለፈን ድጋሚ ለመነሳት ስለማንችል በተባለው ቦታ (ከራዲዮን)በሰአቱ እንገኝ አደራ በማርፈዳችን ምክኒያት ለዘመናት ማስታወሻ የሚሆኑንን ፎቶዎች እንዳናጣ! ⏰ሰዓት:- 8:30 📆ቀን:- 14/10/2018 ዓ.ም 🏛ቦታ:- ከራድዮን ሆቴል ቀበሌ 04 ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያቤት ፊት ለፊት ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram

  • 20 июн.1 6818

    እንዴት ናችሁ ውዶቼ 👋 ከይቅርታ ጋር የዛሬው አዳር ምቹ ቦታ ባለመገኘቱ ምክንያት ቀርቶ ምሽት 11፡00 ሆኗል ዘይግተን በማሳወቃችን አሁንም በድጋሚ ይቅርታ እንጠይቃለን ። ዛሬ ቅዳሜ ምሽት 11፡00 ቦታ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ

  • 19 июн.2 0429

    ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ተመራቂያን የመውጫ ፈተና የተፈተናችሁ እንኳን በሰላም ጨረሳችሁ ፤ ገና ለምትፈተኑ ደግሞ መልካም ፈተና ይሁንላችሁ እያልኩኝ ቅዳሜ ለእሁድ አዳር የወረብ ልምምድ ስለሚኖር ሁላችንም ከአሁኑ አስበንበት ሌላ ፕሮግራም ሳንዳንደርብ እንድንገኝ ይሁን ። ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት፤ እልልታ ባለው ጸናጽል አመስግኑት ፤ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን => መዝ 150፥5-6 ⏰ ምሽት 2፡00 📅 ቅዳሜ በ13 - 2018 ዓ.ም ⛪️ ግቢ ጉባኤው አዳራሽ ────────── ✦ ──────────                     ፖሊ ግቢ ጉባኤ

  • 15 июн.2 197910

    ልዩ የGC እራት መግቢያ ትኬት ሳይገዙ አልፈዎታልን!😚 እንግድያውስ ነገ የመጨረሻው ትኬት መሸጫ ቀን ነው። ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ፈጥነው ይግዙ ። 👬እርስዎ ሲገዙ ጓደኛዎን አይርሱት ፣ መልዕክቱን ያድርሱት ፣ፕሮግራሙን አብረው ያሳልፉት ። 📞 0908011840 (ንዋይ) 📞 0973438584 (እህተ ሙሴ) 📆ቀን:- የመጨረሻ ነገ 09/10/2018 ዓ.ም ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram

  • 13 июн.1 98611

    ታውቃላችሁ አይደል 🤔? የተመራቂ ተማሪዎች ወረብ ጥናት መጀመሩን ግን የምትቀሩበት ምክንያት የወረብ እንቅስቃሴ ስለማንችል ነው ብላችሁ እንደሆነ ሰምቻለሁ ፤ ይሁን እንጂ ፍላጎት ኖሮት አልችልም ብሎ ማንም ከምስጋናው እንዳይቀር ታስቦ የወረብ እንቅስቃሴ ልምምድ ስለተዘጋጀ መለማመድ የምትፈልጉ በሙሉ በሰዓት እንድትገኙ ይሁን። ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት፤ እልልታ ባለው ጸናጽል አመስግኑት ፤ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን => መዝ 150፥5-6 ⏰ 11፡00 📅 እሁድ 7 - 2018 ዓ.ም ⛪️ ግቢ ጉባኤው አዳራሽ ────────── ✦ ──────────                     ፖሊ ግቢ ጉባኤ

  • ፖሊ ግቢ ጉባኤ pinned a photo

  • 12 июн.2 10183

    የማይረሳ ትዝታ በ450 ብር ብቻ 🙏 ውድ ተመራቂዎቻችን እንዴት አላችሁ ? በጉጉት የምንጠብቀው የGC የጋራ ማዕድ መርሐ ግብር በታዋቂው ከራዲዮን ሆቴል በድምቀት ተዛጋጅቷል። በዕለቱም ➊ ትምህርት ➋ መዝሙር ❸ አዝናኝ ጨዋታዎች ❹ የተለያዩ ሽልማቶች ➎ የፎቶ መርሐ ግብር ➏ የልምድ ልውውጥ እነዚህን የመሰሉ የማይረሱ ትዝታዎች የሚፈጥሩ አዕምሮ  የሚያድሱ ልዩ ልዩ መርሐ ግብር ተዘጋጅተዋል። ይህ እንደዚህ ከተዘጋጀ ከእኛ ፣ከዕርስዎ ምን ይጠበቃል ? ከተጠቀሱት ቀናት በፊት ብር በመላክ የፕሮግራሙ ተሳተፊ ይሁኑ ! 📅 ቀን:- እስከ 09/10/2018 ዓ.ም 🏛 ቦታ:- ከራዲዮን ሆቴል ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram

  • 10 июн.1 86131

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የ2018 ተመራቂ ተማሪዎቻችን! ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችኹ መዝ 117÷26 🔶የወረብ ዝማሬ ጥናታችን ሃሙስ ስለሚቀጥል የተለቀቁትን ዜማዎች አዳጠን ሁላችንም ተመራቂ ተማሪዎች ተቀሳቅሰን በሰአት እንድንገኝ ይሁን። ✨ኑ! አብረን አጥንተን በምርቃታችን ዕለት ለአምላካችን በዝማሬ ምስጋናን እናቅርብ🤲 ⏰ሰዓት: 10:30 📅ቀን: ሃሙስ 4 - 2018 ዓ.ም ⛪️ቦታ: ግቢ ጉባኤው አዳራሽ ────────── ✦ ──────────                     ፖሊ ግቢ ጉባኤ

  • 9 июн.1 7792

    видео или голосовое, без подписи

  • 9 июн.2 22988

    የአሻራችን መዝጊያ፣ የትዝታችን መጀመሪያ! እሰይ! አመቱ እየተገባደደ ነው። የዘራነውን ፍሬ ልናይ፣ ከኖርነው ማህደር ዘግነን ትውስታን ልንቸረችር፣ መልካሙን ጊዜ በሀሴት ልናወሳ፣ የሚያልፉ የማይመስሉ ቀናቶችን አንስተንም ፈገግ ልንል፤ ከምንም በላይ ሁሉን በቸርነቱ ያሳለፈንን ልዑል እግዚአብሔርን እናመሰግነው ዘንድ አመቱ እያለቀ ነው። ተመስገን 🙏 የተጀመረ ሁሉ ፍጻሜ አለውና፣ በግቢያችን ያላቸውን ቆይታ የጨረሱ ውድ ወንድሞቻችንንና እህቶቻችንን ከቤቱ መርቀን ለመሰናበት ቀጠሮ ይዘናል 🥹። ለፖሊ ግቢ ጉባኤ 2026 ተመራቂዎች የተዘጋጀ ልዩ የGC እራት ይህ ድግስ ለእናንተ ለ2018 ዓ.ም ተመራቂዎቻችን ነው! አመታችንን ላደመቃችኋት፣ ላሳመራችሁልን፣ ሙሉ ግቢ ጉባኤውን በፍቅር ላስተዳደራችሁ፣ ደከመን ሳትሉ እርስ በርስ ለተደጋገፋችሁ፣ እስከ መጨረሻው አሻራችሁን ጥላችሁ ለሄዳችሁ ሁሉ። በዛች ልዩ ምሽት:- 🔷ትምህርት 🔹መዝሙር 🔸አዝናኝ ጨዋታዎች 🔸የተለያዩ ሽልማቶች 🔹የፎቶ መርሐ ግብር 🔷የልምድ ልውውጥ Dress Code፦ ለወንድሞች፦ ሱፍ ለእህቶች፦ የሀበሻ ቀሚስ 🗓ቀን፦ ሰኔ 14 (እሁድ አመሻሽ) 🕦 ሰዓት፦ ከምሽቱ 9:30 ጀምሮ 🏛 ቦታ፦ ከራድዮን ሆቴል (Keradion Hotel) 🎟️ የመግቢያ ዋጋ፦ 450 ብር 📞 0908011840 (ንዋይ) 📞 0973438584 (እህተ ሙሴ) ትኬቱን እስከ ሰኔ 9 ድረስ በመቁረጥ የፕሮግራሙ ተካፋይ ይሁኑ! ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📷@mkpoly_gallery  ፎቶዎቻችን ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram

  • 7 июн.1 9688

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የ2018 ተመራቂ ተማሪዎቻችን! ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችኹ መዝ 117÷26 🔶እንደሚታወቀው የተመራቂ ተማሪዎች የወረብ ዝማሬ ጥናት ተጀመሯል ስለሆነም ነገ ሰኞ ስለሚቀጥል ትናንት ቅዳሜ የተገኛችሁም ሌሎች ሳይመቻችሁ ያልመጣችሁም በሙሉ ተቀሳቅሰን በሰአት እንድንገኝ ይሁን። ✨ኑ! አብረን አጥንተን በምርቃታችን ዕለት ለአምላካችን በዝማሬ ምስጋናን እናቅርብ🤲 ⏰ሰዓት: 11:00 📅ቀን: ሰኞ ሰኔ 1-2018 ዓ.ም ⛪️ቦታ: ግቢ ጉባኤው አዳራሽ ────────── ✦ ──────────                     ፖሊ ግቢ ጉባኤ

  • 7 июн.1 696

    видео или голосовое, без подписи

  • 5 июн.1 9861410

    የማይረሳ ትዝታ በ450 ብር ብቻ 🙏 ውድ ተመራቂዎቻችን እንዴት አላችሁ ? በጉጉት የምንጠብቀው የGC የጋራ ማዕድ መርሐ ግብር በታዋቂው ከራዲዮን ሆቴል በድምቀት ተዛጋጅቷል። በዕለቱም ➊ ትምህርት ➋ መዝሙር ❸ አዝናኝ ጨዋታዎች ❹ የተለያዩ ሽልማቶች ➎ የፎቶ መርሐ ግብር ➏ የልምድ ልውውጥ እነዚህን የመሰሉ የማይረሱ ትዝታዎች የሚፈጥሩ አዕምሮ  የሚያድሱ ልዩ ልዩ መርሐ ግብር ተዘጋጅተዋል። ይህ እንደዚህ ከተዘጋጀ ከእኛ ፣ከዕርስዎ ምን ይጠበቃል ? ከተጠቀሱት ቀናት በፊት ብር በመላክ የፕሮግራሙ ተሳተፊ ይሁኑ ! 📅 ቀን:- እስከ 09/10/2018 ዓ.ም 🏛 ቦታ:- ከራዲዮን ሆቴል ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram

ፖሊ ግቢ ጉባኤ — tgindex