ቤተ ያሬድ - የፖሊ ግቢ ጉባዔ የአብነት ት/ት ጉባኤ
Статистика★ በኢ/ኦ/ተ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/ማኅበረ ቅዱሳን በባሕር ዳር ማዕከል ★ †የፖሊ ግቢ ጉባኤ የ“ቤተ-ያሬድ” የአብነት ጉባኤ ቤት† →የንባብ፣ →የቅዳሴና የሰዓታት እንዲሁም →የጸዋትወ ዜማ ጉባኤ ቤት በዚህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶች፣ መልዕክቶች እንዲሁም ለአብነት መማርያ የሚሆኑ መጻሕፍትና ድምጾች ይሰራጫሉ። © ድኅረ ገፁ በ፳፻፲፫ ዓ.ም ተዘጋጀ።
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 107
- 1/48двое суток
- 122
- 1/72трое суток
- 132
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
እኔስ ቤቴ ናፈቀችኝ!!!😢 ቀኑ እየቀረበ ሲሄድ ትዝታዎቸ ተቀሰቀሱብኝ ናፍቆቴ ጨመረ በዕለቱ የሚካሄዱትን ሳስብ ሙልሙል ዳቦው ፣ ጠላው ፣ ቆሎው ፣ መዝሙሩ ፣ ጭውውቱ ኧረ ስንቱ ብቻ ለመግለጽ ቃል ያጥረኛል ። ይህን ናፍቆት ልታስታግስ ውድ ግቢ ጉባዔያችን :- ➥ ትምህርት ➥ ቅኔ ➥ መዝሙር ➥ እና ሌሎች ፕሮግራሞችን አዘጋጅታ እኛን በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች ። ይህን ሁሉ ካረገችልን ከእኛ ምን ይጠበቃል ?😊 በባህር ዳር አካባቢ ለምትገኙ በዕለቱ በመገኘት ፣ መገኘት ላልቻላችሁ ደግሞ ለዝክር ማዘጋጃ የሚሆን ከታች ባለው አካውንት የቻሉትን ድጋፍ በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ!! እመሰ ረሳይኩኪ ቤተ ጉባዔ ለትርስዓኒ የማንየ ወይጥጋዕ ልሳንየ በጉርዔየ መዝ 136÷8 💳ንግድ ባንክ:- 1000358173199 ተስፋዬ ገድፍ አባተ Username :- ደብረ ታቦር በዚህ ስምዎትን እና screen shoot ይላኩልን ። መልዕክቱን ለጓደኞቻችሁ በማጋራት ይተባበሩን!! ⏱ሰዓት:- ምሽት 11:00 📆ቀን:- 13/12/2018 ዓ.ም 🏛ቦታ :- አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ ────────── ✦ ────────── ፖሊግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ────────── Telegram | Instagram
ለምን የአብነት ተማሪዎች የደብረታቦር ዕለት ይዘክራሉ ? 🤔 በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፯ ከቁጥር ፩-፱ ያለው የእግዚአብሔር ቃል :- ከስድስት ቀንም በኋላ ÷ ጌታችን ኢየሱስም ጴጥሮስን፣ ያዕቆብን እና ወንድሙንም ዮሐንስን ይዞ ወደ ረዥም ተራራ ብቻቸውን አወጣቸው። መልኩም በፊታቸው ተለወጠ፤ ፊቱም እንደ ፀሓይ በራ ልብሱም እንደ ብርሃን ነጭ ሆነ። እንሆም ሙሴና ኤልያስ ከርሱ ጋራ ሲነጋገሩ ታዩዋቸው። ጴጥሮስም መልሶ ጌታችን ኢየሱስን ጌታ ሆይ በዚህ መኾን ለእኛ መልካም ነው ብትወድስ በዚህ ሦስት ዳስ አንዱን ለአንተ አንዱንም ለሙሴ አንዱንም ለኤልያስ እንሥራ አለ። እርሱም ገና ይህን ሲናገር እንሆ ብሩህ ደመና ጋረዳቸው እንሆም ከደመናው ውስጥም ''በርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው ርሱን ስሙት'' የሚል ድምፅ መጣ። ደቀ መዛሙርቱም ሰምተው በፊታቸው ወደቁ እጅግም ፈርተው ነበር። ጌታችን ኢየሱስም ቀርቦ ዳሰሳቸውና ተነሡ አትፍሩም አላቸው። ዐይናቸውንም አቅንተው ሲያዩ ከጌታችን ከኢየሱስ ብቻ በቀር ማንንም አላዩም። በማለት ይነግረናል። ይህ ዕለት ከተሰዓቱ ዐበይት በዓላት መካከል አንዱ ሲሆን በዚህ ወቅት ለሐዋርያት የክርስቶስ የባህርይ ልጅነት ከባህርይ አባቱ ተገልጧልና፣ እንዲሁም የባህርይ አምላክነቱን በመግለጥ በልባቸው የነበረውን ጥርጣሬ አስወግዶላቸዋልና፣ በተጨማሪም ነገረ ሥጋዌውን እንዲሁም ምስጢረ ሥላሴን ገልጦላቸዋልና። የአብነት ተማሪዎችም አቤቱ በዚህ ዘመን ላለን ሐዋርያትን በመምሰል አርድዕተ ሊቃውንት ለሆንን ለእኛም ትምህርታችንን ግለጥልን፣ የራቀውን አቅርብልን የቀረበውንም አራቅልን በማለት በየዓመቱ ነሐሴ ፲፫ የደብረታቦር ዕለት ዝክር ይዘክራሉ። ይህ ዕለትም በፖሊ ግቢ ጉባዔ አብነት ተማሪዎች በደመቀ እና በአማረ መልኩ ይከበራል ። ለበዓሉ ማዘጋጃ ድጋፍ ለምታደርጉ :- ንግድ ባንክ :-1000358173199 ተስፋሁን ገድፍ እሸቴ እመሰ ረሳይኩኪ ቤተ ጉባዔ ለትርስዓኒ የማንየ ወይጥጋዕ ልሳንየ በጉርዔየ መዝ 136÷8 ትርጉም:- የአብነት ቤተ ጉባዔ ሆይ ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ፣ ባላስብሽም ጉረሮየ ከተናጋየ ትጣበቅ። እርስዎም ድጋፍ በማድረግ ፣ በዕለቱ በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ ❗️ ⏰ሰዓት:- ምሽት 11:00 📆ቀን:- ነሃሴ 13/12/2018 ዓ.ም 🏛ቦታ:- አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ አዘጋጅ :- ፖሊ ግቢ ጉባዔ አብነት ተማሪዎች ────────── ✦ ────────── ፖሊግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ────────── Telegram | Instagram
ውድ የፖሊ ግቢ የቤተ ያሬድ ተማሪዎች እንዴት ሰነበታችሁ? ተጠባቂው የመጨረሻ ስንብታችን በጉጉት እንጠብቃለን !ስለዚህ በዕለቱ መዝሙር ፡ስነ ፅሁፍ እና ትምህርት እንዲሁም የፀሎታ ማርያም ፕሮግራም ይኖራል ።በዕለቱ ማንም ሰው እንዳይቀር ጓድኞቻችሁን እየቀሳቀሳችሁ የምትመጡ ይሁን ። የእግዚአብሔር ቸርነት የእመቤታችን አማላጅነት የቅዱሳን መላእክት ተራዳኝነት አይለየን ምሽት 11:00 18/09/018 ዓም ቤተ ያሬድ ማሳሰቢያ: ዲያቆናት ቀደም ብላችሁ ዳዊት እየያዛችሁ እንድትገኙ።
የ2018 ዓም የአብነት ከራሚ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ከወንድሞች በቃሉ ደሴ ፍስሐ ታያቸው ዲን ተስፋሁን ሰሎሞን ዘለቀ ሃብታሙ ጌትነት ዲን አምላኬ ዲን አቤኔዘር ዲን ሳሙኤል ደሳለኝ ከእህቶች ሕይወት ቤተልሔም
ውድ የፖሊ ግቢ የቤተ ያሬድ ተማሪዎች እንዴት ሰነበታችሁ? ተጠባቂው የመጨረሻ ስንብታችን በጉጉት እንጠብቃለን !ስለዚህ በዕለቱ መዝሙር ፡ስነ ፅሁፍ እና ትምህርት እንዲሁም የፀሎታ ማርያም ፕሮግራም ይኖራል ።በዕለቱ ማንም ሰው እንዳይቀር ጓድኞቻችሁን እየቀሳቀሳችሁ የምትመጡ ይሁን ። የእግዚአብሔር ቸርነት የእመቤታችን አማላጅነት የቅዱሳን መላእክት ተራዳኝነት አይለየን ምሽት 11:00 18/09/018 ዓም ቤተ ያሬድ
ቤተ ያሬድ - የፖሊ ግቢ ጉባዔ የአብነት ት/ት ጉባኤ pinned «ውድ የፖሊ ግቢ የቤተ ያሬድ ተማሪዎች እንዴት ሰነበታችሁ?ተጠባቂው የመጨረሻ ስንብታችን በጉጉት እንጠብቃለን !ስለዚህ በዕለቱ መዝሙር ፡ስነ ፅሁፍ እና ትምህርት እንዲሁም የፀሎታ ማርያም ፕሮግራም ይኖራል ።በዕለቱ ማንም ሰው እንዳይቀር ጓድኞቻችሁን እየቀሳቀሳችሁ የምትመጡ ይሁን ። የእግዚአብሔር ቸርነት የእመቤታችን አማላጅነት የቅዱሳን መላእክት ተራዳኝነት አይለየን ምሽት 11:00 18/09/018 ዓም…»
ውድ የፖሊ ግቢ የቤተ ያሬድ ተማሪዎች እንዴት ሰነበታችሁ?ተጠባቂው የመጨረሻ ስንብታችን በጉጉት እንጠብቃለን !ስለዚህ በዕለቱ መዝሙር ፡ስነ ፅሁፍ እና ትምህርት እንዲሁም የፀሎታ ማርያም ፕሮግራም ይኖራል ።በዕለቱ ማንም ሰው እንዳይቀር ጓድኞቻችሁን እየቀሳቀሳችሁ የምትመጡ ይሁን ። የእግዚአብሔር ቸርነት የእመቤታችን አማላጅነት የቅዱሳን መላእክት ተራዳኝነት አይለየን ምሽት 11:00 18/09/018 ዓም ቤተ ያሬድ
" ለሚጠይቋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ" 1ኛ ጴጥ 3፡15 በሚመጣው ረዕቡ ግቢ ጉባኤ ምን እንዳለ ያውቃሉ፣ ጓደኛዎትስ ሰምተዋል ❓ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች ሰላም ለእናንተ ይሁን !!! እናት ግቢ ጉባኤያችን በነገረ ክርስቶስ(Christology) እና በነገረ ማርያም (Mariology) አስተምህሮት ዙሪያ ለሚነሱ ዘመነኛ ጥያቄዎች ምላሾች የተዘጋጀበትን የመድሎተ አሚን መርሐግብር እነኋችሁ ስንል በደስታ ነው !!! መርሐግብሩ ለአራት ተከታታይ ቀናት በታላላቅ ተጋባዥ መምህራን ኦርቶዶክሳዊ ምላሾች ይሰጣሉ ። ሁላችሁም በእነዚህ ቀናት በመገኝት የቤተክርስቲያንን ትክክለኛ አስተምህሮ እንማር እንወቅ!!! 📅ቀን:- ከ 21-24 📍ቦታ :-አቡየ ቤ/ን አዳራሽ ⏱ሰዓት :- 11:00 አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል ‼️
የጥበብ ምንጭ፣ የትሕትና ተምሳሌት - የቆሎ ተማሪው! 🕯️📜 "በቀኝ እጄ መቋሚያዬን፣ በግራዬ ከረጢቴን ይዤ የጀመርኩት የጥበብ ጉዞ... ከቤተሰብ ርቄ፣ በችግር ተፈትኜ፣ በብርሃን ተገልጸ የምማረው ለራሴ ስም ሳይሆን ለነፍሴ ብርሃን ነው! 🌟" የቆሎ ተማሪ ነኝ! 🎓 ያለኝ ሀብት ትዕግስት፣ የዕለት ምግቤ በረከት ነው። 🙏 በደጄ ስቆም 'ስለ እግዚአብሔር' ብዬ እንጂ ለጥገበት አይደለም፤ የቆሎ ተማሪነት የጥበብ መጀመሪያ፣ የትሕትና ማሳያ ነው። ✨ ይህ ምስል የጥንታዊቷን ኢትዮጵያ የትምህርት ሥርዓት እና በፈተና ውስጥ የሚያልፈውን የጸና ማንነቴን ይገልጻል። 🏛️📚 ዛሬም ቢሆን የጥበብ በር የሚከፈተው በትሕትና ላነሱ፣ በዕውቀት ለከበሩ ነው። 🚪💡 የነገው ዝክረ አብነት እንዳይረሳ ላልሰሙት ነገሩ ።
" ለሚጠይቋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ" 1ኛ ጴጥ 3፡15 በሚመጣው ረዕቡ ግቢ ጉባኤ ምን እንዳለ ያውቃሉ፣ ጓደኛዎትስ ሰምተዋል ❓ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች ሰላም ለእናንተ ይሁን !!! እናት ግቢ ጉባኤያችን በነገረ ክርስቶስ(Christology) እና በነገረ ማርያም (Mariology) አስተምህሮት ዙሪያ ለሚነሱ ዘመነኛ ጥያቄዎች ምላሾች የተዘጋጀበትን የመድሎተ አሚን መርሐግብር እነኋችሁ ስንል በደስታ ነው !!! መርሐግብሩ ለአራት ተከታታይ ቀናት በታላላቅ ተጋባዥ መምህራን ኦርቶዶክሳዊ ምላሾች ይሰጣሉ ። ሁላችሁም በእነዚህ ቀናት በመገኝት የቤተክርስቲያንን ትክክለኛ አስተምህሮ እንማር እንወቅ!!! 📅ቀን:- ከ 21-24 📍ቦታ :-አቡየ ቤ/ን አዳራሽ ⏱ሰዓት :- 11:00 አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል ‼️
ሰላም ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች እንዴት ናችሁ🙏🙏 እነሆ ልዩ የሆነ መርሐግብር ይዘንላችሁ መጥተናል። ዝክረ አብነት፡ ከቀደምት ጥበብ ወደ ዘመናዊ ዕውቀት! 📚💻 ከጥንታዊው የቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ ትምህርት እስከ ዘመናዊው የቴክኖሎጂ ዓለም። 📌 “ዘመናዊ ዕውቀት ከቤተ ክርስቲያን ጥበብ ጋር ሲዋሃድ” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ ልዩ መርሐ-ግብር! 📅 ቀን: እሁድ 18/08/2018 ⏱ ሰዓት: 11፡00 - 12፡30 📍 ቦታ: ግቢ ጉባኤ አዳራሽ የቀድሞውን ጥበብ ከዘመኑ እውነታ ጋር አገናኝተው የሚረዱበት፣ የመንፈሳዊ እና የዓለማዊ ዕውቀትን ቅንጅት የምትገነዘቡበት ነው። እንዳያመልጣችሁ! በመርሐ ግብሩ ቅኔ በግቢ ጉባኤው ተማሪዎች፣ ዜማ፣ቅዳሴ እና ሌሎችም ይቀርባሉ።
እንኳን ለተወደደው ለመድኃኒታችን በዓለ ትንሳኤ በሰላም አደረሳቹ። "ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፣ አግአዞ ለአዳም፤ ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም!" ውድ የቤተ ያሬድ ደቀመዛሙርት ከዛሬ ማለትም ማክሰኞ ሚያዝያ 6 ጀምሮ የተለመደው የአብነት ትምህርታችን ይጀመራል ስለዚህ ሁላችንም እየተንቀሳቀስን እንድንመጣ ይሁን ፤ላልሰሙት አሰሙ።
✨ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች እንዴት ናችሁ ✨ ✨❤️እንኳን አደረሳችሁ እያልን ነገ ቅዳሜ 03/08/2018 ጠዋት 4፡00 ወረቡን በእንቅስቃሴ ስለምንከልስ ሁላችንም በተባለው ተቅሳቅሰን እንድንገኝ ይሁን ።❤️✨ ቦታ፡ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ ✍ሀሳብ አስተያየት ካለዎት ፡ በ0952757862 ይደውሉ ። ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን 🙏 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ እነሆ መልካም ነው🕊 መዝ.ዳ 133፥1 ሠላም👋 ውድ የፓሊ ግቢ ጉባኤ Non-Cafe እና ካፌ ሁናችሁ የቁርስ ዳቦ ያልሰጣችሁ ተማሪወች💫 የትንሳኤ ዕለት በሚኖረን የሌሊት የፃም ማስገደፊያ ፕሮግራም ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ተማሪወች በዚህ አካውንት📲 1000411339444 በላይነህ ሽፈራው ካሴ 100 ብር transfer በማድረግ እና የላካችሁበትን Screenshoot ከዚህ ፎርማ ላይ አያይዛችሁ በመላክ መሳተፍ ትችላላችሁ!!✨ 🌿🌿https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScS5mx9u6iRjkj2n3rXwuOS8fZU_n3nKFfoDGQV1EzKmLm_fA/viewform?usp=header🕊🕊🕊 ወይም እንደ እኔ form መሙላት ስራ ለሚሆንባችሁ🤗 በዚህ @enatie2123 ቴሌግራም username ሙሉ ስም,Dep't , ስልክ ቁጥር እና Transaction Screenshoot መላክ ትችላላችሁ✨ በአንድነት ኑሩ እግዚያብሔር የሚወደውንም ስራ ብቻ ስሩ🕊 እናት ፓሊ ግቢ ጉባኤ🥰 👉ብር መላኪያ ቀን ዛሬ ረቡዕ እስከ አርብ 6ሰዓት ከዚህ በኋላ አንቀበልም ⚠️Case: ከግቢው የተሰጠነው ለፆመኛ ተማሪዎች (6/9)ሰዓት ላሉት ብቻ ነው ፡፡ For Any Support: 092959717 -->Belayneh @belaya30 @Desu154gede
ሰላም እንደምን አደራችሁ ቤተ ያሬዳዊያን የከራሚ ተማሪዎች ምዝገባ እስከ ረዕቡ 30 /07/2018 ብቻ ስለሆነ ምትችሉ ምሽት ጉባኤ ወይም 0936466164 inbox <telegram> ሙሉስም, ፆታ እና ስልክ ቁጥር እየላካችሁ ተመዝገቡ። <የአብነት ተማሪዎች >
✨ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች እንዴት ናችሁ ✨ ✨ ባለፈው በተነጋገርነው መሰረት ተጨማሪ የጥናት ቀን ስለሚያስፈልግ ነገ ማክሰኞ ለረቡዕ አዳር የትንሳኤ ዝማሜ እና ወረብ ጥናት ስለሚኖር ሁላችንም ተቀሳቅሰን እንድንገኝ ይሁን።✨ ሰዓት ፡ ምሽት 2:30 ቦታ፡ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ ማሳሰቢያ፡ ረቡዕ ለሐሙስ የተባለው አዳር አይኖርም ወደ ነገ ተቀይሮ ነው። ✍ሀሳብ አስተያየት ካለዎት ፡ በ0952757862 ይደውሉ ። ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን 🙏 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሰላም የቤተ ያሬድ ቤተሰቦች እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ከነገ ማለትም 28/07/2018 ሰሙነ ሕማማት ሳምንት ትምህርት (ማህበረ ቀለም ) የሚኖረው ከሰዓት ከሰዓት ብቻ ነው ስለዚህ ሁላችሁም እየተቀሳቀሳችሁ እንድትመጡ።
✨የዐርብ ጸሎት✨ "በመስቀል ላይ ሳለህ ራስህን ዘንበል (ዘለስ) ያደረግህ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ወደ አንተ ምስጋናን አሳርግ ዘንድ ለሞተውና ላዳነኝ ምስጋና ይሁን እያለች ነፍሴ በአምላካዊ በገና ታመሰግን ዘንድ የነፍሴን ራስ ከፍ ከፍ አድርግ ።" የዓምዳዊው ስምዖን ጸሎት ለምግበ ነፍሳችን መገኛ ምንጭ በሆነው ኅብረት መቆም ለእኛ መልካም ነውና በእግዚአብሔር ፍቅር እንድትገኙ።🙏 ማሳሰቢያ : በበዓለ ሃምሳ መሐረነ አብ ስለማይደረስ ዛሬ ሁላችንንም እየተቀሳቀሳችሁ እንድትመጡ ። ሰዓት 11:00 ቦታ፡ አቡዬ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
ነገ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጽዋ ስላለ ሁላችንም 11:00 እየተቀሳቀስን እንድንመጣ ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን።
видео или голосовое, без подписи