Ministry of Urban and Infrastructure 🇪🇹🇪🇹
описание
This is the official Telegram page of Ministry of Urban and Infrastructure
9 817
подписчиков
Охват к подписчикам
9,5%
ERR
Реакции к просмотрам
0,06%
23 на 50 постов
Пересылки к просмотрам
0,04%
13
Постов в день
5,4
всего 85
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 16 авг.https://youtu.be/NS3J0kdfMno?si=7_YolsQB-HCGMUm30,53%
- 11 авг.የሃሳብ ብዘኃነት ለሀገራዊ ምክክር ግብዓት ወይስ ፈተና? ሀገራዊ ምክክር ያስፈለገው የአንድ ሀገር ዜጎች መሰረታዊ በሚባሉ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተመሳሳይ አስተሳሰብ ስላላቸው አይደለም። ይልቁንም አብረው እንዲመክሩ የሚያደርጋቸው በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ የተለያየ ሃሳብ (አመለካከት) በማራመዳቸው ነው። ስለዚህ ሂደቱ የተለያየ ልምድ፣ ዕይታ እና ሃሳብ ያላቸው ሰዎች ስለ ጋራና የወደፊት ሀገራቸው የሚያስቡበትን ዕድል ይፈጥራል። በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ሁሉም ተመካካሪ የራሱ ታሪክ አለው፡፡ በሂደቱ አንዱ ሌላውን ለማድመጥ ብሎም ለማወቅ ካልሞከረ ከሃሳቡ ጀርባ ያሉ ፍላጎቶችን ሊያውቅ አይችልም፤ ያም እርስ በእርስ ለመተዋወቅ እና ለመግባባት የሚደረገውን ጥረት ምሉዕ እንዳይሆን ያደርገዋል፡፡ የልዩነት ጥንካሬ የሚገኘውም እዚህ ላይ ነው። በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ የሃሳብ ብዘኃነት መኖሩ እያንዳንዱን ሃሳብ እንድንፈትሽ መንገድ ይጠርጋል። ሌሎችን ለማዳመጥ፣ ጥያቄ ለመጠየቅ እና የማናውቀውን ለመረዳት ዕድል ይሰጠናል። ይህም የጋራ ግንዛቤን በማሳደግ የተሻሉ የጋራ ውሳኔዎችን ለመወሰን በር ይከፍታል፡፡ ነገር ግን የሃሳብ ልዩነት መኖር ብቻውን ለሀገራዊ ምክክር መጎልበት በቂ አይሆንም። የሃሳብ ልዮነቶች ትርጉም ያለው ጥቅም ሊያመጡ የሚችሉት ተመካካሪዎች የሃሳብ ልዮነቶቻቸውን በመከባባር ማስተናገድ ሲችሉ እና እርስ በእርስ ሲደማመጡ እንደሆነ ልብ ሊባል ይገባል፡፡ ልብ እንበል! የሀገራዊ ምክክር ዓላማ ሁሉም ሰው አንድ ዓይነት ሃሳብ እንዲያራምድ ማድረግ አይደለም። ሂደቱ ልዩነቶችን ወደ መማማር፣ መግባባት እና ችግር መፍቻ አቅም በመቀየር የጋራ የሆነ የመግባባትን መንገድ የምንቀይስበት መሆኑን ማስተዋል ይገባል። ስለዚህ ሀገራዊ ምክክር “ልዩነቶቻችንን በበቂ ሁኔታ ተረድተን እንዴት የጋራ መንገድ እንፍጠር?” ብሎ ይጠይቃል። የተለያዩ ዕይታዎች በአክብሮት ሲደመጡና በጥሞና ሲታዩ፣ ሀገራዊ ምክክር ወደ ተሻለ የመግባባት መንገድ፣ ሰፋ ያሉ መፍትሔዎች ወደ ማምጣት እና ወደ ዘላቂ ሀገራዊ መግባባት ሊያመራ ይችላል። እናስታውስ! የሃሳብ ልዩነት የሀገራዊ ምክክር መለያ ቀለም ነው። ነገር ግን በምክክር ሂደት ውስጥ ልዮነቶችን የምናስተናግድበት መንገድ የሰለጠና እና ሰብዓዊነት የተሞላው ሊሆን እንደሚገባ መዘንጋት የለብንም! ኢትዮጵያ እየመከረች ነው! #ENDC0,34%
- 10 июл.በገጠር ትስስርና ተደራሽነት ፕሮግራም ከ3.4 ሚሊዮን በላይ የገጠር ነዋሪዎች ተጠቃሚ ሆነዋል፡- የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር **** የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከፌደራልና ከክልል ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን፣ “የገጠር ትስስርና ተደራሽነት ለምግብ ዋስትና ፕሮግራም” የ2018 በጀት ዓመት አፈፃፀምን እየገመገመ ይገኛል። በገጠር አካባቢዎች የመንገድና የትራንስፖርት መሠረተ ልማቶችን በማስፋፋት፣ የግብርና ምርታማነትንና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተነደፈው ይህ ፕሮግራም፤ በአሁኑ ወቅት በ126 ወረዳዎች ላይ ተግባራዊ እየተደረገ ነው። ሚኒስቴሩ እንዳስታወቀው፤ እስካሁን በድምሩ 1 ሺህ 123 የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል። በእነዚህ ዘርፈ-ብዙ ሥራዎችም ከ3.4 ሚሊዮን በላይ የገጠሩ ማኅበረሰብ አባላት ተጠቃሚ መሆን ችለዋል። ይህ ተደራሽነት አርሶ አደሩ ምርቱን ያለ እንግልት ወደ ገበያ እንዲያቀርብ ከመደገፉም በላይ፤ እንደ ጤናና ትምህርት ያሉ ወሳኝ ማኅበራዊ አገልግሎቶችን በአቅራቢያው እንዲያገኝ ሰፊ ዕድል ፈጥሯል። በተጨማሪም የመንገድ መሠረተ ልማት ባለመኖሩ ምክንያት ከምርት ስብሰባ በኋላ የሚከሰተውን የሰብል ብክነት በከፍተኛ ደረጃ የሚገታው ይህ ፕሮጀክት፤ ለአካባቢው ማኅበረሰብ ሰፊ የሥራ ዕድል መፍጠር መቻሉ ተገልጿል። #EBC0,33%
- 20 апр.без подписи0,33%
- 9 июн.без подписи0,32%
- 19 апр.#Where Ethiopia’s builders meet. At Addis International Convention Center, the exhibition floor brings together the forces shaping the nation’s future, from public institutions to private innovators, each showcasing the ideas, technologies, and projects redefining infrastructure in Ethiopia. This is where vision meets execution. Innovation. Speed. Quality. Ethiopia Builds! 📅 April 18, 2026 📍 Addis International Convention Center #EICW20260,31%
- 23 июн.без подписи0,29%
- 3 авг.без подписи0,15%
- 17 авг.የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ ክቡር አቶ ፈንታ ደጀን ስለ ከተሞች ልማታዊ ሰፍትነት ከአማራ ሚዲያ ኮርፓሬሽን ጋር ያደረጉት ቆይታ https://youtu.be/76jvhE7uKI4?si=m4EmWCAzExrypGtm0,14%
- 11 авг.የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት በዌቭ ሁለት የመንግስት አገልግሎት እና አስተዳደር ሪፎርምን ለአንድ ዓመት ያህል ስያከናውኑ የነበረውን የዝግጅት ምዕራፍ ማጠቃለያ ሪፖርት አቀረቡ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5 ቀን፣ 2018 ዓ.ም (ከመልሚ) የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት በዌቭ ሁለት የመንግስት አገልግሎት እና አስተዳደር ሪፎርምን ላለፈው አንድ ዓመት ስያከናውኑ የነበረውን የዝግጅት ምዕራፍ ማጠቃለያ ሪፖርት በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስተባባሪነት ከተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ለተውጣጡ አካላት አቅርቧል፡፡ የሪፎርሙን የዝግጅት ምዕራፍ መጠናቀቅ አስመልክቶ የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ እንደተናገሩት በተቋሙ በየደረጃው የሚገኙ አመራሮችና ባለሙያዎች በዚህ ሪፎርም ከፍተኛ አቅም መፈጠሩንና የሴክተሩን መሠረታዊ ችግሮች ሊፈታ በሚችል መልኩ ዝግጅት መደረጉን ጠቅሰው ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመተባበር በከተሞች ፈጣን ዕድገት ለማምጣት በቁርጠኝነት እየሠራ ይገኛል ብለዋል፡፡ ክብርት ሚኒስትሯ አክለውም በመላው ሀገሪቱ ለሚገኙ የከተማ ነዋሪዎች ክብራቸውን የሚመጥን ፈጣን፣ ቀልጣፋ፣ ተጠያቂነት ያለበት አገልግሎት፣ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን የሚፈታ የድጅታላዘሽን አሠራርን እውን በማድረግ የሀገሪቱን ከተሞች የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ ሪፎርሙ የሚኖረው ፋይዳ ከፍተኛ መሆኑን ገልጸዋል። ውይይቱን ያካሄዱት የሚኒስቴር መስሪ ቤቱ ከፍተኛ አመራሮችና የቴክኒክ ኮሚቴዎች እንዲሁም የተጠሪ ተቋማት አመራሮች በጋራ በመሆን ከሲቪል ሰርቪስ ኮሙሽን፣ ከጠቅላይ ሚበኒስቴር ጽ/ቤት፣ ከግብርና ሚኒስቴር እና ከትምህርት ሚኒስቴር የተውጣጡ የኮሚቴ አባላት ለአንድ ዓመታት ያህል ስደረግ የነበረውን የሪፎርም የዝግጅት ምዕራፍ ማጠቃለያ ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ ኮሚቴው ተቋሙ ላለፉት አስራ ሁለት ወራት ያከናወናቸውን የርፎርሙን የዝግጅት ምዕራፍ ስራዎች እና ጥናቶች በአካል ምልከታ አድርገዋል ፡፡0,11%
- 16:02без подписи0,00%
- 16:02без подписи0,00%