tgindex
Последний пост
6 февр.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Маркетинг (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 170
−3 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
5 894
21 постов
Вовлечённость
271,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 6 февр.3 74833

    ከዚህ በኋላ ከታች ባለው የቴሌግራም ቻናል ስም የት/ ቤቱ ልዩ ልዩ ማስተወቂያዎችና መረጃ የሚለቀቅ ሲሆን አዲሱን ቻናል Join በማድረግ ወቅታዊ መረጃ እንድትከታተሉ እናሳውቃለን። Namelefan high School 2018 Or https://t.me/NHSTC

  • 6 февр.3 64816

    ማስታወቂያ         ቀን 29/05/2018 ለ2018 የት/ቤታችን ተማሪዎች በሙሉ። (1), የ2ኛ ሴሚስቴር ትምህርት የሚጀምርበት ቀን 4/06/2018 መሆኑን አውቃቹህ ት/ቤት በተጠቀሰው ቀን በመገኘት የመማር ስራ እንድትጀምሩ እና ስለ መምጣታቹህ ቴንዳንስ እንድታስይዙ  ከወዲሁ እናሳውቃለን። (2), የሴሌክት አካዳሚ መማር ና ማስተማር ለመከታታል ክፍያ የፈፀማቹህ ተማሪዎች ዝርዝር በቴሌግራም የለቀቅን ስሆን ክፍያ ፈፅማቹህ ስማቹህ ያልወጠ ተማሪዎች ካላቹህ በአስቾካይ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን። ሪፖርት የሚታደርጉበት ሞባይል ቁጥር 0913171779 ይሆናል። ማሳሳብያ - ክፍያ የፈፀማቹህ ከሰኞ ጀምሮ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ዝርዝራቹሁን በአንድ ላይ ለመላክ እንድመቸን ዝርዝር ላይ ያልተካተታቹህ ተማሪዎች ከዘሬ አርብ ጀምሮ እስከ እሁድ አሳውቁኝ። የት/ቤቱ ር/መምህር

  • 21 янв.4 80150

    видео или голосовое, без подписи

  • 21 янв.4 50119

    видео или голосовое, без подписи

  • 21 янв.4 49328

    видео или голосовое, без подписи

  • 9 янв.5 55934

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 нояб.7 39615

    видео или голосовое, без подписи

  • ማስታወቂያ ቀን 6/2/2018 12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና ወስደው የዩንቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያልመጣላቸው ሴት ተማሪዎች አዲስ አበበ በሚገኛው ኮቶቤ መምህራን ዩንቨርሲቲ ውስጥ በዲፕሎማ መርሃ ግብር እስፖንሰር ተደርጎላቹህ መማር ለምትፈልጉ ሴት ተማሪዎች ከነገ ቀን 07/2/2018 ጀምሮ በስራ ቀናት ት/ቤታቹህ በመምጣት ተመዝግባቹህ ሙሉ እስፖንሰር በሚያደርገው ድርጂቱ በሚያወጣቸው መስፈርቶች ተወዳድራቹህ በማላፍ የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ት/ቤቱ ከወዲሁ ያሳውቃል።

  • видео или голосовое, без подписи

  • ቀን 2/2/2018 ለ9ኛ ክፍል ተማሪዎች የክፍል ድልድል።

  • ማስታወቂያ ቀን 29/1/2018 ለ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ቢቻ። ለመጨረሻ ጊዜ የሞያ ትምህርት ቂያሬ ማድረግ የሚትፈልጉ ተማሪዎች ከዘሬ ከሰአት እስከ ነገ አርብ ቀን 30/1/2018 ጡዋት እና ከሰአት ቢቻ ፍላጎታቹሁን እንድትመርጡ እያሳወቅን በሌላ ቀነት የሞያ ትምህርት ቂያሬ ለማድረግ ምንም አይነት ምክንያት ት/ቤቱ ለ3ኛ ጊዜ የማያስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን።

  • видео или голосовое, без подписи

  • ማስታወቂያ ቀን 19/1/2018 8ኛ ክፍል ከፍተኛ ውጤት የመጣቹህ በትምህርት ፅ/ቤት በኩል ስም ዝርዝራቹህ የተወቀ ሆኖ ጡዋት ላይ ሪፖርት እንድታደርጉ ብለን ባስተላላፍነው መልእክት መሰረት ትምህርት ፅህፈት ቤት ተገኝታቹህ ርፖርት ያደረጋቹህ ወይም ያላደረጋቹህ ሆናቹህ 9ኛ ክፍል እኛ ጋ ተመዝግባቹህ በመማር ላይ የነበራቹህ ተማሪዎች መማር ያለባቹህ ተወዳድራቹህ ባለፋቹበት ቦታ ወይም ት/ቤት ነው። የሚል ጠንካራ አቋም በክልል ት/ቢሮ እና በከተማው ት/ፅ/ቤት ስላለ ውድድር አድርጋቹህ ሳታጠናቅቁ በእኛ ት/ቤት የደረጋቹሁት ምዝገበ የሚናቋርጥ መሆኑን በጥብቅ ከወዲሁ እያሳወቅን አሁኑም በአስቾካይ ዘሬ እስከ 10:00 ት/ፅ/ቤት በመሄድ የሚሰጣቹሁን አቅጣጫ እንድትቀበሉ ስንል ከወዲሁ እናሳውቃለን።

  • ቀን 19/1/2018 ለት/ቤታችን ተማሪዎች በሙሉ። በት/ቤቱ የተሰጣቹህ የተማሪ መታወቂያ በየ አመቱ እድሳት ስለ ሚፃፍበት መሳሸግ የተከለከለ ስሆን ከነገ ጀምሮ መታወቂያቹሁን በተሰጣቹህ ባጅ ውስጥ በመቀስ አስተካክላቹህ በማስገባት በአንገት ላይ ማንጠልጣያ አድርጋቹ እንድትመጡ። መታወቂያ፣ ባጅ ና ማንጠልጠያ ያልወሰዳቹህ እንድትወስዱ። ዩኒፎርማቹሁን በአግባቡ ለብሳቹህ እንድትመጡ። ሞባይል ይዛቹህ መምጣት የተከለከለ ነው። ሌሎችን የፈረማቹሁትን ህግጋት በሀላፊነት ተግብራቹህ እንድትወጡ ከወዲሁ እናሳውቃለን።

  • ማስታወቂያ ቀን 18/1/2018 አዲስ 9ኛ ክፍል የገባቹህ የደረጀ  ተማሪዎች በቅርቡ አዋሽ ትምህርት ፅ/ቤት በአካል ተገኝታቹህ ኦሬንቴሽን የተሰጣቹህ ተማሪዎች ነገ 2:00 ላይ በድጋሚ እዛው ትምህርት ፅ/ቤት ስለምትፈለጉ በአካል እንድትገኙ መልእክት ተላልፎዋል።

  • በ2017 የ12ኛ ክፍል ሚዘና ወስዳቹህ የዩንቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣቹህ ተማሪዎቻችን በዚህ ስልክ ቁጥር +251935448605 ደውላቹህ ስማቹሁን፣ አይዲ ቁጥራቹሁን እና ከ1 እስከ 10 ዩንቨርሲቲ ምርጫቹሁን ሞልታቹህ እንድትልኩ እናሳውቃለን።

  • Photo from MOhammed Seid

  • ማስታወቂያ ቀን 9/1/2018 አዲስ 9ኛ ክፍል የገባቹህ የደረጀ ተማሪዎች በቅርቡ አዋሽ ትምህርት ፅ/ቤት በአካል ተገኝታቹህ ኦሬንቴሽን የተሰጣቹህ ተማሪዎች ዘሬ 10:00 ላይ በድጋሚ እዛው ትምህርት ፅ/ቤት ስለምትፈለጉ በአካል እንድትገኙ መልእክት ተላልፎዋል። በመቀጠል በምዝገባ ወቅት ለቀን 10/1/2018 የተማሪ ወላጅ ስብሰባ እንዳለ በወረቀት ማሳወቃችን ይታወቃል። በመሆኑም ቀን 10/1/2018 ነገ ቅዳሜ ስለ ሆነ ከ9 እስከ 12ኛ ክፍል የሁሉም ተማሪ ተጠሪ ወላጅ ወይም ቤተሰብ ከ2:00 እስከ 2:30 ድረስ ት/ቤት በአካል እንዲገኙ ስንል ከወዲሁ በአክብሮት እናሳውቃለን።

  • видео или голосовое, без подписи

  • 17 сент. 2025 г.4 56126из Awol

    видео или голосовое, без подписи

Namelefan_High_School@2012 — tgindex