Nati music
Статистика🖌️ Music Lessons 📍 Music History 🎺 Jazz Lesson & Jazz album 🎺 Blue Lesson 🎹 YeMezmur chord........ብቻ የማናየው ነገር የለም 💪
- Последний пост
- 28 июл.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 69
- Тип
- открытый
- Язык
- французский
- Категория
- Музыка
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 266
- 1/48двое суток
- 304
- 1/72трое суток
- 328
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ታሪኬ የጀመረው By sofia shibabaw Transpose 0 Intro 1 | 3 | 1 | 2 | 3 | 2 | 5 | 1 | 1 | 3 | 1 | 2 | 3 | 4 | 5 | 1 | ታሪኬ የጀመረው 1 | 3 | 1 | 4 | 3 | 4 | 5 | 1 | 1 | 3 | 6 | 2 | 1 | 4 | 5 | 1 | Bridge 1 | 3 | 6 | 2 5 | 1 | 4 | 5 | 1 | የተነሳበትን የማያውቅ 1 | 6 | 1 | 3 | 1 | 4 | 5 | 1 |x2 ያወኩት ቀን 1 | 4 | 6 | 2 | 1 | 4 | 5 | 1 |
📱iPhone x ⏳256GB 🔋82battry 💵28k
без подписи
Out of the content sorry
без подписи
Chord progression ዝም ብላችሁ አጥኑ የምለው ለዚህ ነው የሚታወቅም የማይታወቅም መዝሙር አንድ የሚያመሳስላቸው ነገር አለ እሱም አብዝኛው የ መዝሙሮቻችን movement ተመሳሳይ ነው ወይ ተቀራራቢ ነው ስለዚህ ከዚህ በፊት የምታውቁትን chord progression ለዚኛው መድረክ ላይ እየተዘመረ ላለው አዲስ መዝሙር ነው ላላችሁት መጠቀም ትችላላችሁ መጀመሪያ just የመዝሙሩን movement አዳምጡ ስትሰሙት ከሆነ መዝሙር chord movement ጋር ይቀራረባል so አንድ ይሄን technique ተጠቀሙ Possible የሆነ ተቀራራቢ chord ይሆንላቹሃል ሁለተኛው technique ደግሞ የማታውቁት መዝሙር ሲዘመር ያው ግድ በደንብ ጥሩ ጆሮ ያስፈልጋቹሃል ዘማሪው ድምፁ ወዴት እየሄደ እያረፈ እንዳለ በደንብ ማወቅ አለባችሁ ወደዚህ ደረጃ ምትመጡት ደግሞ Ear👂training ስትሰሩ ነው like Interval practice አድርጉ ከ C ወደ E ያለው feeling እና ድምፅ ከ E ወደ G ያለው የድምፅ taste or interval በደንብ practice አድርጉ ጆሮአችሁ ውስጥ እስኪቀር እና እስኪለምድ ድረስ 🤏 በ ትንሽ practice ብቻ ጎበዝ አትሆኑም ይሄን እወቁ ጥሩ ሙዚቀኛ መሆን ከፈለጋችሁ ዋጋ ክፍሉ በቃ ግድ ነው 😉 ማታውቁት መዝሙር ሲዘመር አትደንግጡ just በ ግምትም በምንም እየተጫወታችሁ ስህተታቹን ለማወቅ ሞክሩ እና እሱ ላይ ስሩ ሌላው ሙዚቃ የልምድ እና የጊዜ ጉዳይ ነው አትቸኩሉ ሁሉም ነገር ቀስ በቀስ እየቀለለ እና እየገባችሁ ይሄዳል That's it ✌️
без подписи
без подписи
без подписи
እስቲ እቺን ነገር copy link adrgulgni https://www.tiktok.com/@natnaeltajur713/video/7654142126837484821?_r=1&u_code=eda0ffcf97d6f6&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=el313i960636ec&share_item_id=7654142126837484821&source=h5_m×tamp=1783152749&item_author_type=1&utm_source=copy&share_enter_from=personal_homepage&tt_from=copy&enable_checksum=1&utm_medium=ios&share_link_id=82B573D6-7946-4DF3-9872-5967D0DE44DE&user_id=7350955517399139334&sec_user_id=MS4wLjABAAAAUx-VVHuHamjpxOGkQisxiTDZDpuvtbz1plV7wmdq7Hm1S7Ls--a4eOl_oN8GJZos&utm_campaign=client_share&panel_source_v2=share_panel&ug_btm=b8727,b2878&social_share_type=0&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22follow_to_play_duration%22:-1,%22profile_clickable%22:1,%22dynamic_cover%22:1,%22click_empty_to_play%22:1%7D&share_app_id=1233&sp_root_share_link_id=82B573D6-7946-4DF3-9872-5967D0DE44DE&sp_root_d=el313i960636ec&sp_level=1&sp_root_u=eda0ffcf97d6f6
без подписи
እቺንም ያዝ አድርጉባት🔥🔥
без подписи
без подписи
እስከዛ በፀሎት ቆዩ 🤭
Disco ይጨመርበት መሰለኝ🤨
без подписи
без подписи
ንቁ ናቹሁ ግን?
በቀጣይ disco and wollo ግን share አድርጉልኝ