tgindex
National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA

National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA

Статистика
@neaea_oficialанглийский

Work for education quality

Последний пост
15 сент. 2025 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
7 205
+2 за 4 дн.
Сутки
−5
−0,07%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
20,1 тыс
20 постов
Вовлечённость
279,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • Our new bot is live🎉🎉

  • 🎉 The new bot has started! 🎉🎊 @EAAESbot Okay, since it surpassed 100 votes, we have created the new fast bot. @EAAESbot To see your results, send your first name and admission number. Join our new channel for more information quickly: https://t.me/EAAESOffical

  • Should we make another fast bot, or is this one enough?

  • #RSULT አድራሻዎቹ፡ 1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et 2. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot 3.  አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡  6284 #Result ውጤት መታየት ጀምሯል በኔትዎርክ መጨናነቅ ምክንያት ላይሰራላችሁ ስለምችል ተረጋግታችሁ ሞክሩ ዌብ ሳይትና ቴሌግራም አድራሻ የሚጠቀሙ ተፈታኞች ጊዜያዊ ሰርቲፊኬታቸውን ወዲያውኑ አውርደው (download አድርገው) መውሰድና መጠቀም ይችላሉ፡፡ አድራሻዎቹ፡ 1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et 2. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot 3.  አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡  6284

  • 14 мар. 2025 г.16,9 тыс42

    #ExitExam የመውጫ ፈተና ወስደው ለወደቁ ተማሪዎች Special Diploma ሊሰጥ ነው። የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት ከትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች ጋር ተከታታይ ውይይት ሲያደርግ መቆየቱን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። ይህን ተከታታይ ውይይት ተከትሎ የመውጫ ፈተና መሰጠት ከተጀመረበት ሐምሌ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ፈተናውን ወስደው ለወደቁ ዕጩ ተመራቂዎች ልዩ ዲፕሎማ ሰርተፊኬት በቅርቡ መሠጠት እንዲጀመር ውሳኔ ላይ መድረሱን አሳውቋል። ተማሪዎቹ ሥራ እየሠሩ በማንኛውም ጊዜ የመውጫ ፈተናውን በድጋሜ መውሰድ የሚችሉበት ዕድል ክፍት እንዲሆን መደረጉንም ገልጿል። ፈተናውን ወስደው የሚያልፉ ተፈታኞች በስፔሻል ዲፕሎማው ምትክ ዲግሪ ይሰጣቸዋል ተብሏል። የስፔሻል ዲፕሎማ የደመወዝ ስኬል እንዲወጣለት ከትምህርት ሚኒስቴር እና ከስቪል ሰርቪስ ጋር ውይይት እየተደረገ መሆኑን ህብረቱ አሳውቋል።

  • 8 окт. 2024 г.23,5 тыс54

    без подписи

  • 9 сент. 2024 г.21,6 тыс30

    12 grade result will be announced today stay tuned.

  • 10 июл. 2024 г.25,5 тыс39

    Exit Exam Result in released you can check it use this this link https://result.ethernet.edu.et/results

  • 21 июн. 2024 г.28,1 тыс14

    Dear, exit exam taker kindly change your default password. these site only works on institutional internet connection.

  • Dear, exit exam taker kindly change your default password. these site only works on institutional internet connection. http://exam1.ethernet.edu.et http://exam2.ethernet.edu.et http://exam3.ethernet.edu.et http://exam4.ethernet.edu.et http://exam6.ethernet.edu.et http://exam5.ethernet.edu.et http://exam7.ethernet.edu.et

  • 20 июн. 2024 г.21,8 тыс20

    ▪️National Exit Exam 2016 portal Guideline

  • 11 окт. 2023 г.29,6 тыс30

    በ https://eaes.et ላይ የሚገኘው የትምህርት ምዘና እና ፈተና አገልግሎት (EAES) ድህረ ገጽ በአሁኑ ጊዜ ሙሉ በሙሉ እየሰራ ሲሆን ሁሉም ውጤቶች እንደተጠበቀው እየታዩ ነው። ከኦክቶበር 11፣ 2023 በ9፡12፡18 PST፣ በድር ጣቢያው ወይም በአገልግሎቶቹ ላይ ምንም የሚታወቁ ችግሮች የሉም። The Educational Assessment and Examination Services (EAES) website, located at https://eaes.et, is currently fully functional and all results are displaying as expected. As of October 11, 2023 at 9:12:18 PST, there are no known issues with the website or its services.

  • Dear all 2015 school year examinees: 12th grade national exam result on 29/01/2016 From 1:00 in the morning, the examiners will be able to see their results using the following three alternative addresses. • On website :- https://eaes.et/ and • In a short text message: - 6284 • Telegram address:- @eaesbot Strict warning: - Protect yourself from fraudsters who say that there are no other ways to report results other than the options stated above. Also know that the institution doesn't charge a fee to show results. Educational Assessment and Exams Service Addis Ababa - Ethiopia Usage To view on the web site 1. Type on browser https://eaes.et/ 2. Then write admission number (registration number) and first name on the coming page. 3. You can get your result by clicking on the Check Result button In a short text message. Write 6284 admission number (registration number) and send it only once and wait for the answer. In a telegram bot. 1. Search for @eaesbot 2. Enter the admission number (registration number) by following the options and then wait for the answer.

  • 10 окт. 2023 г.22,6 тыс37

    ውድ የ2015 የትምህርት ዘመን ተፈታኞች በሙሉ፡- የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ውጤት በ29/01/2016 ከጠዋቱ 1፡00 ጀምሮ ፈታኞች ውጤታቸውን በሚከተሉት ሶስት አማራጭ አድራሻዎች ማየት ይችላሉ። • በድረ-ገጽ፡- https://eaes.et/ እና • በአጭር የጽሁፍ መልእክት፡- 6284 • የቴሌግራም አድራሻ፡- @eaesbot ጥብቅ ማስጠንቀቂያ፡- ከላይ ከተገለጹት አማራጮች ውጭ ሌሎች ውጤቶችን ሪፖርት ለማድረግ የሚረዱ መንገዶች የሉም ከሚሉ አጭበርባሪዎች እራስዎን ይጠብቁ። ውጤቱን ለማሳየት ተቋሙ ክፍያ እንደማይጠይቅም ይወቁ። የትምህርት ምዘና እና የፈተና አገልግሎት አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ አጠቃቀም በድር ጣቢያው ላይ ለማየት 1. በአሳሹ https://eaes.et/ ላይ ይተይቡ 2. ከዚያም በሚቀጥለው ገጽ ላይ የመግቢያ ቁጥር (የምዝገባ ቁጥር) እና የመጀመሪያ ስም ይጻፉ. 3. የቼክ ውጤት ቁልፍን ጠቅ በማድረግ ውጤትዎን ማግኘት ይችላሉ። በአጭር የጽሁፍ መልእክት። 6284 የመግቢያ ቁጥር (የመመዝገቢያ ቁጥር) ይፃፉ እና አንድ ጊዜ ብቻ ይላኩ እና መልሱን ይጠብቁ. በቴሌግራም ቦት. 1. @eaesbotን ይፈልጉ 2. አማራጮቹን በመከተል የመግቢያ ቁጥሩን (የመመዝገቢያ ቁጥሩን) ያስገቡ እና ከዚያ መልሱን ይጠብቁ።

  • 8 окт. 2023 г.21,5 тыс31

    የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይሆናል። የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይሆናል። በዚህም ዙሪያ ትምህርት ሚኒስቴር ነገ መስከረም 28/2016 ዓ.ም ከ ቀኑ ስድስት ሰዓት ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ የሚሰጥ ይሆናል። The result of the 12th class exit exam 2015 will be announced tomorrow. The result of the 12th class exit exam 2015 will be announced tomorrow. Regarding this, the Ministry of Education will give a press conference tomorrow, September 28, 2016 at six o'clock in the afternoon.

  • 13 февр. 2023 г.26,1 тыс25

    የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደረገ። የትምህርት ሚኒስቴር በ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡትን ከግምት ውስጥ በማስገባት እና በተመሳሳይ ሁኔታ ፈተናው የተሰጠበትን አግባብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ከግምት በመውሰድ ለአንድ ጊዜ ብቻ የሚያገለግል የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) እንዲተገበር መወሰኑ ይታወቃል። በዚሁ መሰረት በ2015 የትምህርት ዘመን ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ገብተው በ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎችን አነስተኛ የመግቢያ ውጤት መወሰን አስፈላጊ በመሆኑ 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያላስመዘገቡ ነገር ግን ከላይ የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የ Remedial ፕሮግራም ተጠቃሚዎች ይሆናሉ። 1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 30 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ማለትም (210 ከ 700፣ 180 ከ 600 እና 150 ከ 500) የተቆረጠ መሆኑን። 2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉት ከላይ በምስሉ የተገለጸውን መቁረጫ ነጥብ ያሟሉ ብቻ ይሆናል ተብሏል።

  • #Advertisement regarding university ranking. The allocation of pre-graduation regular students who took the 12th grade national exam and scored 50 percent or more and who were invited to the ministry of education will be announced starting from February 05/2015 midnight. Therefore, students, you can find out the institution you are assigned with the following options. Universities until February 15/2015. They will make proper preparations and announce the reception schedule for the first year newcomer students so we advise you to make the necessary preparations. Options provided to see your assigned institution. Website: https://result.ethernet.edu.et SMS: 9444 Telegram bot: @moestudentbot For any questions you may have regarding allotment Result. ethernet. Succeed. Complaint on et checking in We would like to inform you that you can submit your questions by clicking on the button and that we will not accept any questions or requests in person.

  • 28 янв. 2023 г.23,2 тыс14

    በ1ሺህ 161 መደበኛ ትምህርት ቤቶች አንድም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ አላለፈም!ይህንን በመስማታችን እናዝናለን። በ2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን አስመልክቶ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በዛሬው እለት መግለጫ ሰጥተዋል። ሚኒስትሩ በመግለጫቸው በሀገር አቀፍ ደረጃ የ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ካስፈተኑ 2 ሺህ 959 የመደበኛ ትምህርት ቤቶች መካከል 1 ሺህ 161 የሚሆኑት ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪዎችን እንዳላሰለፉ አስታውቀዋል፡፡ በውጤቱ መሰረት ከአጠቃላይ መደበኛ ትምህርት ቤቶች ውስጥ 1 ሺህ 798 ትምህርት ቤቶች ቢያንስ አንድ ተማሪ ያሳለፉ መሆኑ ታውቋል፡፡ 7 ትምህርት ቤቶች ደግሞ ያስፈተኗቸውን ተማሪዎች በሙሉ ያሳለፉ ሲሆን እነዚህም ትምህርት ቤቶች ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ ቤት፣ ኦዳ አዳሪ ልዮ ት /ቤት ፣ ባህርዳር ስቴም ት/ቤት ፣ ወላይታ ሊቃ ት/ቤት፤ የጎንደር ማህበረሰብ አቀፍ ት/ቤት እና ከግል ትምህርት ቤት ደግሞ ለባዊ ት/ቤት መሆናቸው ተገልጿል፡፡ በጋራ እንደ አገር በትምህርቱ ዘርፍ ወድቀናል ያሉት ሚኒስትሩ ውድቀታችንን አርመን የተሻለ የትምህርት ስርአትን ለመዘርጋት መስራት አለብን ብለዋል፡፡የተሻለ ትውልድን ለመፍጠር በተማሪዎች፣ በወላጆች እና በማህበረሰቡ እንዲሁም በመንግስት ኃላፊነት ተወስዶ ሊሰራ ይገባልም ብለዋል። In 1 thousand 161 normal schools, not a single 12th grade exam passed! We are sorry to hear this. The Minister of Education Berhanu Nega (R) made a statement today regarding the results of the 12th grade national examination in the academic year 2014. In his statement, the minister announced that 1 thousand 161 schools out of 2 thousand 959 schools that took the 12th grade national exam in the 2014 school year did not enroll any students. According to the results, it is known that 1 thousand 798 schools out of the total normal schools have passed at least one student. 7 schools also passed all the students they tested and these schools are Dese Special Boarding School, Oda Adari Lyo School, Bahardar STEM School, Wolaita Lika School; It has been stated that the Gondar community-wide school and the private school are Lebawi schools. The minister said that we have failed together as a country in the field of education and said that we must overcome our failure and work to establish a better education system. To create a better generation, students, parents and the community as well as the government should take responsibility and work.

  • About Network stability

  • 26 янв. 2023 г.21,4 тыс74

    የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ተደረገ። ተማሪዎች ውጤታቸውን ፦ • በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ወይም • በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም • በቴሌግራም ላይ  https://t.me/eaesbot ማየት ይችላሉ። ባለው #የኔትዎርክ_መጨናነቅ ምክንያት በርካታ ተማሪዎች ውጤታቸውን ለማየት እንደተቸገሩ እየገለፁ ሲሆን ተማሪዎች በትዕግስት አማራጭ የውጤት መመልከቻ ዘዴዎችን እንዲጠቀሙ ይመከራል። Class 12th National Examination Result Announced. Students will: • On the website https://eaes.edu.et/ or • By texting 6284 with their Registration Number only or • On Telegram https://t.me/eaesbot You can see. Due to #network_congestion, many students are reporting that they are having trouble viewing their results, and students are advised to be patient and use alternative result viewing methods.