tgindex
Holy ghost 🔥🔥

Holy ghost 🔥🔥

Статистика

ደማስቆ❤️‍🔥😭

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
27
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 332
+49 за 4 дн.
Сутки
+16
+1,22%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
118
27 постов
Вовлечённость
8,9%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 27
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
49
1/48двое суток
56
1/72трое суток
60

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የሐዋሪያው ጳውሎስ መፅሐፍ ያልሆነው የቱ ነው? wave ለመግባት @pluzinf0

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 🎊30GB internet package በ 450ብር for 3 month🎁🎁 📍10GB per month ለተከታታይ ሶስት ወራት 🎉በተጨማሪም 5GB bonus ለ3ወር ሚከፋፈል🎉 መግዛት ከፈለጋቹ Dm👉 @pluzinf0

  • ምን ማግኘት ይፈልጋሉ? wave ለመግባት @pluzinf0

  • .....ከወዴት ወድቀሻል ዝና ክብር ሞልቶ በረከት በጓዳ ዝናሽ ከፍፍ ብሏል በቤትሽ ጓዳ ችግር አይተሰብም በስጋም በነብስ ንግድሽም ደርቷል ሄድ መለስ ለአምላክ ያለሽ ጽናት ሀሰትን መጥላትሽ ብርቱ እምነት ትጋት ጥንካሬሽ ልቤን አሸነፈው ትዕግስት ሚዛናዊነት በሁሉ ተወዳጅ ማይነጥፍ እውነት ግና ግና ኤፌሶን ማታሽ ተበላሸ ከወዴት ወድቀሻል ያ ሀያል ፍቅርሽን የት ጥለሻል ወደር አልባ ነበር መያያዝሽ መሰረቱ ሀሳዊያንን ታግለሽ መትተሽ ከእውነቱ ዛሬ ምነው ታዲያ ፍቅርሽን ክደሻል የቀድሞ መወደድሽን ለማን ሰተሻል ግንቦችሽ ተናጉ ቅጥሮችሽም ፈርሷል የአፈር ክምር ባድማውን ሞልቷል ነይ ተመለሺ አንቺ የፍቅር ተምሳሌት ንስሀ ግቢ ቀን ሳይመጣ ሌት ከራሴ አኖራለሁ ድል ነሺ ታጋዩን አክሊን አወርሳለሁ የሰማዩን አድሚጪኝ ተመለሺ ከቀደመው ቤትሽ ለአለም ይታይ ያ ብርቱ ፍቅርሽ ✍✍✍በጌታሁን አናሞ✍✍✍ Like Share Forward React @ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/nehinyene

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 🎊30GB internet package በ 400ብር for 3 month🎁🎁 📍10GB per month ለተከታታይ ሶስት ወራት 🎉በተጨማሪም 5GB bonus ለ3ወር ሚከፋፈል🎉 መግዛት ከፈለጋቹ Dm👉 @pluzinf0

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ ወንድሞችና እህቶች ዛሬ ከምን ጊዜውም በላይ ትብብራችሁን ፈልጌ መጥቻለውኝ እሱም አንድ ወንድማችን ስሙም ኢዮብ የሚባል ብላቴና የ8ተኛ ክላስ ተማሪ የነበረ ሲሆን አሁን ግን በኩላሊት ኢንፌክሽን በጠና ታሞ በሞት አፋፍ ላይ ኬርላንድ ሆስፒታል ገብቷል። የተጠየቅነው ብር ከመቶሺ ብር በላይ ሲሆን ይህንን ቤተሰቦቹ ማሟላት ስለ ማይችሉ እኛ ወንድሞች ከአጠገቡ እንድንቆም ስንል በጌታ ፍቅር አሳስባችዋለው። በእዚህ በልጅነቱ ለእግዚአብሔር ቤት ያለው ክብር እጅግ የሚያስቀና ነው እናማ ይህንን ወንድማችንን በእዚህ በሽታ ማጣት ለእኛ ትልቅ ሕመም ስለ ሆነ እባካችሁን ያቅማችንን እንርዳው መቶ ብርም አምሳ ብርም ብትሆን እንርዳው ልላችሁ ወዳለውኝ። ንግድ ባንክ:- 1000778617017 አዋሽ ባንክ:- 013201533852100 ኦሮምያ ኮፕሬቲቭ:- 1005500249604 ሲንቄ ባንክ:- 1104202630117 ስም:- ኬነሳ ሀይሉ (የሙሉ ወንጌል ወጣቶች ዋና ሰብሳቢና ተጠሪ) ለበለጠ መረጃ @Tr_unity

  • 2 авг.981из mezmuroch1

    ✍     "አይገለጽ" 🔵🔵🔵🔵 🎴ገጣሚ አቤል ኃይሌ ድልዝ ሰረዝ፣ምንጭቅጭቅ                                     ፍጭት ፊደል ማፈንገል ከትናግ  ማፈንዳት.... ❄️ ባስልኤል የስነጽሁፍ አገልግሎት❄️ @ARTBEZALEEL ♥️የገጣሚያን መድረክ 💐@mezmuroch1💐 | መልካም ቀን

  • ከአራቱ የወንጌል መፅሐፍት መሀል ያልሆነው የቱ ነው? wave ለመግባት @pluzinf0

  • ..............ዘጸአት....... በራስ ቀለም ኑሮ ተራራውን መዞር የዘውትር ተለምዶ ባለንበት መኖር መሄድን ስንሻ ቆመን ተራምደናል ሩቅ እያሰብን ከሰፈር ቀርተናል መጠራታችን ነበር ለሰማይ ቤት የጠፋን ሳለን የተሰጠን ህይወት የመስቀሉን ጣር የአብ ማስታወሻ የደሙ ውጤት ከሰማይ መድረሻ ሆኖ ኖሮ እያለ ሆነን ያልተገኘን በግላችን ድንኳን ታስረን ተቀምጠን ዘመን እንዳያልፍ ከዘመኑ ጋራ ኋላ እንዳይቆጨን ጨለማው ሳይበራ በሚመጣው ዘመን ትላንት አንገኝ ዘጸአት ይሁንልን ክብሩ ነገን ያሻግረን ማለፍ ይሁንልን መፈታት ከእስሩ በመሻገር ቀመር ዘጸአት ለሰፈሩ የተሰቀለውን ጌታ ፊትለፊት ለማየት እንትጋ ለነገ እንለፍ ወደ አብ ቤት ነጻነትን ሰጠን ከእንግዲህ በኋላ መሄድ ሆኖልናል ላናይ ወደ ኋላ ዘጸአት ለሀገሬ ዘጸአት ለቤተክርስቲያን ከሰማይ የመጣው ድንቅ ነው ያ ብርሃን ✍✍በ ጌታሁን አናሞ✍✍ Like Share Forward React @ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/reiseneh

  • без подписи