OFFICIAL DBUECSF CHANNEL
описание
This is Debre-Birhan University Evangelical Christian Students Fellowship Channel Instagram account = https://www.instagram.com/dbuecsf_7?igsh=eHlhMTR4MjQ1emY3 Felo Acc.No. 1000627958998 Mihret kiros & Helen Tigestu
979
подписчиков
Охват к подписчикам
10,0%
ERR
Реакции к просмотрам
4,18%
270 на 50 постов
Пересылки к просмотрам
0,15%
10
Постов в день
3,7
всего 427
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 15 авг.የዮሐንስ ራእይ 7:9 (AMH) •••••••••• ⁹ ከዚህ በኋላ አየሁ፥ እነሆም፥ አንድ እንኳ ሊቆጥራቸው የማይችል ከሕዝብና ከነገድ ከወገንም ከቋንቋም ሁሉ እጅግ ብዙ ሰዎች ነበሩ፤ ነጭ ልብስም ለብሰው የዘንባባንም ዝንጣፊዎች በእጆቻቸው ይዘው በዙፋኑና በበጉ ፊት ቆሙ፤9,01%
- 15 авг.ሰማያዊዉ ማሰብ እና የክርስትያን እውነተኛ ማንነት ✝️✨️WORD OF GOD✨️✝️ ሽኩር ክፍሉ (MAIN LEADER) 4ተኛ አመት LAW DAPARTMENT "ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:1-5 (AMH) •••••••••• ¹ እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፥ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ ባለበት በላይ ያለውን እሹ፤ ² በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድር ያለውን አይደለም። ³ ሞታችኋልና፥ ሕይወታችሁም በእግዚአብሔር ከክርስቶስ ጋር ተሰውሮአልና፤ ⁴ ሕይወታችሁ የሆነ ክርስቶስ በሚገለጥበት ጊዜ፥ በዚያን ጊዜ እናንተ ደግሞ ከእርሱ ጋር በክብር ትገለጣላችሁ። ⁵ እንግዲህ በምድር ያሉቱን ብልቶቻችሁን ግደሉ፥ እነዚህም ዝሙትና ርኵሰት ፍትወትም ክፉ ምኞትም ጣኦትንም ማምለክ የሆነ መጎምጀት ነው"7,53%
- 15:22ምሳሌ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ የአፌ ቃላት ሁሉ ጽድቅ ናቸው፤ ጠማማ ዘወርዋራም አይደሉም። ⁹ እነርሱ በሚያስተውሉ ዘንድ የቀኑ ናቸው፥ እውቀትንም ካገኙአት ሰዎች ጋር የተስማሙ ናቸው። 📖የእግዝአብሔር ቃል ቀጥ ያለ እና ሰዎች ሁሉ እንዲረዱት የተሰጠ የሕይወት መመሪያ እና መፅናኛ ነው ስለዚህ ይህን የሕይወት ቃል እንብላው ሰዓት ሳንገድብለት ዕለተ ዕለተ እናጥናው 🙏 ✨week 6 #Eat Your Daily Bread #Seeking_GOD #Dbuecsf7,50%
- 15 авг.እንዴት መታደል ነው ቅዱስ ተብሎ ተጠርቶ አቤት የማለት ድፍረትን ማግኘት 😍 ክብር ላዳነን ከሀጥያታችንም በደሙ ለገዛን ለጌታችን፤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃኑ ለጠራን ለጌታችን አምላክ እና አባት ይሁን✨️🙌7,14%
- 15 авг.ሁላችሁ ቅዱሳን ተባረኩ ነገ በእግዚአብሔር ፊት በያለንበት አጥቢያዎቻችን አምላካችንን እናመልክ ዘንድ እናሳስባችኋለን ተባረኩ ሰላም እደሩልን በጣም እንወዳችኋለን✨️🥰6,50%
- 15 авг.1.ምንን እያሰብን ሁሉ ግዜ ደስ እንድንሰኝ መፅሐፍ ቅዱስ ይነግረናል ሀ. በክርስቶስ ኢየሱስ ያገኘነውን ሕይወት ለ. የሚሆን ተስፋን ሐ.ከእርሱ ጋር የተሰወርንበትን ክርስቶስን መ. ሁሉም 2.ድነታችን ፍፁም ሚሆነው መች ነው ሀ. ክርስቶስ ስመጣ ለ. ሰማያዊ ነገርን ስናስብ ሐ. ክርስቲያን ስንሆን መ. አይፈፅምም 3.የክርስቲያን እውነተኛ ማንነት ምንድነው ሀ. ሰማያዊ የሆነውን ነገር የሚያስብ ለ. ከክርስቶስ ጋር የተሰወረ ሐ. ለዓለም የሞተ መ. ሁሉም 4.ለምድነው ክርስቶስ ሲገለጥ አብረን ምንገለጠው ሀ. ሕይወታችን ከክርስቶስ ጋር ስለተሰወረ ለ. ክርስቲያን ስለሆንን ሐ. ስለ ምንሞት መ. መልስ የለም 5.ሞታቹዋል ሲል ምን ማለቱ ነው ሀ. ለምድራዊ ነገር ምንም ምላሽ አትሰጡም ለ.ለኃጢያት እና ክርስቶስን ለማይመስል ሕይወት ምላሽ አትሰጡም ሐ. ሀ እና ለ መ. መልስ የለም6,45%
- 8 авг.✨️ብዙ ዋጋ ተከፍሎላቸው እግዚአብሔር እስራኤላውውያንን አርነት አወጣቸው ወደራሱ ጠራቸው ተጠጋቸው ወደ ህልውናው መአዛ ወዳለበት ህይወት አመጣቸው እግዚአብሔር ከእናንተ ግን አንድ የምፈልገው ነገር አለ ይላቸዋል ቃሌን ስሙ ኪዳኔን ጠብቁ ይላቸዋል "እሺ" ካላችሁ ከተስማማችሁ የማደርግላችሁ ነገር አለ "የተመረጠ ርስት" ትሆኑኛላችሁ ሲላቸው እንመለከታለን በአዲሱ ኪዳንም ይመጣና እኛንም ደግሞ እንዲሁ "ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሀን የርሱን በጎነት እንድንናገር የተመረጥን ትውልድ የንጉስ ካህናት ቅዱስ ህዝብ ለርስቱ የተለየ ወገን አድርጎ አውጥቶናል" የወጣነው ለዚህ ነው የማዳኑ ስራ እጅግ በጣም ጥልቅ ነው ግን ይሄን ነገር የሰወረብን ነገር ብዙ ነው እውነቱን ብራኑን ከደበቀብን ከየትኛውም የድፍረት ሀጥያት ሁሉ ዛሬ በእግዚአብሔር ፀጋ መውጣት ይሁንልን አንተ እንደፈለከው እንዲሁ ምስክሮችህ አድርገን ክርስትና ህይወት ነውና እንዲሁ ላንተ መኖር ይሁንልን ከራሳችን ምኞት እና መሻት መውጣት ይሁንልን ስምህ ይባረክ🙌🙏✨️6,43%
- 15 авг.✨️በሞቱ በኩል ትንሳኤውን ተካፍለናልና ሰማያዊውን ነገር ስለመኖር ማሰብ መቻል አለብን በምድር ያለውን ማየት አቁመን ወደ ላይኛው መመልከት እና ሀሳባችንን ሁሉ እናስተካክል ዘንድ ይገባል። ኑሮአችን ሀሳባችን ሰማያዊዉን በማሳብ ራሳችንን ማስገዛት አለብን እንጂ በምድር ነገር እንጨነቅ ዘንድ አይገባም። ህይወታችን በእግዚአብሔር ከክርስቶስ ጋር ተሰውሯል፣ ደግሞ ጊዜው ሲደርስልን በክብር እንገለጣለን የክብሩ ተካፋዮች ነን ፈፅሞ እንጨነቅ ዘንድ የሚገባን ምንም ነገር የለም ይልቅስ በዚህ እንደሰት ዘንድ ይገባል። ክርስቶስን ማየት ማሰብ መኖር ፅድቅን ቅድስናን መከተል መኖር ማድረግ ነው። በዚህ ምድር ላይ ባለን ትንሽ እድሜ ውስጥ እንደ መንፈሳዊ ሰው ሁኔታዎችን ሁሉ አይተን በማስተዋል ልንወጣ ልንገባ ይገባል።✨️ በእርግጥ ዘመኑ ክርስቶስን አስረስቶ ምድር ላይ ብቻ እይታችንን አድርጎብን ይሆን ቅዱሳን? ዘላለም እንደሚኖር ሰው እየተደላደልን ይሆን እንዴ?😞6,25%
- 15 авг.🎊አሸናፊዎች🎊 🥇GASAPH 2017 GRADUATE 🥈GECH 3RD YEAR LAW 🥉NARDOS 2ND YEAR ENGINEERING6,19%
- 15 авг.አሁን ደግሞ ከተካፈልነው የእግዚአብሔር ቃል የወጡ ጥቂት ጥያቄዎች አሉን ሁላችን በማስተዋል እና በንቃት እንሳተፍ ዘንድ እጠይቃችኋለሁ ወደ ጥያቄ እና መልስ😃6,17%
- 15 авг.#የመባ_ሰአት 💥እግዚአብሔር ረድቶን መባችንን በ CBE እንዲሁም በ telebir መላክ ጀምረናል። ዛሬም እግዚአብሔር ከሰጠን ለህብረታችን እንሰጣለን። ✨መባ እና የፍቅር ስጦታ የምንሰጥበት ጊዜ✨ 🏦Commercial Bank of Ethiopia CBE -- 1000627958998 Mihret kiros & Helen Tigestu Telebir -- 0900802814 Hossana Anteneh እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ🙌 #የመባ_ሰአት #onlineprogram #Dbuecsf6,12%
- 15 авг.✨️ጌታ ሆይ በዚህ ስለተገኘህልን ስላስተማርከን ስለመከርከን አይኖቻችንን ባንተ ላይ በተስፋችን ላይ በልጅህ ላይ እንድናደርግ ስለነገርከን እናመሰግንሀለን ደግሞ እባክህን አንተን በመውደድ እንድንኖርልህ እርዳን መንፈስህ ያግዘን እንወድሀለን በዚህ የነበርኩትን ሁሉ እኔንም ባሪያህን አብዝተን ባርክ እንወድሀለን አሜን✨️🙏6,09%